2 months ago
ALLIKE Furniture እና ሜሪ ዲዳ ዲሳሳ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን አደሱ
#fastmereja I በኢትዮጵያ በቤት እቃዎች አቅርቦት ዘርፍ የሚታወቀው ALLIKE Furniture እና የሜሪ ዲዳ Promotion and Events መስራች፣ ታዋቂዋ የሚዲያ ባለሙያ ሜሪ ዲዳ ዲሳሳ ባለፉት ሦስት ዓመታት በጋራ ባከናወኗቸው የማስተዋወቅና የዲጂታል ይዘት ሥራዎች ያስመዘገቧቸውን ስኬቶች መሠረት በማድረግ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን በይፋ ማደሳቸውን አስታወቁ።
በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው የዕድሳት ስምምነት በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን የሥራ አጋርነት፣ የጋራ ስኬትና የወደፊት ራዕይ ይበልጥ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ ተገልጿል። ይህ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የስምምነት እድሳት ብቻ ሳይሆን ALLIKE Furniture በቤቴል አካባቢ አዲስ የከፈተውን ዘመናዊ ቅርንጫፍ ለህዝብ በይፋ የአስተዋወቀበት ልዩ ሁነቶች የተከናወኑበት መሆኑ ተመልክቷል።
ALLIKE Furniture ሜሪ ዲዳን እንደ የብራንዱ ፊት አድርጎ ለመቀጠል የወሰነው በህዝብ ዘንድ ባላት ከፍተኛ ተወዳጅነት ብቻ ሳይሆን፣ በምትወክላቸው እሴቶች፣ መልካም ስነ-ምግባሯ፣ በተፅዕኖዋ እና ከማህበረሰቡ ጋር ባላት እውነተኛ ትስስር ላይ በመመስረት እንደሆነ የድርጅቱ መረጃ ያመለክታል። በመድረክ መሪነቷ፣ በተዋናይነቷ፣ በሥራ ፈጣሪነቷ፣ በቋንቋ ችሎታዋ እና በOBN እንዲሁም በYouTube በሚሰራጨው “Kaameettii Podcast” ፕሮግራሟ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘችው ሜሪ ዲዳ፣ የድርጅቱን እሴቶችና ራዕይ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የምታገናኝ ጠንካራ ድልድይ ሆና እንደቀጠለች ተብራርቷል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት ሜሪ ዲዳ የብራንዱ ተወካይ በመሆን በማስተዋወቂያ ሥራዎች፣ በሚዲያ፣ በዲጂታል ይዘቶች እና በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ላይ በንቃት ተሳታፊ የነበረች ሲሆን፣ በቀጣይም ሁለቱ ወገኖች በፈጠራ፣ በጥራት እና በመተማመን ላይ የተመሰረቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ይዘቶችን ለማህበረሰቡ ለማቅረብ በጋራ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

3 months ago
በኢትዮጵያ እና በጣሊያን መካከል ያለውን የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የዲዛይን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ያለመው ከፍተኛ የቢዝነስ እና የዲዛይን ኹነት በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ሊካሄድ ዝግጅቱ ተጠናቋል።
📅 የሁነቱ መርሃ-ግብር
ቀን፦ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ከጁላይ 7 እስከ 9 ቀን 2026
*ቦታ፦በአዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም
✨ በሁነቱ ላይ ምን ምን ይጠበቃል?
🛍️ ልዩ ኤግዚቢሽን እና የB2B ትስስር
ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የጣሊያን የቤት ዕቃዎች (Furniture)፣ የሥነ-ሕንጻ ብርሃን ቴክኖሎጂዎች፣ ሴራሚክስ እና እብነበረድ የሚቀርቡበት ሲሆን፤ የሁለቱን ሀገራት ኩባንያዎች በቀጥታ የሚያገናኝ የንግድ ትስስር መድረክ ተዘጋጅቷል።
🏗️ ሙያዊ ሴሚናሮች፦
በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ባለው ‘Interni Magazine’ አወያይነት በዘላቂ የከተማ ልማት፣ በሃይል ቆጣቢ ህንፃዎች እና በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት እድሎች ዙሪያ የሀገር ውስጥ፣ የጣሊያንና የቀጣናው (ሩዋንዳ እና ኡጋንዳ) ምሁራንና ጋዜጠኞች የሚሳተፉበት ውይይት ይደረጋል።
🎓 የዲዛይን ማስተር ክላስ እና ልዩ ውድድር፦
በታዋቂው አርክቴክት ዱቺዮ ግራሲ (Arch. Duccio Grassi) የሚመራ ልዩ የስልጠና መርሃ-ግብር የሚሰጥ ሲሆን፤ በታሪካዊው የመርካቶ የንግድ ቀጠና ላይ ያተኮረ የመርካቶ ከተማ መልሶ ማልማት ውድድር (Merkato Urban Regeneration Competition) በይፋ ይጀመራል።
🏛️ የMade in Italy” ታሪክ ትዕይንት
በአለም አቀፍ የ“Made in Italy” ቀን ምክንያት በማድረግ በጣሊያን የምርት መለያዎች ሙዚየም አማካኝነት ታዋቂ ብራንዶች ያለፉበትን የዲዛይን እድገት የሚያሳይ ልዩ ኤግዚቢሽን ለዕይታ ይቀርባል።
📌 ለተደራሲያን የቀረበ ማሳሰቢያ
ሁነቱ ለመጀመሪያዎቹ ቀናት ለባለሙያዎችና ለቢዝነስ ተቋማት (B2B) ብቻ ክፍት የሚሆን ሲሆን፤ በመጨረሻው ቀን ማለትም በሐምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ጁላይ 9) ለማንኛውም ፍላጎት ላለው የህዝብ ክፍል እና ለዲዛይን አፍቃሪዎች ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆኖ ክፍት ይደረጋል።
#italiansmart Living2026 #addisababa #ethiopia #italy #business #design #architecture #innovation
6 months ago
✨ለስራዎ የሚመጥን ምቹ እና ዘመናዊ የቢሮ እቃዎች ከሮዝዉድ!✨
ዘመናዊ ዲዛይን፦ የቢሮዎን ውበትና ደረጃ የሚመጥን
ጥራት፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጠንካራ የቢሮ ጠረጴዛዎች
✨አሁኑኑ ይደውሉ
📞 0905848586
አድራሻ :
📍 አየርጤና ሸዋ ሱፕር ማርኬት ፊትለፊት ቅያስ
📍 አያት አደባባይ ወደ ጣፎ መንገድ 800 ሜትር
📲ለበለጠ መረጃ ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ።
Telegram: https://web.telegram.org/k...
Facebook: https://web.facebook.com/p...
Ticktok: https://www.tiktok.com/@ro...
#ሮዝውድ #ፈርኒቸር #officefurniture #rosewood #rosewoodfurniture #furniture #ethiopia

💫ቢሮዎ የእርስዎ ሁለተኛ ቤት ነው!💫
የእርስዎን እና የድርጅትዎን ክብር የሚመጥኑ፣ ዘመናዊ እና ሙሉ የቢሮ ዕቃዎችን (Full Office Set) ከሮዝውድ ፈርኒቸር
✨አሁኑኑ ይደውሉ
📞 0905848586
አድራሻ :
📍 አየርጤና ሸዋ ሱፕር ማርኬት ፊትለፊት ቅያስ
📍 አያት አደባባይ ወደ ጣፎ መንገድ 800 ሜትር
📲ለበለጠ መረጃ ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ።
ለበለጠ መረጃ ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ።

Sponsored by
Surafel
8 months ago
በ103 አመታቸው ያረፉት የእማሆይ ዋሪት መልዕክት
#ethiopia | ለምታከብሩኝና ለማከብራችሁ፤ ለምትመኩብኝና ለምመካባችሁ ለመርኬና አራዳ ልጆቼ እንዲሁም ወዳጆቼ!
መልዕክቱ ሰፋ ያለና ረጅም ነበር፡፡ በሌላ ጊዜና በሌላ መድረክ እዘረዝረዋለሁ፡፡ ለዛሬው ግን በአጭሩ ወቅታዊውን ''እናታዊ መልዕክቴን'' ከመልዕክተኛዬ አድምጡት፡፡
ልጆቼ ሆይ!
ትለፋላችሁ፤ ትደክማላችሁ፡፡ በእኩል ባይሆንም ታፈራላችሁ፤ ታገኛላችሁ! ግና ብዙዎቻችሁ ብኩኖች ሆናችሁብኝ። አጥፊዎች ሆናችሁብኝ። ለፍታችሁ ደክማችሁ፤ ወጥታችሁና ወርዳችሁ፤ በፀሐይ በሀሩሩ ተቃጥላችሁ፤ በዝናብና በብርድ ተኮማትራችሁ ያፈራችሁትን ንብረት ውለታዬን ረስታችሁ ታባክኑታላችሁ። የእኔንም ሆነ የናንተን የታታሪነትና የተደናቂነት ስያሜ ወደ ተቃራኒው በመለወጥ ላይ ትገኛላችሁ። ለምን? ኧረ ለምን?
ልጄ ሆይ!
ጥረህ፤ ግረህ ወጥተህና ወርደህ፤ ምለህ አስምለህና ተገዝተህ በላብህ ባገኘኸው እንጂ በውርስ፣ በቅሚያ፣ ወይም የሰፊውን ሕዝብ ሃብት እንደጥቂቶቹ በስጦታ፣ በጉቦ፣ በሽልማት መልክና በሙስና አልተቀራመትከውም። በዚህ እኮራብሃለሁ!
ታዲያ ያገኘኸውንና የሰጠሁህን ያንተን ስምና የኔንም ዝና በሚያስጠራ መልኩ እንዲሆን ለምን ጠቅመህ አትጠቀምበትም? ያልተማሩ የልጅ ልጆች የሉኝም? የታመሙ፣ የተራቡና የታረዙ እናትና አባት፣ ያልተማሩ ፊደል የናፈቃቸው፣ ንፁህ ውሃ የጠማቸው የባላገር ወገኖች የሉኝም? አደራ የሰጠኋችሁ እኮ ለአንተና ላንቺ ነው። ታዲያ ምን ሆናችሁብኝ?
እናንተ እኮ ከታታሪነት፣ ከጠንካራነትና ከትጉህነት ባሻገር በሁሉም ዘርፍ የስር ነቀል ለውጥ ምንጮች ናችሁ። ለምሳሌ፦ በብልህነታችሁና በአርቆ አስተዋይነታችሁ ያስቀራችሁትን የ''ሠልስት'' ሁኔታ ከአገር ውስጥ ተቀባይነትና ተፈፃሚነት አልፎ በአውሮፓና አሜሪካ አድናቆትን በተቸረ ሁኔታ በተመሳሳይ መልኩ አድናቆትና ተቀባይነት አግኝቶ ተከታዮችን አብዝቷል። ታዲያ በሌላውስ?
ልጄ ሆይ!
ተጨንቀህ ያበላሃው ብቻ ሳይሆን ያጎረስከው፤ ያጠጣሃው ብቻ ሳይሆን የጋትከው፤ በሞኝነት መሳቂያና መሳለቂያ ሲያደርግህ ይታያል። በልዩ ሁኔታ ያተኩርብሃል። ይፈርጁሃልም። በአጠቃላይ ለሁሉም ነገር ኢላማ ያደርጉሃል። ታዲያ ብልህነትህ የት ሄደ?
ልጆቼና ወዳጆቼ ተጠንቀቁ። ያለፈው አልፏል። አስተውሉ፤ ምክሬንም ስሙኝ። የትም ብትኖሩ የትም፤ ከአያት-ሰበታ፣ ከአቃቂ-ሱሉልታ፤ ከእንጦጦ-ፒያሳ፣ ከፒያሳ-ቦሌ፣ ከቦሌ- ካራቆሬ፣ ከገፈርሳ-ላፍቶ፣ ልዩነት አላውቅም። የሁሉም እናት ነኝ። የሁሉም ምንጭ ነኝ።
የናንተው መርካቶ፤ ማን እንደ እናት!!
❤❤❤
ከሰሞኑ በ103 አመታቸው ያረፉት እማሆይ ዋሪት "ስሞት የህይወት ታሪክ ተብሎ እንዳይቀርብልኝ፡፡ ይልቁኑም ልጄ (የዋሪት-ዝ መስራች አቶ ለገሰ ዘሪሁን) ካለ እሱ ከሌለም ሌላ ሰው አጭር መልዕክት ብሎ ያቅርብልኝ" ብለው ያስተላለፉትና በስርዓተ-ቀብራቸው ወቅትም በልጃቸው አቶ ለገሰ ዘሪሁን-ዝ አማካይነት የተነበበላቸው መልዕክት ነው፡፡
ስመጥሯ እማሆይ ዋሪት በስርዓተ-ቀብራቸው እለት ሊነበብላቸው የሚችል ሌላ ታሪክ አጥተው ወይም ሳይፈጽሙ ቀርተው አይደለም፡፡ ይልቁኑም ይህ መልዕክት እማሆይ ዋሪት አንድም በወቅቱ የነበረውን፤ ሁለትም አሁን ላይ በግልጽ የሚታየውን የሀብት አባካኝነት በሚገባ የተረዱበትና ይህንንም በ"መርካቶ" አስመስለው የገለጹበት ነው፡፡ ከ18 አመት በፊት ልጃው (የዋሪት-ዝ መስራች አቶ ለገሰ ዘሪሁን) በመርካቶ አብሮ አደጎች ማሕበር ክብረበዓል ወቅት እንደ ንግግር የተጠቀሙት ሲሆን የኋላ ኋላም "ዝክረ መርካቶ"በተሰኘ የማህበሩ መፅሄት ታትሞ ነበር፡፡
አሁን ላይ አንዳንድ ባለህብቶች በዚህ መልኩ ያፈሩትን ጥሪት ምንምና ማንም ረዳት ከሌላቸው ወገኖች ጋር ተካፍሎ በመጠቀም ወይም በማገዝ ፈንታ በለቅሶ፣ በሰርግ፣ በማህበርና በቸግ ዝግጅቶቻቸው ሳይቀር ከልክ ባለፈ መጠን ሲያባክኑት ሲታይ ይህን መልዕክት ''ጊዜውን ቀድሞ የተረዳና የተነበየ መልዕክት'' ያስብለዋል፡፡ አንዳንዴ መልካም ስም ከመቃብር በላይ የሚውለው በመልካም ንግግርም ነው!
ነፍስ ይማር!
#special #message #specialmom #waryt #furniture #woodwork

9 months ago
6ኛው ፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ ቤተ- ውበትና የግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ ከጥር 19 ጀምሮ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው!!
በሀገራችን የፈርኒቸር ቤተ- ውበትና የግንባታ አጨራረስ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ ያለው “6ኛው ፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ ቤተ- ውበትና የግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ” ከጥር 19 እስከ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ለ 4 ተከታታይ ቀናት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታወቁ።
ይህ ታላቅ ኤክስፖ በዋናነት በፈርኒቸር አምራቾች፣ በቤተ-ውበት እና በግንባታ አጨራረስ ስራ ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች ሰፊ የገበያ አማራጭ ይዞ መቅረቡ የተገለጸ ሲሆን፣ በርካታ አምራቾች እና አስመጪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ለገበያ የሚያስተዋውቁበት መድረክ እንደሚሆን ተጠቁሟል።
በኤክስፖው ላይ የሚሳተፉ ዋና ዋና ዘርፎች፦
• የፈርኒቸር (Furniture) እና የቤተ ውበት (Interior design) ውጤቶች፣
• የሴራሚክስ (Ceramics)፣ የወለል ንጣፎች (Flooring) እና የጣራ ክዳን (Roofing) ምርቶች፣
• ቀለሞች (Paint) እና ዘመናዊ የመብራት (Lighting) ስርዓቶች፣
• የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያዎች (Bathroom finishing materials) ፣
• የስፖንጅና የፍራሽ (Foam & Mattress) ምርቶች እና ሌሎችም የግንባታ ማጠናቀቂያ ግብዓቶች በስፋት ለእይታ ይቀርባሉ።
እንደ አዘጋጆቹ ገለጻ፣ ኤክስፖው የመንግስት የግዢ ቢሮዎች፣ አርክቴክቶች፣ ስራ ተቋራጮች፣ የሪል ስቴት አልሚዎች እንዲሁም የሆቴል እና የትምህርት ቤት ግንቢዎች ከአምራቾች ጋር ቀጥተኛ የንግድ ትስስር እንዲፈጥሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ይህንን በዓይነቱ ልዩ የሆነ ኤክስፖ እንደተለመደው ፕራና ኢቨንትስ (Prana Events) ከአፍሪካ ትረስትድ ፓርትነርስ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፣ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ግለሰብ በነፃ መጎብኘት እንደሚችል ታውቋል።
ተጨማሪ መረጃ፡ ኤክስፖውን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ሁሉ በድረ-ገጽ https://pranaevents.net/fi... ቀድመው እንዲመዘገቡ ተጋብዘዋል።

🏠 ቤትዎን በዓለም ምርጥ ፈርኒቸር ያሳምሩ!
ታዋቂው የአሜሪካ ብራንድ Ashley Furniture አሁን አዲስ አበባ ገብቷል!
ዩስራ ሆም በኢትዮጵያ ብቸኛ ወኪል ሆኖ በከፈተው በዚህ ግዙፍ የቤት ዕቃዎች መደብር፤ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የቤት ዕቃዎችን በአንድ ጣራ ስር ያገኛሉ።
ለምን Ashley Furniture?
✅ የዓለም ትልቁ የቤት ዕቃ አምራች ነው።
✅ በ155 ሀገራት ከ1100 በላይ ሱቆች አሉት።
✅ ጥራት እና ውበትን ያጣመረ ነው።
ኑ! በብስራተ ገብርኤል በሚገኘው አዲሱ ሱቃችን ይጎብኙን።
#newopening #ashleyhomestore #ethiopia #luxuryliving

ዩስራ ሆም የመጀመሪያውን ታዋቂ የአሜሪካ ብራንድ የሆነዉን Ashley Furniture Homestore በኢትዮጵያ ከፈተ
አዲስ አበባ | ጥር 14፣ 2026
ዩስራ ሆም በመዲናችን አዲስ አበባ የመጀመሪያውን Ashley Furniture Homestore በመክፈት የአሜሪካ ታዋቂ ብራድ የሆነዉን ከዓለም
አቀፍ የቤት ዕቃ ብራንዶች መካከል አንደኛ የሆነውን አሽሊ ፈርኒቸር ወደ ኢትዮጵያ ገበያ አስገብቷል።
በኢትዮጵያ የአሽሊ ፈርኒቸር ብቸኛ ወኪልና አቅራቢ የሆነው ዩስራ ሆም በመዲናችን ብስራተ ገብርኤል
አካባቢ የመጀመርያ ማሳያ ቦታ በመክፈት የአሽሊ ፈርኒቸር ምርቶች ለኢትዮጵያዊያን አስተዋውቋል።
በመክፈቻዉ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአሜሪካ አምባሳደር ለኢትዮጵያ ኤርቪን ማሲንጋ (Ervin Massinga)፣ የዩስራ
ሆም መሥራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዩስራ ኑርሁሴን ረጃ፣ እንዲሁም የአሽሊ ፈርኒቸር የአለም አቀፍ ሽያጭ
ምክትል ፕሬዚዳንት ከርት ሄንስ (Kurt Haines) ጨምሮ ዲፕሎማቶች፣ የንግድ መሪዎች፣ የሚዲያ
ተወካዮች እና እንግዶች ተገኝተዋል።
አሽሊ ፈርኒቸር ኢንዱስትሪ ከ80 ዓመታት በላይ ልምድ፣ የላቀ የማምረት ችሎታ እና በ155 አገሮች ውስጥ
ከ1100 በላይ ሱቆች ያሉት የዓለም ትልቁ የቤት እቃ አምራች ነዉ።
በዩስራ ኑርሁሴን ረጃ የተመሰረተው ዩስራ ሆም በዚሁ ዘርፍ ጥራትና ውበት የተላበሱ የቤት ዕቃዎች
ለገበያው እያቀረበ ይገኛል።
በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት ዩስራ ኑርሁሴን ረጃ እንዲህ ብለዋል፡-
“አሽሊ ፈርኒቸር ወደ ኢትዮጵያ መግባት አገሪቱ ለአለም አቀፍ ኢንቨስትመንት እያደረገች ያለችውን
ክፍትነት እና የኢኮኖሚ ለውጡን ያንፀባርቃል።”
አዲሱ Ashley Furniture Homestore ሁሉም አይነት የቤት ፈርኒቸሮች ጨምሮ በአንድ ቦታ በማቅረብ
ለኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ ጥራት ያላቸው ምርቶች የሚያቀርብ ይሆናል።

ዩስራ ሆም የመጀመሪያውን Ashley Furniture Homestore በኢትዮጵያ ከፈተ
#fastmereja I ዩስራ ሆም በመዲናችን አዲስ አበባ የመጀመሪያውን Ashley Furniture Homestore በመክፈት ከዓለም አቀፍ የቤት ዕቃ ብራንዶች መካከል አንደኛ የሆነውን አሽሊ ፈርኒቸር ወደ ኢትዮጵያ ገበያ አስገብቷል።
በኢትዮጵያ የአሽሊ ፈርኒቸር ብቸኛ ወኪልና አቅራቢ የሆነው ዩስራ ሆም በመዲናችን ብስራተ ገብርኤል አካባቢ የመጀመርያ ማሳያ ቦታ በመክፈት የአሽሊ ፈርኒቸር ምርቶች ለኢትዮጵያዊያን አስተዋውቋል።
በመክፈቻዉ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአሜሪካ አምባሳደር ለኢትዮጵያ ኤርቪን ማሲንጋ (Ervin Massinga)፣ የዩስራ ሆም መሥራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዩስራ ኑርሁሴን ረጃ፣ እንዲሁም የአሽሊ ፈርኒቸር የአለም አቀፍ ሽያጭ ምክትል ፕሬዚዳንት ከርት ሄንስ (Kurt Haines) ጨምሮ ዲፕሎማቶች፣ የንግድ መሪዎች፣ የሚዲያ
ተወካዮች እና እንግዶች ተገኝተዋል።
አሽሊ ፈርኒቸር ኢንዱስትሪ ከ80 ዓመታት በላይ ልምድ፣ የላቀ የማምረት ችሎታ እና በ155 አገሮች ውስጥ ከ1100 በላይ ሱቆች ያሉት የዓለም ትልቁ የቤት እቃ አምራች ነዉ። በዩስራ ኑርሁሴን ረጃ የተመሰረተው ዩስራ ሆም በዚሁ ዘርፍ ጥራትና ውበት የተላበሱ የቤት ዕቃዎች ለገበያው እያቀረበ ይገኛል።
በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት ዩስራ ኑርሁሴን ረጃ እንዲህ ብለዋል፡- “አሽሊ ፈርኒቸር ወደ ኢትዮጵያ መግባት አገሪቱ ለአለም አቀፍ ኢንቨስትመንት እያደረገች ያለችውን ክፍትነት እና የኢኮኖሚ ለውጡን ያንፀባርቃል።”
አዲሱ Ashley Furniture Homestore ሁሉም አይነት የቤት ፈርኒቸሮች ጨምሮ በአንድ ቦታ በማቅረብ ለኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ ጥራት ያላቸው ምርቶች የሚያቀርብ ይሆናል።

10 months ago
🎯🎯 ፀሀይ 🎯🎯 አዲስ ፊልም በኤልያና ኢንተርቴመንት ተዘጋጅቶ የቀረበው ፊልማችን ሕዳር 26 (አርብ )( ኤግዚቢሽን ማዕከል ) ጎን በሚገኘው (ፊላሚንጎ) አዲሱ ሕፃናትና ወጣቶች ቲአትር አዳራሽ ከ ቀኑ 11:30 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
ሕዳር 26 ፣27፣28 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃ።
ተዋንያን እና የፊልሙ ክሩዎች
maramawit_abat
mulualem.getachew
danieltegegn
mahletfekadu_mahi
Elias_fantahun
tes_lomi
_frita_12
emanuel_jp14
Executive producer eliana_entertement
Cinematography fuad_mustefa1
Production manager kiy_aking
Light lamsegn_aleka
Gaffer Selomon_bayu
Continuity & Costume lieltitsegay21
Makeup _frita_12
Sound kingoentertainment
Editor yoseph_balcha
Final Editor & Colorist yoftahe_mesfin
Poster design jemal_kassahun_official
Writer tesfaye_ababu
Director ameha_duguma_tsehaye
Line producer tommy_.match
Line producer dereje_sitotaw
Screen play alemseged12asefa mulualem.getachew ameha_duguma_tsehaye
ስፖንሰሮች እና አጋር ድርጅቶች
goferiehairtransplantation
lakipay
lakiremit
ripsime_furniture
yes_multimedia_
tedlaambulance
shegersuit
classic_photo_studios
habesha_decor_sami2

🎯🎯 ፀሐይ 🎯🎯 አዲስ ፊልም በኤልያና ኢንተርቴመንት
ሕዳር 26 (አርብ )( ኤግዚቢሽን ማዕከል ) ጎን በሚገኘው (ፊላሚንጎ) አዲሱ ሕፃናትና ወጣቶች ቲአትር አዳራሽ ከ ቀኑ 11:30 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

1 year ago
ክላሲክ ፈርኒቸር
0995464646
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረስዎ እያልን አዳዲስ ምርቶች እንዲሁም ከቱርክ ሀገር ያስመጣናቸው እጂግ ዘመናዊ የቤት እቃዎች ይዘንልዎት ቀርበናል።
አድራሻ ፡
ቁጥር 1 :
ከሳር ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ ሲወርዱ አፍሪካ ህብረትን እንዳለፉ SNV ህንፃ 𝟏ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ፡
ሰሚት ከፍየል ቤት ወደ ፊጋ በሚወስው መንገድ ዲቦራ ትምህርት ቤት ፊትለፊት
ቁጥር 3:-
ፊጋ መብራቱ ጋር ከካልዲስ ኮፊ ፊት ለፊት
ቁጥር 4:-
ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊትለፊት ከአምባሳደር ሆቴል 200m ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳
⚫️ 0995464646 ( የደንበኞች አገልግሎት )
⚫️ 0960606010 (ሰሚት ቅርንጫፍ )
⚫️ 0901010194 (ሜክሲኮ ቅርንጫፍ )
⚫️ 0992626262 (ፊጋ ቅርንጫፍ )
⚫️ 0908030405 (ቦሌ ቅርንጫፍ )
ይደውሉልን ።
Phone number: 0995464646
𝐈𝐧𝐬𝐭𝐚𝐠𝐫𝐚𝐦 :
https://instagram.com/clas...
𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤:
https://www.facebook.com/c...
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦:
https://t.me/ethioclassicf...
𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: https://www.tiktok.com/@cl...
Thank you !!!
Sponsored by
Surafel
1 year ago
ክላሲክ ፈርኒቸር
0995464646
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረስዎ እያልን አዳዲስ ምርቶች እንዲሁም ከቱርክ ሀገር ያስመጣናቸው እጂግ ዘመናዊ የቤት እቃዎች ይዘንልዎት ቀርበናል።
አድራሻ ፡
ቁጥር 1 : ከሳር ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ ሲወርዱ አፍሪካ ህብረትን እንዳለፉ SNV ህንፃ 𝟏ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ፡ ሰሚት ከፍየል ቤት ወደ ፊጋ በሚወስው መንገድ ዲቦራ ትምህርት ቤት ፊትለፊት
ቁጥር 3:- ፊጋ መብራቱ ጋር ከካልዲስ ኮፊ ፊት ለፊት
ቁጥር 4:- ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊትለፊት ከአምባሳደር ሆቴል 200m ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳
⚫️ 0995464646 ( የደንበኞች አገልግሎት )
⚫️ 0960606010 (ሰሚት ቅርንጫፍ )
⚫️ 0901010194 (ሜክሲኮ ቅርንጫፍ )
⚫️ 0992626262 (ፊጋ ቅርንጫፍ )
⚫️ 0908030405 (ቦሌ ቅርንጫፍ )
ይደውሉልን ።
Phone number: 0995464646
𝐈𝐧𝐬𝐭𝐚𝐠𝐫𝐚𝐦 :
https://instagram.com/clas...
𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤:
https://www.facebook.com/c...
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦:
https://t.me/ethioclassicf...
𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: https://www.tiktok.com/@cl...
Thank you !!!
Comments