ያለህን አካፍል!
ያላፍነውን ችግር፤ የደረስንበትን ስኬት እናጋራው!
አነሰም በዛም እየኖርን ነው። በቀናት ምልልስ ውስጥ ያለፍነው ችግር እንዴት እንዳለፍነው፣ የደረስንበትን ስኬት እንዴት እንደደረስን መንገዳችንን ለሌሎች እናካፍለው። በዚህ ውስጥ ከእኛ ጥቂቷ ልምድ የሆነ ሰው ትልቅ የህይወትን ድልድይ በጥበብ ያልፍበታል። ልምድን በማጋራት ውስጥ ችግራችንን በቸርነቱ ያሳለፈን፤ ስኬታችን ላይ በተዓምር ያደረሰን እግዚያብሔር ይመሰገንበታል።
እኔም አባቴን ባጣሁት በዓመቴ የሀዘኔን ጊዜ በፈጣሪ ቸርነት እንዴት እንዳሳለፍኩት፤ ስራዬ ሁሉ በተበላሸ ጊዜ ለአመታት እንዴት ተጉዤ ዛሬ እንደደረስኩ በኖርኳት ጥቂቷ ዕድሜዬ የገባኝን እውነት በIbex Media ላይ በነበረኝ ቆይታ አጋርቻችኋለሁና እየገባችሁ እዩት። (ሊንኩ ኮሜንት ላይ አለላችሁ።)
በነገራችን ላይ ስራ ከራስ ይጀምራል ብዬ የራሴን ታሪክ በማካፈል Ibex Media ላይ የተኖሩ ግን ያልተነገሩ ታሪኮችን፣ 2ኛ የመኖር ዕድር ያገኙ የእግዚያብሔር መሀሪነትን የሚመሰክሩ ነፍሶችን፣ ለፅድቅ ሂወታችን ስንቅ የሚሆኑን ድጋፋችንን የሚሹ ጓዳዎችን የምፈትሽበት አሪፍ ፕሮግራም ማቅረብ ጀምሬያለሁ።
ያው Subscribe, Shere & Like በማድረግ ወዳጅነታችሁን አሳዩኝ ለማለት ነው።
https://youtu.be/hrahN7KmB...

9 months ago