እስራኤል እና ሃማስን እያደራደርኩ ነዉ !/ ግብፅ /
የእስራኤል እና የሃማስ ባለስልጣናት በጋዛ ያለውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም ዩናይትድ ስቴትስ ባዘጋጀችው የሰላም እቅድ ላይ ለመደራደር በግብፅ ሪዞርት ውስጥ ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት መጀመራቸው ተሰማ ።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ያቀረቡትና በታጣቂዉ የሃማስ ቡድንም ሆነ በእስራኤል በኩል ይቀበሉታል ወይ የሚሉ የታጣቂ ቡድኑን ትጥቅ ማስፈታት እና የጋዛ ራስ ገዝ አስተዳደር ዙርያ ብዙ እርግጠኛ ያልሆኑ ጉዳዮች የያዘው ለመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ሂደት መንገዱን ሊጠርግ የሚችለው የሁለቱ የሰላም ስምምነት በግብፅ እየተካሄደ መሆኑ ተነግሯል ።
እስራኤላውያን በከፍተኛ ተደራዳሪ ሮን ዴርመር የሚመራ ልኡክ ሃማስ ደግሞ በካሊል ሀያህ የሚመራ ልዑካን ወደ ግብፅ የላኩ ሲሆን ሰኞ ከሰአት በኋላ በቀይ ባህር ሻርም ኤል ሼክ ሪዞርት ድርድር መጀመሩን የግብፅ ባለስልጣን ተናግረዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማች ያሬድ ኩሽነርም ውይይቱን እንደሚቀላቀሉ የግብፁ መንግስት አል አህራም ዘግቧል።
ሃማስ እንደተናገረው ድርድሩ በመጀመሪያ ደረጃ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያተኩራል፣ የእስራኤል ኃይሎች ከፊል መውጣትን ጨምሮ በጋዛ በታጣቂዎች የተያዙ ታጋቾችን በእስራኤል እስረኞች ልዉዉጥ ማድረግ ነዉ ። ብሏል
በግብፅ የሚካሄደው ውይይት በሶስት ቀናት ውስጥ ይለቃል። ተብሎ ይጠበቃል።
አንዳንድ የሃማስ ባለስልጣናት በፍርስራሽ ስር የተቀበሩትን የታጋቾችን አስከሬን ለማግኘት ተጨማሪ ጊዜ ሊያስፈልግ እንደሚችል ቢያስጠነቅቁም ኔታንያሁ “ትዕግስታቸዉ ለተወሰኑ ቀናት መሆኑን ተናግረዋል ።
የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ የትራምፕን ጥረት አድንቀዋል።
የተኩስ አቁም፣ የታጋቾችና ታሳሪዎች መመለስ፣ የጋዛ መልሶ መገንባት እና የፍልስጤም መንግስት መመስረት እና እውቅና ለማግኘት የሚያበቃ ሰላማዊ የፖለቲካ ሂደት መጀመር ማለት ዘላቂ ሰላም እና ጠንካራ መረጋጋት ለማምጣት በትክክለኛው መንገድ ላይ ነን ማለት ነው” ብለዋል። ሲሉ ያስነበቡት ዋሽንግተን ፖስት ዘሚድሊስት አልጀዚራ ናቸዉ ።
#የኔታ_ቲዩብ ፦ ዘጋቢ ፦ #ታዴ_የማመይ_ልጅ

10 months ago