14 days ago
ቆሻሻን ወደ ሀብት በመቀየር የሰርኩላር ኢኮኖሚን ለማጠናከር ያለመ አገራዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ቆሻሻን ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ሀብት በመለወጥ ረገድ ያለውን አቅም ለማሳደግ እና የሰርኩላር ኢኮኖሚ አሰራርን ለማጠናከር ያለመ አገራዊ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
መድረኩ በሪች ፎር ቼንጅ ኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ሰርኩላር ኢኮኖሚ ኔትወርክ አዘጋጅነት የቀረበ ሲሆን፣ ተወጋጅ ቁሳቁሶችን እንደ ዋና የኢኮኖሚ ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ከፍተኛ የፋይናንስና የሥራ አቅም መፍጠር እንደሚቻል ተመልክቷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ተወካይ ዶክተር ለምለም ተበጀ እንዳስታወቁት፣ አምራቾችና አስመጪዎች ለሚያመነጩት ቆሻሻ ቀጥተኛ ኃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስገድድ አዲስ አሰራር እየተዘረጋ ይገኛል።
በተጨማሪም ብሔራዊ የሰርኩላር ኢኮኖሚ መመሪያ ወደ ሥራ መግባቱን ጠቁመው፣ ይህም አገሪቱ ዘላቂ የንግድ ሞዴሎችን እንድትከተል ጠንካራ መሠረት ይጥላል ብለዋል።
እስካሁን በተከናወኑ ተግባራት ከ1.8 ሚሊዮን ኪሎግራም በላይ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘት የተቻለ ሲሆን፣ ከ1 ሺህ 300 በላይ ለሚሆኑ ዜጎችም የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
በዘርፉ የሚሰሩ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በመንግሥት፣ በግል ሴክተር እና በፋይናንስ ተቋማት መካከል ያለው ትስስር ወሳኝ ደረጃ ላይ መድረሱን ባለድርሻ አካላት ገልጸዋል።
#circulareconomy #environment #recycling #ethiopianews #greenenergy #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments