9 months ago
👑 ኢትዮጵያዊቷ ሀብታሟ ግርማ (ሪታ) በ Miss Deaf International 2026 ልትወዳደር ነው! 
#ethiopia | "በህይወት መንገድ ላይ ያጋጠመኝን ፈተና ወደ ስኬት ቀይሬ ሀገሬን ልጠራ ነው!"
በፊሊፒንስ (Cebu) በሚካሄደው Miss Deaf International 2026 ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክላ የምትወዳደረው ጀግናዋ ሀብታሟ ግርማ (ሪታ) ዝግጅቷን ጨርሳለች።
የማይበገረው መንፈስ:
ሀብታሟ (ሪታ) መስማት የተሳናት በተፈጥሮ ሳይሆን በሂደት ባጋጠማት ስህተት እንደሆነ ትናገራለች። ይሁንና ይህ ፈተና ጉዞዋን አልገታውም። እንዲህ ስትል የህይወት ትርጉምን ትገልጻለች፦
"በብዙ ትግልና ፈተና አልፌያለሁ፤ የሕይወት አቅጣጫ እኛ እንዳሰብናት አይደለችም፤ እግዚአብሔር የራሱ መንገድና ዓላማ አለው። ባለመስማቴ ይሄንን እድል 'ሀ' ብዬ ጀምሬያለሁ። ለእኔ ውበት ማለት ድምፅ የሌለው ግን የማይበገረው የአልሸነፍ ባይነት ጉዞዬ ነው!"
ከፌብሯሪ 2 እስከ 9 (እ.ኤ.አ) በሚካሄደው በዚህ ውድድር፤ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጋ እንድታውለበልብ "መልካም እድል!" ብለን እንመርቃት።
ድል ለሀብታሟ! ድል ለኢትዮጵያ! 🙏✨
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#habtamwagirma #rita #missdeafinternational2026 #ethiopia #resilience #beautyqueen #cebu #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገ

Comments