23 days ago
ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ቃል ገባች
#ethiopia | ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለማዘመን ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ዘለቀ ተመስገን ከኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲ ላሜክ ጋር ተወያዩ።
ኮሚሽነር ዶክተር ዘለቀ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ሁኔታ ይበልጥ ማራኪ ለማድረግ እየተከናወኑ ስላሉ ሰፊ የማሻሻያ ሥራዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በተለይም ከ2018 ዓ.ም ወዲህ የኢንቨስትመንት አከባቢውን ይበልጥ ማራኪ ለማድረግ በርካታ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን አንስተዋል።
መንግሥት በግሉ ዘርፍ የሚመራ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የፈረንሳይ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ማናቸውም ችግሮች ለመፍታት ኮሚሽኑ ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።
በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲ ላሜክ በበኩላቸው ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማሻሻልና ባለሀብቶችን ለመሳብ እያደረገች ያለውን ተከታታይ የሪፎርም ጥረት አድንቀዋል።
አምባሳደሩ አክለውም የፈረንሳይ መንግሥት እነዚህን የሪፎርም እና የማሻሻል እርምጃዎች ለመደገፍ እንዲሁም አጋርነቱን ለማጠናከር ሙሉ ቁርጠኝነት እንዳለው ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ተሳትፎን ይበልጥ ለማሳደግ እና ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ ማነቆዎችን በጋራ ለመፍታት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #ethiopianinvestment #drzeleketemesgen #frenchambassadorto #ethiopiaalexislamek

4 months ago
🚨 የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የሀገሪቱ ሁለተኛው ነፃ የንግድ ቀጠና እንዲሆን ተወሰነ!
#ethiopia | የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ወሳኝ ውሳኔዎች አሳልፏል። ከእነዚህም ውስጥ በዋናነት ትኩረት የሳበው የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን "ባለ ብዙ ዘርፍ" ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ሆኖ እንዲቋቋም መወሰኑ ነው።
ዞኑ ነፃ የንግድ ቀጠናን በውስጡ በማካተት፤ በሎጂስቲክስ፣ በንግድ ልውውጥ እና በሌሎችም ግዙፍ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ በስፋት እንዲሰራ አረንጓዴ መብራት በርቶለታል።
ይህ እርምጃ የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞንን ከድሬዳዋ በመቀጠል የኢትዮጵያ ሁለተኛው ነፃ የንግድ ቀጠና ያደርገዋል።
ከዚህ ታሪካዊ ውሳኔ ባሻገር፣ ቦርዱ በሀገሪቱ በሚገኙ ሌሎች ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች አሰራር እና እድገት ላይ ያተኮሩ ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ ውሳኔዎችን ማሳለፉም ተገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ethiopia #gadaspecialeconomiczone #freetradezone #ethiopianinvestment #economy #businessnews #የገዳልዩኢኮኖሚዞን #ኢንቨስትመንት #ኢትዮጵያ #አዲስዜና

Comments