6 months ago
የህጻናትን ዓይን በማጥፋት ለልመና የሚያሰማሩ ነጋዴዎች ተጋለጡ
#ethiopia | ህገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች የህጻናትን ዓይን ኾን ብለው በማጥፋት ለልመና ተግባር በግዳጅ እንደሚያሰማሩ ፖፕልሽን ካውንስልን ጨምሮ የ4 ድርጅቶች ጥናት አጋለጠ።
ይህ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በህጻናት ላይ የሚፈጸም ዘመናዊ ባርነት መሆኑን ጥናቱ አመልክቷል።
🔍 የጥናቱ አስከፊ ግኝቶች፦
👁️ ሆን ተብሎ የሚደርስ አካል ጉዳት፦ ህጻናቱ የሰዎችን ርኅራኄ እንዲያገኙ ታስቦ ዓይናቸው እንዲጠፋ ይደረጋል።
💔 ዘመናዊ ባርነት፦
በቀን አንድ ጊዜ ብቻ እንዲመገቡ መገደድ፣ አጭር የመኝታ ጊዜ እና ለረጅም ሰዓት በከባድ አየር ንብረት ውስጥ እንዲለምኑ መደረግ።
⚠️ ጥቃት፦
ሴት ህጻናት ለከፋ አካላዊና ፆታዊ ጥቃቶች መጋለጣቸው ተረጋግጧል።
💡 መፍትሔው ምንድነው? (የጥናቱ ምክረ ሐሳብ)
ለገጠሩ ማህበረሰብ፦
ሰፊ ግንዛቤ መፍጠርና የኢኮኖሚ አቅም መገንባት።
ድጋፍ፦
አካል ጉዳተኛ ህጻናትን መደገፍና አሳታፊ ፕሮጀክቶችን መንደፍ።
የጥቆማ መስመር፦
በአስገድዶ ልመና ላይ ያሉ ህጻናት በነፃ የስልክ መስመር ሪፖርት የሚያደርጉበት ደህንነቱ የተጠበቀ አሰራር መዘርጋት።
የህግ የበላይነት፦
በህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ላይ ጠንካራና የማያዳግም የህግ እርምጃ መውሰድ።
እባካችሁ ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለህጻናት ድምፅ እንሁን! የህጻናት ደህንነት የሀገር ደህንነት ነው።
#childrights #endhumantrafficking #ethiopia #childprotection #stopchildexploitation #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments