1 month ago
🚨⚡️ ጉድ ስሙ! ታሪካዊው የሙስና ቅሌት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP)!
78 ቢሊዮን ብር ኪሳራ፣ ከ33.4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያልተከፈለ የውጭ ኩባንያዎች ዕዳ፣ እና ለአንድ የፕሮጀክት ምረቃ ብቻ የወጣ 86 ሚሊዮን ብር! የህዝብ ሀብት እንዴት እንደባከነ፣ ጀግና ኃላፊዎች እንዴት ከስራ እንደተባረሩ እና አመራሮች እንዴት በሙስና እንደተዘፈቁ ቪዲዮውን በማየት እውነታውን ተረዱ! #ethiopia #ethiopiannews #eep #corruptionexposed #cryptoscandal
Comments