2 months ago
ትንሣኤ የፋሽንና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም ለ9ኛ ጊዜ ተማሪዎቹን አስመረቀ
#ethiopia | በውበትና በፋሽን ዘርፍ ታዋቂነትን ያተረፈው ትንሣኤ የፋሽንና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም፤ በልዩ ልዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ9ኛ ጊዜ በድምቀት አስመረቀ።
ተቋሙ በትናንትናው ዕለት በሳሪስ አካባቢ ባካሄደው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት፤ በሴቶች ፀጉር ሹሩባና አሰራር፣ በልብስ ፋሽን ዲዛይን ፣ በወንዶች ፀጉር ቁርጥ፣ በሜካፕ፣ በጥፍር ሥራ እንዲሁም በአይላሽና በሂና አሰራር ሰልጥነው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ባለሙያዎችን ወደ ሥራ ዓለም ተቀላቅለዋል።
የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ መቅደስ አለማየሁ ለተመራቂዎችና ለቤተሰቦቻቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፤ ተቋሙ ለተመራቂዎቹ ያለውን ቁርጠኝነትም ዳግም አረጋግጠዋል።
ወይዘሮ መቅደስ በመልዕክታቸውም "ድርጅታችን ትንሣኤ ሁሌም እንደሚያደርገው፤ ተመራቂዎች በሰለጠኑበት የሙያ መስክ የሥራ ዕድል እንዲመቻችላቸው የበኩሉን ጥረት ያደርጋል" ብለዋል። አክለውም የራሳቸውን ተቋም ከፍተው ወደ ሥራ ለመግባት ለሚፈልጉ ተመራቂዎች፣ ተቋሙ አስፈላጊውን የባለሙያ ድጋፍ በነፃ ለመስጠት ቃል እንደሚገባ ገልጸዋል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጥሪ የተደረገላቸው ልዩ ልዩ የክብር እንግዶች፣ የተመራቂ ቤተሰቦችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#ethiopia #fashiondesign #beautytraining #graduation #entrepreneurship #tinsaefashion #skilldevelopment #addisababa

ለፋሲካ በዓል በእስከዳር ዲዛይን ይደምቁ!
#ethiopia | የዘንድሮውን የፋሲካ በዓል ባህላችንን በሚያከብሩና ውበትን በሚያጎሉ ልዩ የባህላዊ አልባሳት ዲዛይኖች ለማክበር እስከዳር ዲዛይን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል።
የጥንቱን የባህል እሴት ከዘመናዊ ጥበብ ጋር አጣምሮ የያዘ።
እያንዳንዱ አልባሳት ልዩ በሆነ ዲዛይንና በጥራት የተሠሩ ናቸው።
ለእርስዎ ብቻ ተብሎ የተዘጋጀና ማንነትዎን የሚገልጽ ዲዛይን።
በዚህ የበዓል ወቅት ውበታችሁ እንዲበራና በባህላዊ አልባሳት ተውባችሁ ለመታየት እስከዳር ዲዛይንን ይምረጡ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ፦ 0944-8888-33
#getu #eskedardesign #easterfashion #ethiopiantradition #habeshadress #culturalattire #fasika #addisababa #ethiopia #fashiondesign #እስከዳርዲዛይን #የባህልልብስ #ፋሲካ #ውበት #ባህል