10 months ago
የሮቤል የሙዚቃ አልበም ተለቋል🔥🔥
#ethiopia | እጅግ ድንቅ የሆነ አልበም ይዞ በአዲስ ቃና የመጣው ሮቤል ሚደቅሳ ከበር-አፍ የሙዚቃ አልበም ላይ ከአንጋፋዎቹ ፀጋዬ ደቦጭ እና ብሌን ዬሴፍ የተሳተፉበት ሲሆን ክነፍ ክነፍ እና ህይወት አለን የተሰኘዉን ስራ በግጥም ፣ በዜማ እንዲሁም በቅንብር የሰራለት ኤርሚያስ ፍቃዱ ደግሞ በአልበሙ ላይ የንጉሱን ድርሻ በመውሰድ በ10 ግጥም ፣ 11 ዜማ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሙዚቃ ቅንብር ፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ በመስራት አልበሙን እጅግ ድንቅ አርጎ አዘጋጅቶታል።
ይህን ከበር-አፍ የተሰኘውን የሮቤል ሚደቅሳ አልበም በተለያዩ የዲጂታል ሙዚቃ መተገበርያዎች እና በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩትዩብ ገፅ ከአሁን ጀምሮ ታገኙታላቹ ::
https://www.youtube.com/pl...
አርብ ህዳር 19 2018 ዓ.ም
#robel #robelmideksa #ሮቤል #kinefkinef #ethiopianmusic #oldiesmusic #keberaf #newalbum #album #esksta #music #musicchallenge

Comments