19 days ago
*ሀብቴ የላብና የደም ውጤት ነው ይላል
*አንድ ቀን ቢሊየነር እሆናለሁ የሚል እምነት ነበርኝም ሲል ይናገራል የቅርጫት ኳስ ኮኮቡ ማይክል ጆርዳን
"ከስፖርት ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት"
#ethiopia | ከ1990 እስከ 2026 ከ4.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያገኘው ስኬታማው ስፖርተኛ
ጆርዳን ከስፖርት ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት የተሸጋገረው በብራንዲንግ በሮያሊቲ እና በኢንቨስትመንት አማካኝነት በሚያገኛቸው ከፍተኛ ገቢዎች ነው።
የማይክል ጆርዳን የሀብት መጠን በ1990 እና በ2026 መካከል ያለው ልዩነት እጅግ ሰፊ ልዩነት አለው።
በ1990 ማይክል ጆርዳን የሚመዘገብ የሀብት መጠን አልነበረውም።
በ15 የኤንቢኤ የጨዋታ ዘመናቱ በደመወዝ እና በፊርማ ቦነስ ብቻ ወደ 90 ሚሊዮን ዶላር አግኝቷል።
በዚያ ወቅት የናይኪና ኤር ጆርዳን ምርቶች በአሜሪካ ፋሽን የሆኑበት ወቅት ነበር።
በወቅቱ በነበረው ከፍተኛ ዝና ምክንያት እነዚህ እውቅ ተቋማት የረጅም ጊዜ የምርታቸው ዋነኛ ብራንድ አምባሳደር አደረጉት።
አሁን በ2026 የማይክል ጆርዳን ጠቅላላ ሀብቱ 4.3 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል።
ይህ ሀብት ከቅርጫት ኳስ ስፖርት ባሻገር ከናይኪ እና ከሌሎች ኩባንያዎች ጋር ባደረጋቸው የረጅም ጊዜ የንግድ ስምምነቶች አማካኝነት የመጣ ነው።
እንዲሁም እንደ ሻርሎት ሆርኔትስ የቅርጫት ኳስ ቡድን ባለቤትነት እና የናስካር ቡድን አባልነት ባሉ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተገኘ ገንዘብ እንደሆነ ነው ኒዮርክ ታይምስ ባወጣው ፁሁፍ የተመለከትነው።
ጆርዳን ከስፖርት ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት የተሸጋገረው በብራንዲንግ በሮያሊቲ እና በኢንቨስትመንት አማካኝ በሚያገኛቸው ከፍተኛ ገቢ ነው።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #americabasketball #michaeljordansnetworth #1990to2026billionaire

Comments