7 months ago
በሬዲዮ በምናብ ያስቃኘን ድምፅ፤ አሁን በምስል መጣ! 🇪🇹🎥
"ጋዜጠኛ አስቻለው ጌታቸው አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ከፈተ"
#ethiopia | ለ10 ዓመታት በኢትዮጵያ ሬዲዮ "ኢትዮጵያን እንቃኛት" ፕሮግራም፤ የሀገራችንን ውብ የተፈጥሮ ፓርኮች እና አስቸጋሪ የመልክዓ ምድር አቀማመጦች በምናብ ስናይ እንደነበር ይታወሳል።
ያንን ውብ ድምፅ እና የጉዞ ታሪክ የተሸከመው ጋዜጠኛ አስቻለው ጌታቸው፤ አሁን ደግሞ በምስል ሊያስቃኘን "የጋዜጠኛው ቱሪስት" (The Journalist Tourist) በሚል አዲስ የዩቲዩብ ቻናል መጥቷል!
ጋዜጠኛ አስቻለው ማን ነው?
✅ ተወልዶ ያደገው በተፈጥሮ መስህቡ ባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ነው።
✅ በሰሜን ተራራዎች ከቧሂት እስከ ራስ ዳሸን፣ በጋምቤላ አስቸጋሪ ረግረጋማ ቦታዎች እና በሌሎችም ፈታኝ ስፍራዎች ተጉዞ ኢትዮጵያን አስተዋውቋል።
✅ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በዶክመንተሪ እና በኤዲተርነት ለ6 ዓመታት አገልግሏል።
✅ አሁን ደግሞ "ማውንቴንስ ሚዲያ"ን አቋቁሞ በቱሪዝም እና ተፈጥሮ ጥበቃ ላይ እየሰራ ይገኛል።
የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሀብት በልዩ አቀራረብ ለማየት የዩቲዩብ ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፣ እናበረታታው!
👇
🔗 ሊንኩን ይጫኑ: https://www.youtube.com/@%...
መልካም በዓል! 🎄
#aschalewgetachew #ethiopianenkangnat #tourismethiopia #travel #newchannel #ethiopia

Comments