8 months ago
⚫️ በአሜሪካ ለምትገኙ: የአቶ አማን ፍስሃጽዮን የሽኝት እና የጸሎት መርሃ ግብር 🕯️
የሀገርም ባለውለታ... የሚዲያ መሪውን ለመሰናበት ለምትፈልጉ ሁሉ
የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራች እና የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍስሃጽዮን ህክምናቸውን ሲከታተሉበት በነበረው አሜሪካ ህይወታቸው ማለፉ ይታወቃል።
በመሆኑም በአሜሪካ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና አድናቂዎቻቸው የሚከተሉት የሽኝት መርሃ ግብሮች ተሰናድተዋል፡-
📍 የሽኝት ፕሮግራም (Viewing/Farewell):
ቀን: ዛሬ ሐሙስ (ፌብሯሪ 12) እና ነገ አርብ (ፌብሯሪ 13)
ቦታ: ሜሪላንድ፣ ታኮማ ፓርክ (7700 Carroll Avenue, Takoma Park, MD)
📍 የጸሎት መርሃ ግብር:
ቀን: የፊታችን ቅዳሜ (ፌብሯሪ 14)
ቦታ: ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኢቫንጄሊካን ቤተክርስቲያን (International Ethiopian Evangelical Church)
ማስታወሻ:
አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣበትን ቀን እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውን የቀብር ሥነ-ስርዓት በተመለከተ ኮሚቴው የሚያወጣውን መረጃ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።
ነፍስ ይማር!
#amanfissehatsion #ebs #memorialservice #dmv #maryland #ethiopianmedia #rip #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments