ፕሬዝዳንቱ ኮበለሉ
📌በኃይል ከስልጣናቸው የተነሱት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ሴኔጋል መግባታቸው ተገለጸ
#ethiopia | ፕሬዝዳንት እምባሎ የሴኔጋል ባለስልጣናት እና የጊኒ ቢሳው ወታደራዊ መኮንኖች ውይይት ካደረጉ በኋላ መለቀቃቸውን የሴኔጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
እምባሎ ስምምነት ላይ ከተደረሰ በኋላ በወታደራዊ ሄሊኮፕተር ከሀገሪቱ እንዲወጡ መደረጉን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ፕሬዝዳንቱ የመፈንቅለ መንግስት ከተፈፀመባቸው በኋላ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርገው ነበር። #aljazeera #thiqah

6 months ago