1 month ago
የESFNA 43ኛው ዓመታዊ ውድድር – የጨዋታ ዜና
🏆 የ43ኛው የESFNA ዓመታዊ የእግር ኳስና ባህል ፌስቲቫል ዛሬ በሚኒሶታ በይፋ ተጀምሯል። 32 ቡድኖች በዲቪዚዮን 1 እና 2 ዋንጫውን ለማሸነፍ ይፎካከራሉ።
⚽ በቀጥታ የሚካሄደው ጨዋታ (ዲቪዚዮን 2 – ምድብ D)
DC Unity 1-0 Portland
⏱️ ጨዋታው በሁለተኛው አጋማሽ ላይ ይገኛል።
DC Unity ይህን ውጤት እስከ መጨረሻ ከጠበቀ በምድቡ ውስጥ በ3 ነጥብ ጥሩ ጅምር ያደርጋል።
ይህ ምድብ አበበ ቢቂላ እና Calgaryንም ያካትታል።
The 43rd annual tournament games have began!
DC Unity 1 vs Portland 0 (2nd half)
https://www.youtube.com/li...

2 months ago
ካናዳ : አንጋፋዋ ዘማሪት አዲስ ለማ የዝማሬ አልበም አስመረቀች
#ethiopia | ታዋቂዋ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ዘማሪት አዲስ ለማ በአዲስ አበባ ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ በሚገኘው ታላቁ የቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ ቤተክርስቲያን ውስጥ በአገልግሎት ያደገች ሲሆን ይህ ደብር በርካታ ታዋቂ ዘማርያንን በማፍራት የሚታወቅ ታሪካዊ ቦታ ነው።
ዘማሪት አዲስ ወደ ውጭ ሀገር ከመጓዟ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ በነበራት ሰፊ አገልግሎት ከፍተኛ አክብሮትን ያተረፈች ሲሆን በተለይም ለምኝ ድንግል ለምኝ፣ በመከራ ፅና፣ ምድረ ቀራንዮ እና ተነሺ ኢትዮጵያ የተሰኙት ዝማሬዎቿ ሁልጊዜ በምእመናን ልብ ውስጥ የሚታወሱ ተወዳጅ ሥራዎቿ ናቸው።
ከሀገር ወጥታ በደቡብ አፍሪካ በኩል አድርጋ በምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት አገልግሎቷን የቀጠለችው ዘማሪት አዲስ ለማ፣ በቅርቡ ካጋጠማት አስከፊ የመኪና አደጋ በተአምር ተርፋ ዛሬ ላይ አዲስ የዝማሬ አልበሟን በበርካታ ወንድሞችና እህቶች ታጅባ በደማቅ ሁኔታ አስመርቃለች።
በአገልግሎቷ ጥንካሬ ብቻ ሳይሆን በደግነቷ የምትታወቀው ዘማሪት አዲስ፣ ከዚህ አዲስ አልበም ምርቃት የሚገኘውን ገቢ ሙሉ በሙሉ በካናዳ ካልጋሪ ለሚገኘው የደብረ ፀሐይ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሕንፃ ግዢ እንዲሆን በስጦታ አበርክታለች።
ይህ በጎ ተግባር በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈ ሲሆን ለአገልጋይዋም መልካም ምኞቶች እየቀረቡላት ይገኛል።
#mezmur #orthodox #ethiopianorthodox #canada #calgary #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
በካናዳ ህይወታቸው ላለፈው ኤርትራዊያን ህፃናት የሻማ ማብራት ስነስርአት ተከናወነ | አባታቸው ተጠርጥሮ መታሰሩን መዘገባችን ይታወሳል #eritrea #eritreancommunity #albertaeritreancommunity #calgary #canda
9 months ago
✨ Kal Makeup School — Canada Tour Registration Open 🇨🇦✨
በአዲስ አበባ ከአርቲስቶች እና ከዝነኞች ውበት ጀርባ ያለችው የሜካፕ አርቲስት ቃልኪዳን ፍርዱ የመስራት ቦታዋን በማስፋት ከKal Makeup School ጋር በሰሜን አሜሪካ ካናዳ ላይ ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ተጀምሯል።🎉🌍
ስልጠናው
👩🎨 ብዙ የውበት ባለሙያዎችን በብቃት ያበቃል
💼 በኢትዮጵያና በውጭ ሀገር የስራ እድል ይፈጥራል
🎓 ሙያዊ የሜካፕ ኮርሶች በቀጥታ ከቃልኪዳን
📆 የኮርሱ ቀኖች እና ከተሞች 🇨🇦
📍 Edmonton — 🗓️ Nov 28 – Dec 2
📍 Calgary — 🗓️ Dec 4 – Dec 9
📍 Toronto — 🗓️ Dec 15 – Dec 20
⚠️ ውስን ቦታ ስለሆነ ቀድሞ ይመዝገቡ!
📱 ምዝገባ & መረጃ👇
WhatsApp: +251 961 086 977
✨ Beauty begins with skill. ✨

በአዲስ አበባ ከአርቲስቶች እና ከዝነኞች ውበት ጀርባ ያለችው ሜካፕ አርቲስት ቃልኪዳን ፍርዱ በአዲስ አበባ የሚገኘው Kal makeup school በርካታ የውበት ባለሙያዎችን እያስተማረ ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ ከሀገር ውጪ ስራ እንዲያገኙ ያስቻለ ስመ ጥር የሜካፕ ትምህርት ቤት ነው።
አሁን አድማሱን በማስፋት በሰሜን አሜሪካ አህጉር በካናዳ በትምህርት ቤቱ መስራች በቃልኪዳን ትምህርት ለመስጠት ምዝገባ ተጀምራል። ውስን ቦታ ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ
ትምህርቱ የሚሰጠው
💄በቶሮንቶ (Toronto) : Nov. 10 - 15
💄በካልጋሪ (Calgary) : Nov. 20 - 25
💄ኤድመንተን (Edmonton) : Nov. 28 - Dec. 2
ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ
በዋትስአፕ። +251961086977

Sponsored by
Surafel
Comments