1 year ago
#seedaamutaa
(One-Man Show)
የፊታችን ቅዳሜ በአፋን ኦሮሞ ኪነጥበብ እና ቲያትር ኢንዱስትሪ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የአንድ ሰው ቲያትር (One-Man Show) ለመድረክ እይታ ያቀርባል።
ለዝግጅት ከአራት ወራት በላይ የተደከመበት፤ በአባ-ለታ አክቲንግ አካዳሚ ፕሮዲውስ የተደረገው እና በይድነቃቸው ወርቁ ተፅፎ ዳይሬክት የተደረገው "ሴዳ ሙታ" የተሰኘ አዲስ የአፋን ኦሮሞ ቲያትር ቅዳሜ ሃምሌ 12/2017 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ - ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በይፋ ተመርቆ ለመድረክ እይታ ይቀርባል።
#saturday July-19-2025G.C,
📍Addis Ababa(Finfinne), National Theater Hall.
13:30 (GMT+3) or 7:30 local time.

Comments