Logo
Getu Temesgen
#ጦቢያ #ፍራሽ_አዳሽ በድጋሚ #በአምስተርዳም ሊቀርብ ነው

" በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ በሚል መርህ ለ14 ዓመታት ተወዳጅነት ያተረፈው “ጦቢያ" በብዙዎች ጥያቄ መሰረት 6 #september
በ #amsterdam 🇳🇱 ከተማ በድጋሚ ሊቀርብ ነው ።

የመግቢያ ዋጋ ፥ €25

ቀን ፥ 6 September 2026
ሰዓት ፥ 15:00 - 20:00
ቦታ ፥ Muziekschool Amsterdam Noord
Alkmaarstraat 10, 1024 TT Amsterdam

ቀድመው ትኬት መግዛት ከፈለጉ ፖስተሩ ላይ ባለው Tikkie በመጠቀም በተቀመጡት ስልኮች ላይ የከፈሉበትን ስም በማስመዝገብ መግዛት ይችላሉ ።
🟩
🟨
🟥
መልእክቱን ለሁሉም እንዲዳረስ አስተላልፉልን ። እናመሰግናለን

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.