3 days ago
"የአንተን ውለታ ከፍለን የምንጨርሰው አይደለም!"— የዱባይ አልጋ ወራሽ
#ethiopia | አልጋ ወራሹ የ174 ሰዎችን ህይወት የታደገውን አብራሪ በሆስፒታል ጠየቁ!
ከዱባይ ወደ ቴል አቪቭ ይበር በነበረው የ Flydubai FZ1073 አውሮፕላን ላይ ከተከሰተው አስፈሪ ጥቃት በኋላ የዱባይ አልጋ ወራሽ እና የመከላከያ ሚኒስትር አብራሪውን ጠይቀዋል።
አልጋ ወራሹ ሼክ ሀምዳን ቢን መሀመድ በሆስፒታል ህክምና ላይ የሚገኘውን ህንዳዊውን ዋና አብራሪ በዛሬው እለት ጎብኝተዋል።
ሼክ ሀምዳን አብራሪውን አድንቀው "ካፕቴን ማቻር ከፍተኛ በሆነ ጀግንነትና የሀላፊነት ስሜት ለሰው ልጅ ህይወት ያለውን ክብር አሳይቷል" ሲሉ ገልጸዋል።
የተባበሩት አረብ ኤመሬትስ አቃቤ ህግ ድርጊቱ "የሽብር ጥቃት ሙከራ" ሊሆን እንደሚችል የሚያሳዩ ምልክቶች መገኘታቸውንና ሙሉ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል።
በስለት ጥቃት ያደረሰው የኦማን ዜጋ የሆነው ረዳት አብራሪ ባለፈው ዓመት ከኦማን ብሔራዊ አየር መንገድ በስነምግባር ምክንያት ተባርሮ እንደነበር CNN ዘግቧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #flydubai #fz1073 #sheikhhamdan #captainsmitmachchhar

Comments