“የልቤ ጓደኛ” የተሰኘ የዘማሪ ሸመልስ ፈላቴ ቁጥር 2 የመዝሙር አልበም በቤተ ፋጌ ዓለም አቀፍ ቤቴክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ በድምቀት ዛሬ ተመርቋል።
ዘማሪ ሽመልስ ፍላቴ ላለፉት በርካታ አመታት በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ውስጥ በዝማሬ ሲያገለግል ቆይቷል።
አሁን ደግሞ ቁጥር ሁለት የልቤ ጓደኛ የተሰኘ የመዝሙር አልበሙን ይዞልን መቷል። መዝሙሩን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ Shimeles Filate በሚለው ዩቲዩብ የምታገኙት ይሆናል።
ዝግጅቱ የተሳካ እንዲሆን Elvezet International Events በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅተዋል።
https://youtube.com/shime...

10 months ago