7 months ago
የሲሲአርዲኤ (CCRDA) የ53 ዓመታት የልህቀት አሻራ
የሲአርዲኤ በኢትዮጵያ የማህበረሰብ ለውጥና ልማት ላይ የሚሰራ አንጋፋ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት (ኮንሶርትየም) ሲሆን፣ ላለፉት ግማሽ ክፍለ ዘመናት በሀገሪቱ የልማት ስራዎች ላይ ጉልህ አሻራ አሳርፏል።
እ.አ.አ በ1973 በኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ረሃብ ወቅት፣ የእርዳታ እና መልሶ ማቋቋም ስራዎችን ለማከናወን በልበ ቀናዎች የተመሰረተ ተቋም ነው።
ዛሬ ላይ የ53 ዓመታት የልህቀት እና የለውጥ ጉዞን አስቆጥሯል።
ራዕይ፦
ድህነት ተወግዶ ማየት።
ተልዕኮ፦
ማህበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን ከአባላት ጋር በትጋት መስራት።
በአሁኑ ወቅት ከ500 በላይ አባላት ያሉት ሲሆን፣ አባላቱም በሀገሪቱ አራቱም ማዕዘናት በሚከተሉት ዘርፎች ይሰማራሉ፦
ሰብዓዊ ድጋፍ እና ጤና
ልጆች፣ ወጣቶች እና ስነ-ፆታ
አካባቢ ጥበቃ እና የውሃ ንፅህና
ኤች አይ ቪ መከላከል
መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲያዊ ባህል ግንባታ
ሲሲአርዲኤ አባላቱ ተሞክሮ የሚለዋወጡባቸው መድረኮችን በማዘጋጀት፣ በፖሊሲ ውትወታ (Advocacy) እና በሀብት ማሰባሰብ ረገድ የአባላቱን ተፅዕኖ የማሳደግ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤: https://web.facebook.com/c...
𝐋𝐢𝐧𝐤𝐞𝐝𝐈𝐧: www.linkedin.com/in/ccrda-...
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦: https://t.me/ccrda_et
𝐘𝐨𝐮𝐓𝐮𝐛𝐞: https://www.youtube.com/@c...
𝐗 (𝐓𝐰𝐢𝐭𝐭𝐞𝐫): https://x.com/CCRDA454972
𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞: https://ccrdaeth.org/
#ccrda #ሲሲአርዲኤ #ethiopia #ngos #civilsociety #development #socialjustice #53yearsofservice #impact #humanitarianaid #policyadvocacy #communitydevelopment #ethiodevelopment

8 months ago
በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ ሙያ ዘርፍ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ያለመ አዲስ የስልጠና ፕሮግራም ይፋ ተደረገ።
በኢትዮጵያ ቀዳሚ ከሆኑ የኦዲትና የሙያ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አንዱ የሆነው ኤች.ኤስ.ቲ (HST)፤ በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ የታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ ያለመ "የሂሳብ ኣያያዝ ቴክኒሺያን የሥልጠና ፕሮግራም" (HST-ATTP) በይፋ አብስሯል።
የኤች.ኤስ.ቲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰለሞን ግዛው ስልጠናው በስሩ በሚገኘው የክህሎት አካዳሚ (HST Skill Academy) አማካኝነት የሚሰጥ መሆኑን ገልፀው በዋናነትም በግል ዘርፉ፣ በመንግሥት ተቋማትና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) ውስጥ የሚስተዋለውን የብቁ የፋይናንስ ባለሙያዎች ፍላጎት ለማርካት ታስቦ የተዘጋጀ ነው ብለዋል።
ፕሮግራሙ ዓለም አቀፍ ደረጃን ከሀገር በቀል ተሞክሮ ጋር ማጣመሩ፣ ስልጠናው በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ባለው የኤ.ሲ.ሲ.ኤ (ACCA) የሂሳብ ኣያያዝ ቴክኒሺያን ስርአተ-ትምህርት ላይ ተመስርቶ እና ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ተጣጥሞ የቀረበ መሆኑ ከቀደሙት የስልጠና አይነቶች ለየት እንደሚደርጉት ዋና ሥራ አስፈፃሚው ተናግረዋል።
ስልጠናው ዘመናዊውን የኤች.ኤስ.ቲ የኢ-ለርኒንግ ፕላትፎርም (learn.hst-et.com) በመጠቀም ሰልጣኞች በማንኛውም ቦታና ጊዜ እንዲከታተሉት ያስችላልም ተብሏል።
ተግባር ተኮር ዝግጅት ንድፈ-ሃሳብን (Theory) ብቻ ሳይሆን ሰልጣኞች በቀጥታ ወደ ሥራ ገበታ ሲሰማሩ የሚያስፈልጋቸውን የሙያ ስነ-ምግባርና ተግባራዊ ክህሎት እንዲጨብጡ ተደርጎ የተቀረጸ ነው።
ኤች.ኤስ.ቲ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኦዲት፣ በታክስና በስትራቴጂክ ማማከር ዘርፍ የገነባውን ስም በመጠቀም፣ ይህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማጠናከር ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው ተገልጿል።
በተለይም በዘርፉ አዲስ የስራ እድሎችን ለመፍጠርና የዜጎችን የመወዳደር አቅም ለማሳደግ ጉልህ ፋይዳ ይኖረዋል።
ስለ ስልጠናው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ አካላት በተቋሙ ድረ-ገጽ www.hst-et.com ወይም በስልጠና ፖርታሉ learn.hst-et.com መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ ያለመ "የሂሳብ ኣያያዝ ቴክኒሺያን የሥልጠና ፕሮግራም" ይፋ ሆነ።

1 year ago
ሂውማን ራይትስ ዎች የሲቪል ማኅበራት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ እንዲሻር ጥሪ አቀረበ
ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ የሕግ አውጪዎች ለመንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) ሰፊ የሥራ ገደብ የሚጥለውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ውድቅ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። ድርጅቱ ይህ ረቂቅ ሕግ ከጸደቀ የሲቪል ማኅበራት ሥራን በእጅጉ እንደሚገድብ አስጠንቅቋል።
የሲቪል ማኅበራት ሕግ ረቂቅ ማሻሻያ ገና ለፓርላማ አልቀረበም ተብሏል። ሂውማን ራይትስ ዎች እንዳለው ከሆነ፣ እነዚህ ማሻሻያዎች ከፀደቁ መንግሥት በሲቪል ማኅበራት ላይ ያለውን ቁጥጥር በማጠናከር፣ የገንዘብ ድጋፍን በመገደብ እና ያለፍትህ አካል ጣልቃ ገብነት ድርጅቶችን የማገድ ወይም የመበተን ሥልጣን ይኖረዋል።
ይህ ረቂቅ ሕግ በተለይ በሀገሪቱ የዲሞክራሲ ሂደት እና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋል ተብሎ ስጋት እየተገለጸ ነው።ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ ለኢትዮጵያ አጋሮችም ጭምር መልዕክት አስተላልፏል፤ ይህም ማሻሻያዎቹ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ደረጃዎችን ማክበር እንዳለባቸው በግልጽ እንዲያሳውቁ ጥሪ አቅርቧል።
Via Capital

ፈረንሳይም ልክ እንደ አሜሪካ
#ethiopia | በርካታ ዓለም ዓቀፍ ረጂ ሃገራት የአሜሪካን ፈለግ እየተከተሉ ነው::አውሮጳዊቷም ሀገር ፈረንሳይ የዓለም አቀፍ የዕርዳታ በጀቷ ላይ ከፍተኛ ቅነሳ ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል::
በፈረንሳይ ዓመታዊ ድጋፍ የቆሙት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) ከፍተኛ ስጋታቸውን ውስጥ ገብተዋል::
የድጋፍ በጀት እጥፉቱ ዓለማችን በጦርነት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ ድጋፍ በምትሻበት በዚህ ሰዓት መሆኑ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን አካላት ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ነው::

Sponsored by
Surafel
Comments