2 months ago
(ዘ-ሐበሻ መዝናኛ) "በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ" በሚል መርህ ላለፉት 14 ዓመታት በኪነ-ጥበብ አፍቃሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው "ጦቢያ" ወይም "ፍራሽ አዳሽ" ዝግጅት፣ በበርካታ ተመልካቾች ጥያቄ መሰረት በኔዘርላንድስ አምስተርዳም ከተማ በድጋሚ ለእይታ ሊበቃ ነው።
ይህ በጉጉት የሚጠበቀው የኪነ-ጥበብ መድረክ የፊታችን ሴፕቴምበር 6 ቀን 2026 ከቀኑ 15፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 20፡00 ሰዓት ድረስ የሚካሄድ ይሆናል። ዝግጅቱ በአምስተርዳም ኖርድ በሚገኘው የሙዚቃ ትምህርት ቤት (Muziekschool Amsterdam Noord) አዳራሽ፣ አድራሻውም Alkmaarstraat 10, 1024 TT አምስተርዳም ላይ በድምቀት እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ለዘ-ሐበሻ አስታውቀዋል።
በዚህ ታላቅ ሀገራዊ የጥበብ ምሽት ላይ ለመታደም የመግቢያ ትኬት ዋጋ 25 ዩሮ ሆኖ ተተምኗል። ታዳሚዎች ትኬታቸውን ቀድመው መግዛት ከፈለጉ በማስታወቂያ ፖስተሩ ላይ በሚገኘው የ'ቲኪ' አማራጭ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም እንደሚችሉ ተገልጿል። ክፍያቸውን ካጠናቀቁ በኋላም በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች ላይ የከፈሉበትን ስም በማስመዝገብ ቦታቸውን በቅድሚያ ማረጋገጥ እንደሚችሉ ጥሪ ቀርቧል። አዘጋጆቹ ይህ የጥበብ ጥሪ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እና የኪነ-ጥበብ ቤተሰቦች እንዲዳረስ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

#ጦቢያ #ፍራሽ_አዳሽ በድጋሚ #በአምስተርዳም ሊቀርብ ነው
" በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ በሚል መርህ ለ14 ዓመታት ተወዳጅነት ያተረፈው “ጦቢያ" በብዙዎች ጥያቄ መሰረት 6 #september
በ #amsterdam
ከተማ በድጋሚ ሊቀርብ ነው ።
የመግቢያ ዋጋ ፥ €25
ቀን ፥ 6 September 2026
ሰዓት ፥ 15:00 - 20:00
ቦታ ፥ Muziekschool Amsterdam Noord
Alkmaarstraat 10, 1024 TT Amsterdam
ቀድመው ትኬት መግዛት ከፈለጉ ፖስተሩ ላይ ባለው Tikkie በመጠቀም በተቀመጡት ስልኮች ላይ የከፈሉበትን ስም በማስመዝገብ መግዛት ይችላሉ ።
🟩
🟨
🟥
መልእክቱን ለሁሉም እንዲዳረስ አስተላልፉልን ። እናመሰግናለን

1 year ago
የኢትዮ ጃዝ - በአምስተርዳም 
Amsterdam Thank You. Last night was very special. Ethio-Jazz is Africa’s contribution to the world.
Dr. Mulatu Astatke
***
We are truly proud of you, Dr. Mulatu!
✨ You carry Ethiopia’s spirit to the world through Ethio-Jazz. Thank you for making history and inspiring us all.
Getu T.

Comments