Deigo is the only one who can compete with Maradona
#ethiopia | የርገን ክሎፕ በ2024 ባወጡት መፀሀፍ ላይ "... ስለ እግር ኳስ ስናወራ ሌሎች ተጨዋቾችን ለብቻ እሱን ደግሞ ለብቻ ነው መጥቀስ ያለብን። እሱን ማነፃፀር የሚቻለው ከራሱ ጋር ብቻ ነው (Deigo is the only one who can compete with Maradona)" ብለዋል።
.
ማራዶና በ1986ቱ የአለም ዋንጫ በራሱ ከፍ ያለ ጥረት ሀገሩን ለዋንጫ ካበቃ በኋላ ... በ1990ውም ለፍፃሜ ደርሶ ለዋንጫው ሲቀርብ የወቅቱ የፊፋ ፕሬዚዳንት ጆ ሀቫላንጅ የፍፃሜውን ጨዋታ ለሚዳኙት ዳኛ ቃል በቃል "ዋንጫዋ ማራዶና እጅ እንድትገባ አልፈልግም!" ነበር ያሉት። ... ዳኛውም የተባሉትን አድርገው ገሀድ በወጣ አድሎ ጀርመን 1-0 አሸንፋ ዋንጫ ወሰደች። ...
ሞራሉ ተነክቶ ከጨዋታ የራቀው ማራዶና ለ1994ቱ የአለም ዋንጫ አሰቃቂ ልምምድን ሰርቶ፣ ከምንግዜውም በላይ fit ሆኖ ውድድሩን ሲጀምር እሱም፣ በሱ የሚመራው የአርጀንቲና ቡድንም የማይቀመሱ ሆኑ። ...
ይሄኔ ፊፋ ማራዶናን በውሸት አበረታች መድሀኒት መጠቀሙን በሽንት ምርመራ አረጋገጥኩ ብሎ ከውድድሩ ውጪ አደረገው። የውድድሩ አሸናፊ ይሆናል የተባለችው የአርጀንቲና ብ/ቡድንም በግዜ ተሰናበተ። (በወቅቱ ማራዶና የወሰደው ግን የአሜሪካ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን (FDA) መደበኛ መድሀኒት ነው ብሎ እውቅና የሰጠውንና የአሜሪካ ብ/ቡድን ተጨዋቾችም ይጠቀሙበት የነበረውን መድሀኒት ነበር። ... ያውም የአለም ዋንጫ ውድድሩ እዛው አሜሪካ ላይ ነበር።)
.
በነገራችን ላይ በአለማችን ላይ እስከዛሬ በአንድ ቶርናመንት ብዙ ፋውል የተሰራበት ቀዳሚው ተጨዋች ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ነው። ... በ1986ቱ የአለም ዋንጫ 53 ፋውሎች ተሰርተውበታል። ...
.
በመቀጠል የሚገኘውም ማራዶና ነው። በ1990ው የአለም ዋንጫ በድምሩ 50 ፋውሎች ተሰርተውበታል። ...
.
ሶስተኛ ላይ የሚገኘውም ማራዶና ነው። ... በ1982ቱ የዓለም ዋንጫ 36 ፋውሎች ተሰርተውበታል። ...
The one and only, Maradona ❤
ፍርድያውቃል ንጉሤ

10 months ago