5 hours ago
💸 ለገንዘብ መላኪያ ክፍያዎች ቻው በሉ!... በቀደም ስላቀረብኩት CBE connect ማረሚያዬን ተቀበሉኝ #cbeconnect #sendmoneytoethiopia #cbe #financialtips #diasporalife
13 days ago
የምስራች በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላው ዓለም የሚገኙ ዲያስፖራዎች መጠቀም የሚችሉበት Multicurrency wallet መተግበሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በይፋ አስተዋውቆ ወደ ስራ ገብቷል ።
ይህ መተግበሪያ ብር እና ዶላር በአንድ ዋሌት ላይ መጠቀም የሚያስችል አስደናቂ አዲስ ቴክኖሎጂ ሲሆን፣ በየትኛውም የዓለም ክፍል የምትገኙ ኢትዮጵያውን ዲያስፖራዎች ገንዘብ ከማስተርካርድ እና ከ ቪዛ ካርድ ወደ ሲቢኢ ኮኔክት ዋሌት በቀላሉ ዶላር ማስገባት እና በተሻለ የምንዛሬ ተመን (Premium Rate) ኢትዮጵያ ውስጥ ወዳሉ ሁሉም ባንኮች መላክ ያስችላል።
በዱባይ፣ በአሜሪካ፣ በካናዳ እንዲሁም በአውሮፓ ሆነ በየትኛውም የዓለም ሀገራት ላይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሀገር ላይ ሆናችሁ የሲቢኢ ኮኔክት መተግበሪያን ከ Appstore እና ከ Playstore በማውረድ ኢትዮጵያ መምጣት ሳይጠበቅባችሁ አካውንት መክፈት ትችላላችሁ።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በተመዘገብ ህጋዊ የገንዘብ አለማቀፍ አስተላላፊ ወኪሎች አማካኝነት መጠቀም ይችላሉ።
ለዚህም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አለማቀፍ አስተላላፊ ወኪሎችን በምዝገባ ላይ ነው።
በ ሲቢኢ ኮኔክት ዶላር ወደራሶ አካውንትም ሆነ ውደ ሌሎች ማንኛውም ባንክ ስያስተላልፉ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አትጠየቁም።
በተጨማሪም ሁሉም ባንኮች እዚህ ዋሌት ላይ ስለሚገኙ ወደ ፈለጋችሁት ባንክ፣ (የራሳችሁም ሆነ ወደ ሌላ ሰው) መላክ ትችላላችሁ።
ሲቢኢ ኮኔክትን ስትጠቀሙ ልዩ የምንዛሬ ተመን ( premium Rate) ተጠቃሚዎች ትሆናላችሁ።
ከዚህ በኋላ የባንክ አካውንት ለመክፈት ኢትዮጵያ መምጣት አያስፍልጎትም እንዲሁም ወደ ሀገርቤት ገንዘብ ለመላክ መቸገር ቀርቷል።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በተመዘገቡ ዓለም አቀፍ ህጋዊ የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች አማካኝነት ገንዘብ ወደ ሲቢኢ ኮኔክት ዋሌታቹ በማስገባት፣ለወዳጅ ዘመድ ወደ ሃገር ቤት መላክ እና መጠቀም እንዲችሉ አባንክአቀፍ ወኪሎች በመዝገብ ላይ ነው ።
የ CBE Connect Wallet መተግበሪያን ያውርዱ ⬇️
ለአንድሮይድ -
https://play.google.com/st...
• ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/...
#cbe #cbeconnect #cbe #cbeconnect #digitalwallet #ethiopiadiaspora #remitance

Comments