8 months ago
😭 "ልጄን ሙባረክን አፋልጉኝ!" 🙏
#ethiopia | "በህመም ምክንያት ተለያየን... አሁን ከጠፋብኝ አመታት አለፉ... እባካችሁ አገናኙኝ" - እናት አማና አብዱ
ስሜ አማና አብዱ ሙሳ ይባላል። ልጄ ሙባረክ ከድር ኑሪ ይባላል። የተወለደው በ1994 ዓ.ም ሲሆን አሁን የ24 ዓመት ወጣት ነው።
የተለያየንበት ምክንያት:
በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ጌታ ወረዳ፣ ቀቡል ቀበሌ፣ በዳዎ መንደር ከአባቱ አቶ ከድር ኑሪ ጋር በጋብቻ ስንኖር፤ በገጠመኝ ድንገተኛ ህመም ምክንያት ልጄን ገና በ5 ዓመቱ ለአባቱ እና ለአያቱ ትቼ ለህክምና ወደ አዲስ አበባ መጣሁ።
የጠፋበት ሁኔታ:
ልጄ ሙባረክ እስከ 7 ዓመቱ ከአያቱ ጋር ከኖረ በኋላ፤ አባቱ ወደ ናዝሬት (አዳማ) ወስዶት እስከ 13 ዓመቱ አብሮት ኖሯል። ነገር ግን በ13 ዓመቱ "ከቤተሰብ ባለመስማማቱ" በሚል ምክንያት እንደጠፋ ተነገረኝ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እያፈላለግሁት ቢሆንም ላገኘው አልቻልኩም።
እባካችሁ ልጄን ሙባረክ ከድርን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በፈጣሪ ስም እንድትጠቁሙኝ እለምናለሁ።
የእናት አንጀት አርሮ አይቀርምና ተባበሩኝ!
📞 ለማሳወቅ:
+251 919 17 82 87 (እናት አማና አብዱ
ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ እርዱኝ!
ፎቶግራፉ - የአባቱ ነው።
#missingperson #helpfindhim #mubarekkedir #guragezone #getawereda #nazret #adama #ethiopia #share #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments