Logo
YenetaTube
የRIDE Lottery ሽልማት ለባለዕድለኞች ወጣ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበርው የራይድ ሎተሪ ሽልማት ዛሬ በመጀመሪያው ዙር
አስር ዕድለኞች የዘመናዊ ስልክ ቀፎዎችን አሸንፈዋል፡፡
የመጀመሪያው ዙር ዕድሎኞች ከታች የተዘረዘሩትን የዕድል ቁጥሮች በመመልከት ይችላሉ፡፡
1ኛ - XVKRFQTQL8
2ኛ - DI1BOOHYTJ
3ኛ - BJPAG88EKK
4ኛ - E71QX27T6K
5ኛ - AAQVTPCEU5
6ኛ - JD8GUWEQ31
7ኛ - C2K641BJLN
8ኛ - 7LUFFF874J
9ኛ - 4B98ALWWN6
10ኛ - OOKRRW0363
በቀጣይም ለአራት ተከታታይ ሳምንታት ሌሎች ታላላቅ ሽልማቶችን ለባለዕድለኞች ለማስረከብ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
የዱባይ ደርሶ መልስ ቲኬት፣ ነፃ የራይድ ጉዞዎች፣ አዲስ ብራንድ ኤሌክትሪክ መኪናና በመሃል አራት ኪሎ የተንጣለለ ዘመናዊ ቤት ለባለ ዕድለኞች የሚበረከቱ ይሆናል፡፡
መልካም ዕድል!

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.