2 hours ago
መንገደኞች በአንድ ቲኬት ብቻ
ቼክ ኢን የሚያደርጉበት ስምምነት ተደረገ!
#ethiopia | የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ የጋራ በረራ ስምምነት ተፈራረሙ።
የአፍሪካ ግዙፉ አቪዬሽን የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይናው ሳውዘርን አየር መንገድ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የኮድሼር ስምምነት ተፈራራመዋል።
ይህ ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቀጥታ በረራ አገልግሎት የሚያጠናክር ነው ተብሏል።
ስምምነቱ ተሳፋሪዎች የሁለቱን አየር መንገዶች የበረራ መስመሮች በመጠቀም ወደ ተለያዩ የአፍሪካ እና የቻይና ከተሞች ያለእንግልትና በተቀናጀ ሁኔታ መጓዝ እንዲችሉ ሰፊ እድል ይፈጥራል።
መንገደኞች በአንድ ቲኬት ብቻ የሻንጣቸውን ቀጥታ ቼክ ኢን በማድረግ እስከ መድረሻቸው በሰላም መጓዝ ይችላሉ።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ፣ የቱሪዝም እና የዲፕሎማሲ ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #ethiopianairlines #chinasouthernairlines #aviationnews #china #travel

7 hours ago
Ethiopian Airlines and China Southern Airlines signed a codeshare agreement to deepen cooperation on direct services between China and Ethiopia, alongside extended regional air markets. The partnership allows customers to leverage both airlines’ networks and enjoy seamless transfers to destinations in Africa and China. #ethiopianairlines #chinasouthernairlines
Comments