10 months ago
Jessica Cox ትባላለች 42 አመቷ ሲሆን ተወልዳ ያደገችው አሜሪካArizona ከተማ ነው..ስትወለድ ጀምሮ በተፈጥሮ ሁለት እጅ የላትም።በተፈጥሮ ምክንያት ሁለት እጅ ማጣቷ ግን ስሟን በአለምዙሪያ ከማስጠራት አልፋ በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ በክብር ከማፃፍ ያገዳት ምንም ነገር የለም።
Jessica Cox...በአለማችን የመጀመሪያዊቷ እጅ የሌላት የአውሮፕላን አብራሪ ነች...እግሮቿን ብቻ በመጠቀም 89 ሰአታትን ማብረር ችላለች...ለነገሩ ከእሷ በኋላም እጅ የሌለው አውሮፕላን አብራሪ እስከ ዛሬ በአለም ዙሪያ የለም። ከአውሮፕላን ማብረር ሌላ መኪና መንዳት፣በእግሮቿ ስልክ ይዞ ማውራት እንዲሁም በአንድ ደቂቃ ምንም ሳትሳሳት ከ30በላይ ፊደላትን በፍጥነት አሳምራ መፃፍ ትችላለች።
Jessica Cox በጋዜጠኞች የማትረሺው ገጠመኝ ካለሽ ንገሪን ስትባል አንድ ሱስ ውስጥ ያለ የ25አመት ወጣት ወደ እኔ መጥቶ አንቺ ልዩ ፍጥረት ነሽ እድለኛ ነሽ እንደዚህ ሆነሽ በመወለድሽ ፈጣሪን ማመስገን አለብሽ.... እኔም ስወለድ እጅ ሳይኖረኝ ብወለድ ኖሮ እንዳንቺ ስኬታማ እሆን ነበር ህይወቴ እንዳሁኑ አይበለሽም ነበር ብሎኛል ብላለች።
ሰው በተፈጥሮ የተሰጠው ነገር ካልተጠቀመና ከሰነፈ ለስኬት ማጣቱ እና ለዝብርቅርቅ ህይወቱ ተጠያቂ ፈጣሪን ያረጋል!!
seledadotio

1 year ago
"እኔ እኮ ኢትዮጵያዊ ነኝ!" በኢትዮጵያ ሀገር ባህል ልብስ የደመቁት ምክትል ፕሬዝዳንት
ለኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅር በተለያዩ መንገዶች ከሚገልፁና ከሚያንፀባርቁ የአገራት መሪዎች አንዷ የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው። ም/ፕሬዝዳንቷ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ላይ ለመካፈል ዛሬ አዲስ አበባ ሲገቡ በኢትዮጵያ ሸማ የተሰራና በአገራቸው የቀለም ፈርጥ (Color tone) የተጠለፈ ቀሚስ ለብሰው በምጣት ለኢትዮጵያ ያላቸውን ክብርና ፍቅር አንፀባርቀዋል።
ወ/ሮ #jessica Rose Epel Alupo ባለፈው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ለመሳተፍ ሲመጡ ለተቀበሏቸው ሚኒስትር "እኔኮ ኢትዮጵያዊ ነኝ"! ለአገራችን ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር ደጋግመው ሲገልፁ ሰምቻቸዋለው። #ugandan #ethiopia
📷 Abdi Ali Ibrahim
Via: ኃይለሚካኤል ዴቢሳ

Comments