2 months ago
የአውሮፓ ረጅሙ የድንግል ማርያም ሐውልት ሊመረቅ ነው
#eghiopia | በአንድ የፖላንድ ቢሊየነር ወጪው የተሸፈነው 182 ጫማ ቁመት ያለው የድንግል ማርያም ሐውልት ግንባታ ተጠናቆ በነሐሴ ወር መጨረሻ ለምረቃ እንደሚበቃ ተገለፀ።
ይህ ሐውልት በአውሮፓ አህጉር ትልቁና ረጅሙ የድንግል ማርያም ሐውልት ያደርገዋል።
የግንባታውን ወጪ ሙሉ በሙሉ የሸፈኑት ታዋቂው የፖላንድ ባለሀብት ሮማን ካርኮሲክ እና ባለቤታቸው ግራዚና መሆናቸው ታውቋል።
ፕሮጀክቱ ላለፉት አራት ዓመታት ሲያከናውኑ መቆየታቸው ነው የተገለፀው።
ይህ መንፈሳዊ ሀውልት በሀብትና በስልጣን ላይ ትኩረት በሚደረግበት በዚህ አለም ውስጥ የሰዎችን አእምሮ ወደ ላቀ መንፈሳዊ እሴትና እምነት የሚያነሳሳ አርማ እንደሆነ አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #poland #spiritual #statue #virginmary

6 months ago
አስቸኳይ የትብብር ጥሪ
የጠፋ የዩኬ ፓስፖርትና ጠቃሚ ሰነዶች
ለበዓል ከእንግሊዝ ሀገር (UK) ትናንት አርብ ሚያዝያ 2/2018 ዓ.ም. (April 10, 2026) አዲስ አበባ የገቡ አባትና ልጅ፣ በአሳዛኝ ሁኔታ የእጅ ቦርሳቸውን ጥለዋል።
የጉዞው ዝርዝር
ቦታ፦ ከአየር ማረፊያ (Bole Airport) ወደ ሰሜን ማዘጋጃ (ፖላንድ ኤምባሲ ፊት ለፊት)።
ሰዓት፦ በጠዋቱ ከ 2፡00 እስከ 3፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ።
ትራንስፖርት፦ ታክሲ ተጠቅመዋል።
💼 በቦርሳው ውስጥ የሚገኙ፦
የዩኬ (UK) ፓስፖርቶች።
ቢጫ ካርድ (Yellow Card)።
ሌሎች በጣም አስፈላጊ የግል መገልገያዎች።
🙏 ጥሪ፦
ይህንን ቦርሳ ያገኛችሁ ወይም መረጃው ያላችሁ ወገኖች፣ እባካችሁ በታላቅ ትህትና በ 0912484206 ደውላችሁ በማሳወቅ የቤተሰቡን ጭንቀት እንድታቃልሉ እንማጸናለን።
"ለሚያገኝ ተገቢውን ውለታ (ወረታ) እንከፍላለን!"
እባካችሁ ለሰው ልጅ ደራሽ ሰው ነውና፣ ይህ መረጃ ለታክሲ አሽከርካሪዎችና ለነዋሪዎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩን።
They arrived yesterday (Friday April 10, 2026) from the UK to Addis Ababa ( father and son) to spend holiday with their family.
Unfortunately, they lost their hand bag that contains their UK passports, yellow card, and other important belongings.
They took a taxi from the airport to the Semen Mazegaja area (opposite of Poland Embassy) between 8:00 AM and 9:00 AM in the morning.
If anyone has found the bag, or their passport, please contact us at 0912484206. Weretawn enkeflalen.
Your help is greatly appreciated, as they urgently need their passports and yellow card.
#getu #lostandfoundaddis #emergency #ukpassport #addisababa #ethiopia #policeaddis #helpeachother #ሰበርመረጃ #የጠፋ #አዲስአበባ #ትብብር #ጌጡተመስገን #getutemesgen

8 months ago
🍺 ሰክሮ በታንክ ከተማዋን ያወከው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ!
#ethiopia | በፖላንድ ማዕከላዊ ግዛት በምትገኘው ፓይንችኖ ከተማ፣ አንድ የ49 ዓመት ግለሰብ በከፍተኛ ስካር ውስጥ ሆኖ 36 ቶን የሚመዝን የጦር ታንክ በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ ሲያሽከረክር ተገኝቶ በቁጥጥር ስር ውሏል።
⚠️ የድንጋጤ ምሽት
ክስተቱ የተፈጠረው በምሽት ሲሆን፣ የከተማዋ ነዋሪዎች T-55 የተሰኘ ግዙፍ የሶቪየት ዘመን ታንክ በመኖሪያ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀስ በመመልከታቸው በከፍተኛ ድንጋጤ ለፖሊስ ጥቆማ ሰጥተዋል። ፖሊስ ስፍራው ላይ ሲደርስ አሽከርካሪው በስካር መንፈስ ታንኩን መንገድ ላይ አቁሞት ተገኝቷል።
🚜 ለምን ታንኩን ነዳው?
እንደ ፖሊስ ሪፖርት፣ ግለሰቡ ታንኩን በጭነት መኪና የማጓጓዝ ኃላፊነት ነበረበት። ሆኖም፦
* ታንኩን የጫነው መኪና በመበላሸቱ ጥገና መጠበቅ ሰልችቶታል።
* በመሆኑም ታንኩን በቀጥታ አስነስቶ በከተማዋ መሃል መንዳት ጀምሯል።
⚖️ ቅጣቱ ምንድነው?
ምንም እንኳን በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት ባይኖርም፣ ግለሰቡ "ለሕዝብ ደህንነት ስጋት የሚፈጥር አደገኛ ሁኔታ በመፍጠር" እና "በስካር በማሽከርከር" ክስ ተመስርቶበታል። ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘም፦
> እስከ 8 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት ሊጠብቀው እንደሚችል ተገልጿል።
>
ታንኩ በማግስቱ ጠዋት በልዩ ባለሙያዎች ተነድቶ ወደ መከላከያ ይዞታ እንዲዛወር ተደርጓል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #poland #t55tank #strangenews #publicsafety #drunkdriving #worldnews #amharicnews

9 months ago
🦌 "ትንሹ ዳዊትና ግዙፉ ጎልያድ"፦ ደፋሩ ሚዳቋ ግዙፉን አውራሪስ ሲያባርር
በፖላንድ Wroclaw Zoo ውስጥ የተቀረጸ አንድ እውነተኛ ቪዲዮ ማህበራዊ ሚዲያዎችን እያነጋገረ ይገኛል። ክብደቱ ገና ጥቂት ኪሎግራም ብቻ የሆነ አንድ ትንሽ ሚዳቋ (Deer)፣ ክብደቷ 1.7 ቶን የሚመዝነውን "ማሩስካ" የተባለች ግዙፍ አውራሪስ ሲገዳደር ታይቷል።
እንዴት ሊሆን ቻለ?
ሚዳቋው ግዙፏን አውራሪስ በግንባሩ በመጋፋትና ተከታትሎ በማባረር የአካባቢው "አለቃ" ማን እንደሆነ ለማሳየት ሞክሯል።
ለመሆኑ ይህን ድፍረት ከየት አመጣው? መካነ አራዊቱ ለጉዳዩ የሰጠው ምላሽ አስገራሚ ነው፦
"የሚዳቋው ጓደኛ (ሴቷ) የመራቢያ ወቅት ላይ በመሆኗ፣ ወንዱ ሚዳቋ በሆርሞን (Testosterone) ተሞልቷል። ይህን ጉልበቱን ለመገብየትና ማንነቱን ለማሳየት የግድ ተቀናቃኝ ይፈልጋል፤ ተቀናቃኙ 1.7 ቶን የሚመዝን ቢሆንም እንኳ!"
የመካነ አራዊቱ አስተያየት፦
"በዚያች ትንሽ ሰውነት ውስጥ እንዲህ ያለ ተዋጊ ይደበቃል ብሎ ማን ያስባል?" በማለት የመካነ አራዊቱ ባለሙያዎች ተደንቀዋል። በቪዲዮው ላይ አውራሪሷ በሚዳቋው ጥቃት ግራ ተጋብታ ስትሸሽ የምትታይ ሲሆን፣ ታጋሽነቷም በብዙዎች ዘንድ ተወድሷል።
📍 ቦታ፦ Wroclaw Zoo, Poland
🎥 Video Credit: zoowroclaw / IG

Sponsored by
Surafel
1 year ago
#ግዕዝ እንደ ቋንቋ ትምህርት ትምህርት የሚሰጥባቸው የዓለማችን ቦታዎች:–
North America
============
1. Harvard University (USA):
2. Princeton University (USA):
3. University of Toronto (Canada)
4. University of Pennsylvania (USA)
5. Catholic University of America (USA)
6. UCLA (University of California, Los Angeles)
Europe
======
1. Hamburg University (Germany)
2. University of Oxford (UK)
3. University of Cambridge (UK)
4. University of Leiden (Netherlands)
5. Sapienza University of Rome (Italy)
6. University of Paris (France)
7. University of Warsaw (Poland)

Comments