1 month ago
3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባውና አዲስ አበባን የምስራቅ አፍሪካ የጤና ቱሪዝም ማዕከል የሚያደርገው ግዙፍ የሕክምና ማዕከል «ኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስ» በከንቲባ አዳነች አቤቤ ተመርቆ ሥራ ጀመረ
በየዓመቱ ከ10,000 በላይ ኢትዮጵያውያን ለከፍተኛ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ይጓዙ የነበረ ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት እስከ 700 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ የውጭ ምንዛሬ ወጪ ይደረግ ነበር። አሁን ግን ይህንን የውጭ ምንዛሬ ጫና እና የሕክምና እንግልት በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስ ታላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ እውን ሆኗል።
ይህ በ3 ቢሊየን ብር በላይ ኢንቨስትመንት የተገነባው ባለ 13 ወለል ዘመናዊ ሜዲካል ፕላዛ ከ110 በላይ የሕክምና አልጋዎችንና 8 የላቁ የቀዶ ጥገና ሕክምና ቲያትሮችን (Operating Theatres) በአንድ ጣራ ስር ያቀፈ ተቋም ነው። በተጨማሪም ይህ ፕላዛ በምስራቅ አፍሪካ ሶስተኛ፣ በሀገራችን ከላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀጥሎ ሁለተኛው እንዲሁም በግል ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን አሜሪካ ሰራሽ GE ብራንድ PET-CT Scan ይዞ ስራ የሚጀምር ሲሆን ከዚህም ባሻገር Cath Lab፣ የልብ ቀዶ ህክምና ለማድረግ የሚያስችል Heart – Lung መሳሪያ፣ MRI፣ CT -Scan እና ሌሎች ዘመኑን የዋጁ የካንሰር፣ የጽኑ ህክምና እና የልብ ሕክምና ቴክኖሎጂዎችን በማሟላት ከ20 በላይ የስፔሻሊስትና ሰብ-ስፔሻሊስት አገልግሎቶችን ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
በምረቃው ወቅት የከተማችን አስተዳዳሪ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል የማድረግ ራዕይ በመንግስት ጥረት ብቻ ሳይሆን በግሉ ዘርፍ በሚደረጉ እንደ ኒው ሊፍ ያሉ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች የሚሳካ በመሆኑ፣ የከተማ አስተዳደሩ በዘርፉ ለሚሰማሩ ተቋማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል።
ይህን ዘመናዊ የሕክምና ማዕከል እውን በማድረግ ለሀገራዊ የጤና ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት የኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስ መስራችና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ኢማን አብዱልራህማን እና ባለቤታቸው አቡበከር መሐመድ ሳላህ ከፍተኛ ምስጋና ቀርቦላቸዋል።
#newleafmedicalcomplex #ኒውሊፍሜዲካልኮምፕሌክስ #healthcareethiopia #medicaltourism #healthcareinaddisababa #ethiopianhealthcare

2 months ago
አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል ለአዲሱ ተቋማዊ አርማ ውድድር አሸናፊውን ይፋ አደረገ
#ethiopia | አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል ነባሩን የመለየቻ አርማ ወይም ሎጎ በአዲስ ለማሻሻል ያዘጋጀውን የንድፍ ውድድር አጠናቆ የአሸናፊውን ማንነት ይፋ አድርጓል።
ተቋሙ ለአሸናፊው የሃምሳ ሺህ ብር ሽልማት ባዘጋጀበት በዚህ ውድድር ላይ መቶ ሰማንያ አራት የዘርፉ ባለሙያዎችና ፍላጎቱ ያላቸው ግለሰቦች ተሳታፊ ሆነዋል።
አሸናፊውን ለመለየት የማኔጅመንት ኮሚቴው በርካታ ባለሙያዎችን ያማከረ ሲሆን፣ ምርጫውም ሳይንሳዊ መስፈርቶችንና የተቋሙን መሠረታዊ እሴቶች ባገናዘበ መልኩ ተካሂዷል።
በዚህም መሠረት የሆስፒታሉን ደረጃ ይመጥናል የተባለው አዲስ አርማ ተመርጦ ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት ላይ እንዲውል ተደርጓል።
በውድድሩ ወቅት የቀረቡት ስራዎች የተመዘኑባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡
አንድ አርማ ሲዘጋጅ ከሦስት በላይ ቀለማትን መጠቀም ስለማይቻል ከዚህ ገደብ በላይ የተጠቀሙ ተወዳዳሪዎች ከውድድር ውጭ ሆነዋል።
በተመሳሳይ መልኩ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም ኤአይ በመጠቀም የተሰሩ ንድፎች ውድድሩ አይመለከታቸውም።
ቀሪዎቹ ስራዎች በቀላሉ የመረዳት እድል፣ የንድፉ ቀላልነት፣ አኒሜሽንና ሙሉ የብራንድ ትርጉም፣ ብቸኛነት፣ አእምሮ ውስጥ የመቀረጽ ብቃት፣ የአካባቢን ባህል የመግለጽ አቅም፣ ዘመናዊነት፣ በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ላይ በሚገባ የመስተካከል ተለዋዋጭነት፣ የጽሁፍ ግልጽነት፣ ዘላቂነት እና ከተቋሙ እሴቶች ጋር ያለው ቁርኝት በተሰጡ ነጥቦች ተመዝነዋል።
ተቋሙ አያይዞም የሚከተሉትን ማሳሰቢያዎች አስተላልፏል፡
አንደኛ፣ ነባሩን የተቋሙን አርማ ሌሎች አካላት መጠቀም በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑ ተገልዟል።
ሁለተኛ፣ አሸናፊው አካል የስራውን ባለቤትነትና ትክክለኛነቱን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ እንዲሁም የቴሌግራም ቁጥሩ ከኢትዮ ቴሌኮም የወጣበትን የቀበሌ መታወቂያ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም በመላክ የሃምሳ ሺህ ብር ሽልማቱን መረከብ እንደሚችል ተገልጻል።
#agewmidirhospital #logocompetition #brandidentity #healthnews #ethiopianhealthcare #agewmidir #hospitallogo #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
Dr. Berry የንቃተህሊና "NIKATEHILINA" የፕላቲኒየም (Platinum Level Sponsor) ሆኗል
#ethiopia | ዛሬ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የUFC MMA ስፖርት ውድድር ላይ ከ ንቃተ ህሊና ጋር በመቆም፤ አጋርነቱን በማረጋገጥ Dr. Berry Right Medical Consultancy የፕላቲኒየም ደረጃ (Platinum Level Sponsor) ስፖንሰር ሆኗል።
የንቃተህሊና ( NIKATEHILINA )
MMA (Mixed Martial Arts) ከፍተኛ ሥነ-ሥርዓትን፣ ወጥነትን እና የሰው ልጅ አካል በትክክል ሲሰለጥንና ሲመገብ የሚኖረውን ድንቅ አቅም ያሳያል። ይህ ደግሞ በዶ/ር ቤሪ ክሊኒክ በየቀኑ የምንሰራበት የጤና መሠረት ነው።
ስለ ዶ/ር ቤሪ ራይት ሜዲካል ኮንሰልታንሲ
እኛ በአዲስ አበባ የምንገኝ፣ በሀኪሞች የሚመራ የሜታቦሊክ ጤና ተቋም ነን። ትኩረታችንም፦
ቀድሞ መከላከል
ስኳር፣ ደም ግፊትና የልብ ህመም ሳይከሰቱ ሜታቦሊዝምን (የሰውነት ኬሚካላዊ ሂደት) ማስተካከል።
መሠረታዊ መንስኤን መፈለግ
ቁጥሮችን ብቻ ከመቆጣጠር ባለፈ፣ የሰውነትን ስራ ወደ ቀድሞ ጤንነቱ መመለስ።
ጡንቻ እንደ ጤና ንብረት
ትክክለኛ አመጋገብንና የአካል ብቃትን እንደ መድኃኒት መጠቀም።
በUFC መድረክ ላይ የምናየው ጥንካሬ፣ በዶ/ር ቤሪ የጤና መርሃ-ግብር ውስጥ የምናገኘው ውጤት ነጸብራቅ ነው።
ጤናማ ሜታቦሊዝም ለተፋላሚዎች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም የድል መሠረት ነው!
ህመም በሩን ሳይንኳኳ፣ ጤናዎን በዶ/ር ቤሪ ያረጋግጡ!
📍 አድራሻና ስልክ
(Contact & Location)
📞 0911581692
1️⃣ DrBerry Health Consultancy
ገርጂ (ቶቶት)፣ አዲስ አበባ
2️⃣ Right Medical Consultancy
ቦሌ፣ ዲ ኤች ገዳ ታወር
(DH Geda Tower)፣ አዲስ አበባ
#dr berry right medical consultancy #mekdes Brhanu
#drberryright #ufcethiopia #mmaaddisababa #metabolichealth #preventionfirst #ethiopianhealthcare #fitnessandhealth #ዶርቤሪ #ጤና #የመጀመሪያውUFC #አዲስአበባ

Comments