ወይዘሪት ቢሾፍቱ (Miss Bishoftu) ታወቀች።
#fastmereja I በቤናኦል ኤቨንት እና ፕሮሞሽን እና አንዱ አርት ሞዴሊንግ ጋር የተዘጋጀ የእሬቻ ሳምንት ፌስቲቫል ዛሬ በኖራ ሪዞርት MISS BISHOFTU ውድድር እና በፋሽን ምሽት ተካሂዷል።
ወይዘሪት ቢሾፍቱ በመሆን ሊድያ አብቴ በአንደኝት ስታጠናቀቅ፣ ሲንግተን ተስፋዬ ሁለተኛ፣ ብሌን ካሣውን ሶስተኛ በመሆን አጠናቋል።
ውድድሩን በአሸናፊነት ያጠናቀቁት የገንዘብ ሸልማት እና የተለያዩ የትምህርት እድል በተጨማሪም ብዙ ስራ እድሎችን እንደሚያገኙ ተነግሯል።
#ኹነት

10 months ago