የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት የእስር ቅጣታቸውን ጀመሩ
#ethiopia | እ.ኤ.አ. ከ2007 እስከ 2012 የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉት ኒኮላስ ሳርኮዚ የአምስት አመት የእስር ጊዜያቸውን ለመጀመር ፓሪስ በሚገኘው ላ ሳንቴ ወህኒ ቤት ገብተዋል።
እ.ኤ.አ. በ2007 በፕሬዚዳንትነት ዘመቻቸው ወቅት ከሟቹ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊ በሚሊዮን የሚቆጠር ህገወጥ የቅስቀሳ ገንዘብ ተቀብለዋል በሚል ክስ ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል፡፡
ሳርኮዚ ቢፈረድባቸውም ከወንጀል ንጹህ መሆናቸውን በመግለጽ፣ መቃወማቸውን ሙን ቀጥለዋል። በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክትም፤ “እውነት ያሸንፋል” ብለዋል፡፡

10 months ago