Logo
Getu Temesgen
የህንዱ ግዙፍ ሚዲያ የኢትዮጵያን መሪ አደነቀ
#ethiopia | የህንዱ TIMES NOW ሚዲያ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከሚፅፉና ቁጥር አንድ ተነባቢ ከሆኑት ሚዲያዎች የሚመደብ ነው።

ሚዲያው በዘገባው፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ተቀብለው ከአዲስ አበባ ዓለምአቀፍ አወረሮፕላን ማረፊያ እስከ ወዳጅነት ፓርክ ራሳቸው እያሽከረከሩ መውሰዳቸውን አስመልክቶ በአድናቆት ፅፎ አስነብቧል።

“Prime Minister Narendra Modi arrived in Ethiopia on Tuesday on the second leg of his three-nation tour, but it was the warm, unscheduled welcome that stood out. Ethiopian Prime Minister Dr Abiy Ahmed Ali personally received PM Modi at the Addis Ababa International Airport and drove him to the hotel in a rare diplomatic gesture.

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.