Sponsored by
Surafel
1 month ago
ለፓን አፍሪካን አዋርድ ወደ ናይጄሪያ ሌጎስ ስጓዝም ሆነ ስመለስ ለሰጣችሁኝ ልዩ ፍቅር ማበረታቻ እና ክብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አባላትን (Crew) እና የሲአይፒ (CIP) ላውንጅ አባላት በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ! በጉዞዬ ሁሉ ያሳያችሁኝ አክብሮት እና ሞቅ ያለ መስተንግዶ ጉዞዬንም ሽልማቱንም ይበልጥ ልዩ አድርጎታል። ሁሌም ስለምታኮሩን አብሬአችሁም ስለምበር ኩራት ይሰማኛል አመሰግናለሁ ! ✈️💚💛❤️
Huge thanks to the incredible Ethiopian Airlines crew and the CIP Lounge staff for the amazing love and support during my trip to and from Lagos for the Pan-African Award! Your warm hospitality and encouragement made this milestone even more special. Truly grateful for the world class service and for making me feel at home in the skies. ✈️💚💛❤️
Ethiopian Airlines

10 months ago
አንዲት ትንሽ "አመሰግናለሁ" ታላቅ ነገሮችን ማሳካት ትችላለች
በካታጅ ሪቻርድ የተፃፈ
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለወጠ ባለና ሊገመት በማይችል ዓለም ውስጥ፣ የምስጋና ኃይል በዕለት ተዕለት ተግባራትና እንደ አንድ የሕይወት አመለካከት እየተገኘ ነው።
የጤና መድን ክፍያዎች እንደገና ጨምረዋል፣ ደሞዝ ግን አልጨመረም። በአሜሪካ ትራምፕ በሥልጣን ላይ ናቸው፣ በተለያዩ አገሮችም ዲሞክራሲ አደጋ ላይ የወደቀ ይመስላል። በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ቀውስ፣ ረሃብ፣ የዩክሬን ጦርነት — እና በመላው ዓለም ያለው ሁለንተናዊ ችግር ተዘርዝሮ ተቆጥሮ አያልቅም።
ዓለም እየተናወጠች ያለች ትመስላለች፣ እኛም ነዋሪዋቿ እየተፈተንን ነው። ያለፈውን ጊዜ መለስ ብለን ስንመለከት፣ በአሉታዊ አስተሳሰቦች ውስጥ መጥፋት ቀላል ነው። ይህን ስናደርግ ግን፣ በሕይወታችን ውስጥ ከሁሉ ነገር በላይ ምን ያህል መልካም ነገሮች እንዳሉ እንረሳለን።
ብዙ ጊዜ እንደ ቀላል የምንቆጥራቸው ትናንሽ ነገሮች ናቸው — ለምሳሌ ጠዋት በሞቀ ውሃ መታጠብ፣ በቤታችን መውጫ እና በመንገድ ላይ የሚያጋጥም ወዳጃዊ ሰላምታ፣ ወይም ትናንሽ ልጆች እያሉ እንኳ ሙሉ ሌሊት መተኛት።
የምስጋና ሳይንሳዊ ጥቅም
የሥነ-ልቦና ባለሙያዋ ቢርጊት ክላይም "ምስጋና በአእምሮ ጤና ላይ በጎ ተጽዕኖ እንዳለው ተረጋግጧል" ይላሉ። እሳቸው በዙሪክ የዩኒቨርሲቲ የሥነ-አእምሮ ሆስፒታል ውስጥ ከውጥረት ጋር የተያያዙ በሽታዎችን የሚያጠኑ ፕሮፌሰር ናቸው።
አመስጋኝ ሰዎች ውጥረትን በተሻለ ሁኔታ ይቋቋማሉ፣ ደስተኛ ናቸው፣ ለድብርት አይጋለጡም፣ ለአደንዛዥ ዕፅ ተጋላጭነታቸው ዝቅተኛ ነው፣ የተሻለ እንቅልፍ ይተኛሉ እንዲሁም በጎ የባህሪ መገለጫዎች አሏቸው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ባሉ መልካም ነገሮች ላይ ትኩረት አድርገው ለጥቂት ሳምንታት ምስጋናቸውን ሲገልጹ ደህንነታቸው፣ የአእምሮ ሰላማቸውና አልፎ ተርፎም አካላዊ ጤንነታቸው በከፍተኛ ሁኔታ ሊሻሻል ይችላል።
"ጥሩው ዜና ምስጋና እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ሊለማመዱት የሚችሉት ነገር ነው" ይላሉ ፕሮፌሰር ክላይም። ይህ ማለት ዓለምን በሮዝ መነጽር ብቻ ማየት ማለት ሳይሆን፣ አዳዲስ አመለካከቶችን ማዳበር ማለት ነው።
በእርግጥ በሁሉም ሰው ሕይወት ውስጥ ደስ የማያሰኙ ነገሮች ይከሰታሉ። እነዚህም ያልተሳካ ቀጠሮ ካሉ ጥቃቅን ክስተቶች ጀምሮ፣ እንደ ሥራ ማጣት፣ ከፍቅረኛ ጋር መለያየት ወይም ሕመም ያሉ ዋና ዋና የሕይወት ክስተቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ክላይም ሲቀጥሉም "አሉታዊ ስሜቶች መቼም ቢሆን ችላ ሊባሉ አይገባም፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ሙያዊ ድጋፍ መፈለግ አለበት" ይላሉ።
በትንሽ ጥረት የሚገኝ ውጤት
ዋናው ነጥብ ክስተቶችን በአዎንታዊ መልኩ እንደገና የመተርጎም ችሎታ ነው። ይህንን እንደ ቅድመ መከላከል መለማመድ ጠቃሚ ነው — ይህም በዕለት ተዕለት ጥቃቅን ችግሮችም ሆነ በትልልቅ ፈተናዎች ጊዜ ድጋፍ ይገኝበታል። የምስጋና ልምምዶችን ከዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር ማዋሃድ ይቻላል።
ዋናው ነገር የልምምዱ ርዝመት ሳይሆን ዘወትር መደረጉ ነው። ክላይም እንዲህ ይላሉ፦ "በትናንሽ ልምምዶች ላይ የተደረጉ የተለያዩ ጥናቶች አሉ። በቀን አምስት ደቂቃ እንኳ ለራስ ትኩረት መስጠት ለውጥ ያመጣል። ሰዎች የበለጠ አዎንታዊ ይሆናሉ፣ ከሌሎች ጋር ያላቸው ግንኙነት ይሻሻላል፣ በዚህም ምክንያት የብቸኝነት ስሜታቸው ቀንሶ እርካታቸው ይጨምራል።"
አዎንታዊ ግንኙነት
ምስጋና የአንድ ወገን መንገድ አይደለም፤ ለሁለቱም ወገኖች ይጠቅማል። ይሁን እንጂ አብዛኞቹ ሰዎች አንዲት ቀላል "አመሰግናለሁ" የምትል ቃል ያለውን አዎንታዊ ኃይል ዝቅ አድርገው ይመለከቱታል። አሜሪካውያን ተመራማሪዎች አሚት ኩመር እና ኒኮላስ ኤፕሌይ ይህንን በአንድ ጥናት አረጋግጠዋል። ምስጋናን መግለጽ ሰዎች ስለራሳቸው የተሻለ ስሜት እንዲሰማቸው ያደርጋል።
በተመሳሳይ ጊዜ፣ ብዙ ሰዎች የምስጋና መግለጫቸው ለሌሎች አዎንታዊ ስሜት ከመስጠት ይልቅ ለሐፍረት ይዳርጋቸዋል ብለው ያስባሉ። ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ ከምንፈልገው ያነሰ ምስጋና እንድንገልጽ ያደርገናል።
ለእኛ በጎ አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር ልዩ ትስስር ይሰማናል — ይህም በተራው የሕይወት ጥራታችንን ይነካል። ስለዚህ ምስጋና ሁላችንም እርስ በርሳችን የምንጠቀስበት አዎንታዊ የመልስ-ምላሽ ውጤት አለው።
የማህበራዊ ሚዲያ መነቃቃት
ይህ ሳይንሳዊ ግኝት ብቻ አይደለም። ምስጋና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይም ትልቅ ትኩረት እያገኘ ነው፦ #grateful የሚለው ሃሽታግ ብቻ በኢንስታግራም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መልዕክቶች አሉት። ቁጥር የሌላቸው ተጽዕኖ ፈጣሪዎች (influencers) የምስጋና ልምምድ ቪዲዮዎችን ይለጥፋሉ። ከዚህ በተጨማሪ የስማርትፎን መተግበሪያዎች ወይም የቀድሞው ዓይነት ማስታወሻ ደብተሮች አሉ።
ብዙ ሰዎች የምስጋና ልምምዶችን ከኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ውጭ በእጅ ጽሑፍ ማድረጉ አስፈላጊ ሆኖ ያገኙታል። አርቲስትና የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ የሆነችው ክላውዲያ ማርሰን ለዚህ አንዱ ምሳሌ ናት። ዕድሜ ልኳን ማስታወሻ ደብተር ስትጽፍ ቆይታለች፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት የአምስት ዓመት ማስታወሻ ደብተር በስጦታ ካገኘች በኋላ ደግሞ መጻፉን አዘውትራለች። የዚህ ማስታወሻ ደብተር ልዩነቱ፦ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ለአምስት ዓመታት ተከታታይነት ያለው የዚያው ዕለት መረጃ ይሰፍራል። "ስለዚህ ባለፉት ዓመታት በዚሁ ዕለት ምን እንዳደረግሁ ማየት እችላለሁ። መጽሐፉን መመልከት ብዙ ጊዜ በፊቴ ላይ ፈገግታ ያመጣል" ትላለች።
ማስታወስ ጥሩ ነው። ምን ቀረ? ምን ተለወጠ? "ከጥቂት ዓመታት በፊት ለእኔ አስፈላጊ የነበሩ ነገሮች አሁን ላይ ላይሆኑ ይችላሉ። ይህ ደግሞ አሁኑንና ወደፊቱን ስመለከት እፎይታ ሊሰጠኝ ይችላል።"
የማስታወሻ ደብተሩ አወቃቀር ስራዋን እንድትቀጥል ይረዳታል፦ "በየቀኑ፣ ሁልጊዜ ከመተኛቴ በፊት እጽፋለሁ" ትላለች። የምስጋና ማስታወሻ ደብተሩ ግዙፍ ለውጦችን አላመጣም፣ ነገር ግን ማርሰን እንደምትለው "ልክ እንደ ስፖርት፣ ዮጋ፣ ሜዲቴሽን ወይም ጤናማ አመጋገብ ነው — ዘወትር ባታደርገው ኖሮ ምን ሊሰማህ እንደሚችል አታውቀውም።"
ለዕለት ተዕለት መልካም ነገሮች ያላት አመለካከት በግልጽ ተስሏል፦ "መጀመሪያ ላይ አስቸጋሪ ነበር፣ አሁን ግን በቀላሉ ይፈስልኛል።" እንደ ከፍተኛ የበረዶ መውደቅ ያሉ ልዩ ክስተቶችን ትመዘግባለች። አሉታዊ ገጠመኞችንም አታስቀርም፦ "ደስ የማያሰኝ ነገር ካጋጠመኝ እሱንም እጽፈዋለሁ።" የምሽት የምስጋና ጽሁፏ እንደ አንድ ሥርዓት ሆኗል — ቀኑን በበጎ መንገድ ማጠቃለያ። "ከመተኛቴ በፊት ራሴን እንዳረጋጋና ቀኑን በሰላም እንድሰናበት ይረዳኛል።"
አዲስ የጸሎት ዓይነት
እንዲህ ያሉት የምስጋና ሥርዓቶች አሁን ላይ በከፊል ጸሎትን እየተኩ ነው። የሃይማኖት ምሁሯ ዶሮቲያ ሉዴከንስ "ምስጋና በብዙ ሃይማኖቶች መንፈሳዊ ተግባር ውስጥ ሥር የሰደደ ነው" ይላሉ። "ይህ ስለ ውስጣዊ የሕይወት አመለካከት ነው፣ እናም ሰውን ከማማረር ያወጣዋል።"

11 months ago
“ ሀትሪክ እንድሰራ ጸሎት አድርጌ ነበር “ ኢዜ
#ethiopia | የመድፈኞቹን ሶስት ግቦች ያስቆጠረው ኤቤሪች ኢዜ
“ ቡድኑን በመርዳቴ እና በድሉ ተደስቻለሁ “ ሲል ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
“ ሀትሪክ ለመስራት ፀሎት አድርጌ ነበር የገባሁት “ ያለው ኢዜ ፀሎቴ ፍሬ አፍርቷል ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ሲል ገልጿል።
ባለፈው ክረምት ቶተንሀምን ለመቀላቀል ተቃርቦ ስለመሆኑ የተጠየቀው ኢዜ “ ስለእሱ ባናወራ “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።
ኢዜ ማነው?!
🥶 Thomas Frank on Friday: “WHO IS EZE?”.
Today, Eze scored an HAT-TRICK. 🫢
ከጨዋታው አንድ ቀን በፊት በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ኤዜ ማነው በማለት ሊቀልዱ የሞከሩት የቶተንሀሙ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ እንግሊዛዊው ተጫዋች ሀትሪክ በመስራት በሚገባ መልስ ሰጥቷቸዋል፡፡
Eberechi Eze: “A special night. I prayed for a hat-trick today… and God answered. Grateful for the moment, ready for the next challenge.”
🚨🚨
212ኛውን የሰሜን ለንደን ደርቢ በድል ያጠናቀቁት መድፈኞቹ ከተከታያቸው ቼልሲ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት በማስፋት ሊጉን በ29 ነጥብ እየመሩ ይገኛሉ፡፡
#ts #sport #gtmc

1 year ago
ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
ነገ ኦገስት 09 በዳላስ ቴክሳስ
Reflection from Denver Colorado.
His excellence Amssalu Kassaw, Aurora City Counsel.
I had the privilege of attending a powerful and educational event organized by Taste of Ethiopia, featuring the well-known Dr. Wodajeneh Meharene.
His talk on mental health and mind care was incredibly impactful and timely.
I was especially grateful for the opportunity to participate in the discussion on suicide awareness—an issue that has deeply affected our community with the recent tragic loss of a young girl.
Dr. Wodeje’s insights were both compassionate and informative, offering much-needed guidance and support. Thank you to Taste of Ethiopia and the Ethiopian community for bringing such an important conversation to the forefront. #powerfu

ነገ ኦገስት 09 በዳላስ ቴክሳስ !

Dr. Wodeje’s insights were both compassionate and informative, offering much-needed guidance and support. Thank you to Taste of Ethiopia and the Ethiopian community for bringing such an important conversation to the forefront. #powerful

ለዩኒቨርሲቲ መምህሩ አስናቀ ብርሃኑ እንድረስለት
Lets support Our Teacher
Yilkal Andualem is organizing this fundraiser.
Donation protected
መምህራችን_ታሞብናል
ወደ ካንሰር ሊቀየር ይችላል....ሀኪሞች
ወጣት መ/ር አስናቀ ብርሃኑ አላምነህ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቅንነትና በታማኝነት እያገለገለ ያለ በሙያውም አንቱታን ያተረፈ በሥነ ምግባሩ ምስጉን ሰው አክባሪ፣ ለተቸገሩ ፈጥኖ ደራሽ ወንድማችን ነው::
በሒሳብ ትምህርት ክፍል የኑሜሪካል አናላይሲስ መምህር ሲሆን በዩኒቨርሲቲ ቆይታውም ከማስተማር ስራው ጎን ለጎን በጥናትና ምርምር ዘርፍ በሙያው አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው 6 (ስድስት) ጥናትና ምርምሮችን በማሳተም ለአንባቢያን አድርሷል::
ወንድማችን መ/ር አስናቀ ድንገት በገጠመው የጤና እክል በህይወት እና በሞት መካከል ሆኖ የድረሱልኝ ተማፅኖውን እያሰማ ይገኛል:: በገጠመው የጤና ዕክል በተለያዩ ስድስት (6) ሆስፒታሎች ህክምና ሲያደርግ ቆይቷል::
ከነዚህም ውስጥ በአንዱ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ሰርጀሪ ተሰርቶ ሊሻለው ባለመቻሉ ወደ አዲስ አበባ አለርት ኮምፕርሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሪፈር ተፅፎለት ክትትል እያደረገ ይገኛል::
በመሆኑም የአለርት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቦርድ 30% አጠቃላይ ቋሚ የአካል ጉዳተኛ እንደሆነና የሚከተሉትን ውሳኔዎችን ወስኗል::
1ኛ. በግራ እግሩ ላይ ስድስት (6) ዓመት የቆየ ከባድ ቁስለት ወደ ካንሰር የመቀየር እድሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ መሆኑን፣
2ኛ. ሁለቱም እግሮቹ ነርቫቸው የተጎዳና ስሜት አልባ መሆናቸውን፣
3ኛ. የግራ እግሩ ሙሉ አጥንቶቹ የተጎዱና ይዘታቸውን የቀየሩ መሆናቸውን
4ኛ. ቁሞ ማስተማርም ሆነ በእግሩ መንቀሳቀስ እንደማይችል የአለርት ሆስፒታል ሜዲካል ቦርዱ አረጋግጧል
መምህር አስናቀ ባለብዙ ተስፋና ብዙ ህልም የነበረዉ ሩጦ ያልጠገበ ወንድማችን እግሮቹ ደክመው እቤት እንዲውል ተገዷል::
የህመሙ ሁኔታ አሳሳቢ እና ለህይወቱም አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ ወደ ህንድ አገር ሂዶ ህክምና እንዲያደርግ ሪፈር ተፅፎለታል:: የህክምና ወጭውም ከሁለት ሚሊየን (2,000,000) ብር በላይ እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል::
ወንድማችንን ለማገዝ አነሰ በዛ ሳንል በአገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ ትዉልደ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የእርዳታ እጃችሁን ትዘርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን::
Asinake Birihanu Alamneh
ስልክ_ቁጥር 09 23 53 45 01
Lecturer Asnake Berhanu, who has been serving Hawassa University with integrity and honesty, is a respected, respectful, and helpful person who has earned a reputation in his profession.
He is a Numerical Analysis Lecturer in the Department of Mathematics.
During his time at the university, he has published 6 (six) internationally recognized studies and research papers in his field, and has reached readers.
Our brother,Teacher Asnake is suddenly in the middle of life and death due to a health problem he encountered.
He has been receiving treatment in six (6) different hospitals for his health problem. In one of them, he underwent surgery at Hawassa University Referral Hospital and was referred to Addis Ababa Alert Compressive Specialized Hospital for follow-up.
Therefore, the Alert Specialized Hospital Medical Board has determined that he is 30% permanently disabled and has made the following decisions:
1st. The six (6) year old severe ulcer on his left leg has a very high chance of turning into cancer,
2nd. Both his legs are nerve damaged and numb,
3rd. The entire bones of his left leg are damaged and their contents have changed,
4th. The Alert Hospital Medical Board has confirmed that he cannot stand or walk.
Our brother, Teacher Asnake, who had many hopes and dreams, has been forced to stay home due to tired legs. His condition is serious and life-threatening, so he has been referred to India for treatment. He has been told that the medical expenses will cost more than $15000 .
Please help support this visionary teacher as they navigate through an incredibly difficult time. The funds raised will go towards the cost of surgical treatment , and to help to cover the loss of income while taking some much needed time to recover.
Thank you for your generosity.
I am grateful for your help and wishes.
Thank you
"Let's save the life of the visionary teacher with sincere hearts and united hands!
Show your support for this GoFundMe

Comments