1 month ago
"ናና" የተወዳጇ ድምፃዊት ራሄል ጌቱ አዲስ የሙዚቃ ስራ የፊታችን አርብ በናሆም ሪከርድስ ይለቀቃል!
በላቀ የድምፅ ብቃቷ እና በተወዳጅ ስራዎቿ ሁሌም የምታስደንቀን ድምጻዊት ራሄል ጌቱ፣ የፊታችን አርብ ሐምሌ 26, 2018 ዓ.ም "ናና" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለአድማጭ ታቀርባለች::
በ16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተሰርቶ የቀረበዉ ይህ ስራ በናሆም ሪከርድስ (Nahom Records) የዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። ከ"ጥሎብኝ" እስከ "እቴሜቴ አልበሞ" በልዩ ስራዎቿ ልባችንን የገዛችው ራሄል፣ በዚህኛው ደግሞ "ናና" በተሰኘው አዲስ ስራዋ ድንቅ ስራ ይዛልን መጥታለች።
#rahelgetu #nana #newethiopianmusic #ethiopianmusic #habeshamusic #ናና

11 months ago
https://youtu.be/IpQ71Wmde...
ለትኩስና አስገራሚ የእግር ኳስ ዜናዎች
ሰብስክራብ በማድረግ ይተባበሩንከ3 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ ወጭ የሆነበት ዝውውርየክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ምሽት 3 ሰዓት ላይ ተዘግቷል፡፡ በዝውውሩ በንቃት የተሳተፉት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ክብረ ወሰን የሆነ የዝውውር ገንዘብም ውጭ ያደረጉበት ሆኖ ተጠናቋል፡፡
#football #አርሰናል #mensurabdulkeni #ማንቸስተር_ዩናይትድ #ethiopian #dinklejoch #eregnaye #lovestory #newethiopianmusic

Comments