10 months ago
የሮቤል የሙዚቃ አልበም ተለቋል🔥🔥
#ethiopia | እጅግ ድንቅ የሆነ አልበም ይዞ በአዲስ ቃና የመጣው ሮቤል ሚደቅሳ ከበር-አፍ የሙዚቃ አልበም ላይ ከአንጋፋዎቹ ፀጋዬ ደቦጭ እና ብሌን ዬሴፍ የተሳተፉበት ሲሆን ክነፍ ክነፍ እና ህይወት አለን የተሰኘዉን ስራ በግጥም ፣ በዜማ እንዲሁም በቅንብር የሰራለት ኤርሚያስ ፍቃዱ ደግሞ በአልበሙ ላይ የንጉሱን ድርሻ በመውሰድ በ10 ግጥም ፣ 11 ዜማ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሙዚቃ ቅንብር ፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ በመስራት አልበሙን እጅግ ድንቅ አርጎ አዘጋጅቶታል።
ይህን ከበር-አፍ የተሰኘውን የሮቤል ሚደቅሳ አልበም በተለያዩ የዲጂታል ሙዚቃ መተገበርያዎች እና በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩትዩብ ገፅ ከአሁን ጀምሮ ታገኙታላቹ ::
https://www.youtube.com/pl...
አርብ ህዳር 19 2018 ዓ.ም
#robel #robelmideksa #ሮቤል #kinefkinef #ethiopianmusic #oldiesmusic #keberaf #newalbum #album #esksta #music #musicchallenge

u12e8u122eu1264u120d u121au12f0u1245u1233 u12e8u1218u1300u1218u122au12eb u12a0u120du1260u121d u120au1208u1240u1245 1 u1240u1295 u1240u1228u12cd!
#ethiopia | u12e8u121du1295u130au12dcu121d u121du122du1325 u12a0u120du1260u121d u1235u1265u1235u1265 u12cdu1235u1325 u1218u130du1263u1275 u12a0u1208u1260u1275 u12e8u1270u1263u1208u1208u1275 u12e8u12f5u121du1343u12ca u122eu1264u120d u121au12f0u1245u1233 u12e8u1218u1300u1218u122du12eb u12a0u120du1260u121d u12e8u1206u1290u12cd "u12a8u1260u122d-u12a0u134d" u12e8u1270u1230u1298u12cd u12e8u1219u12dau1243 u12a0u120du1260u121d u1265u12d9 u12a0u12f3u12f2u1235 u1290u1308u122eu127du1295 u120au12ebu1235u12f0u121du1320u1295 u12ddu130du1305u1271u1295 u1328u122du1237u120du1362
u12a8u12dau1205 u1260u134au1275 u1260u1230u122bu1278u12cd u12adu1290u134d u12adu1290u134d u1363 u1205u12edu12c8u1275 u12a0u1208u1295 u12a5u1295u12f2u1201u121d u12e8u1270u1208u12ebu12e9 u12e8u1219u12dau1243 u1235u122bu12ceu127d u1270u12c8u12f3u1305u1290u1275u1295 u12ebu1270u1228u1348 u1232u1206u1295 u1260u12dau1205 u12a0u120du1260u121d u12f0u121e u1265u12d9 u12a0u12f3u12f2u1235 u1290u1308u122eu127du1295 u120au12ebu1230u121bu1295 u12ddu130du1305u1271u1295 u1328u122du1237u120du1362
u12a0u122du1265 u1205u12f3u122d 19 "u12a8u1260u122d-u12a0u134du201d u12a0u120du1260u121d u1260 u12cbu120du12eb u12a2u1295u1270u122du1274u12edu1218u1295u1275 u12e8u12e9u1272u12e9u1265 u127bu1293u120d u12a5u1293 u1260u1201u1209u121d u12a0u1208u121d u12a0u1240u134d u12e8u12f2u1302u1273u120d u121bu1230u122bu132bu12ceu127d u12edu1208u1240u1243u120du1362
u1219u12dau1243u12cd u1245u12f5u121au12eb u12a5u1295u12f2u12f0u122du1236u1275 Subscribeu1363 follow u12ebu12f5u122du1309u1362
https://youtube.com/u0040w...
#newalbum #album #robel #ethiopian music #keberaf ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
u12e8u122eu1264u120d u121au12f0u1245u1233 u12e8u1218u1300u1218u122au12eb u12a0u120du1260u121d u120au1208u1240u1245 1 u1240u1295 u1240u1228u12cd!
#ethiopia | u12e8u121du1295u130au12dcu121d u121du122du1325 u12a0u120du1260u121d u1235u1265u1235u1265 u12cdu1235u1325 u1218u130du1263u1275 u12a0u1208u1260u1275 u12e8u1270u1263u1208u1208u1275 u12e8u12f5u121du1343u12ca u122eu1264u120d u121au12f0u1245u1233 u12e8u1218u1300u1218u122du12eb u12a0u120du1260u121d u12e8u1206u1290u12cd \
11 months ago
እጅግ ድንቅ የሙዚቃ አልበም በቅርብ ቀን!
#ethiopia | የምንጊዜም ምርጥ አልበም ስብስብ ውስጥ መግባት አለበት የተባለለት የድምፃዊ ሮቤል ሚደቅሳ የመጀመርያ አልበም የሆነው "ከበር-አፍ" የሙዚቃ አልበም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ሊያስደምጠን ዝግጅቱን ጨርሷል።
በጣም በቅርብ ቀን "ከበር-አፍ” አልበም በ ዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ቻናል እና በሁሉም አለምአቀፍ የዲጂታል ማሰራጫዎች ይለቀቃል።
እስከዛው ድረስ የዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ገፅን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በፍቅር እጠይቃለሁ !!!
https://youtube.com/waliy...
#newalbum #album #robel #ethiopian music #keberaf

Comments