2 months ago
የገዳማችንን የግቢ ቅዱስ ገብርኤል ጸበል ቤት በጋራ እንገንባ
#ethiopia | የአራት ኪሎው የግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የሚያስገነባውን ባለ አራት ወለል ዘመናዊ ህንጻ ሁለተኛ ዙር የኦንላይን የገንዘብ ማሰባሰብያ መርሐግብር ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳል።
ከቤተመንግሥት አጠገብ የሚገኘው የግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት በተረከበው 1440 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ምድር ቤትን ጨምሮ ባለ አራት ወለል ህንጻ ለመገንባት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል።
የመሠረት እና የምድር ቤት ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሚረዳ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ለማሰባሰብ የታለመ የኦን ላይን ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
ህንጻው ተገንብቶ ሲጠናቀቅ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፡
ዘመናዊ የጸበል ቤት አገልግሎት ለሕፃናት፣ ለወጣቶችና ለሁሉም ምዕመናን እንዲሁም የቤተክርስቲያን ወዳጆች ምቹና ዘመናዊ የሆነ የመጠመቂያ አገልግሎት ያቀርባል።
የመንፈሳዊ ርቀት ትምህርት በአካል ተገኝተው መማር ለማይችሉ ሕፃናት፣ ወጣቶችና አዋቂዎች ባሉበት ሆነው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ኮሌጅ ደረጃ ያሉ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን የሚከታተሉበት ዕድል ይፈጥራል።
የኦርቶዶክሳዊ ልዕቅና እና የምርምር ማዕከል በቤተክርስቲያን ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጡ ጥናቶችና የምርምር ሥራዎች፣ የሥልጠና ፕሮግራሞች፣ የቴክኖሎጂ ማበልጸጊያና የዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት ይሰጣል። በተጨማሪም ለታላላቅ ጉባኤዎችና ኮንፈረንሶች ያገለግላል።
የአብነት፣ የሃይማኖትና የግብረ-ገብ ትምህርት ተቋም ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል መደበኛና መንፈሳዊ ትምህርትን ጠንከር አድርጎ የሚያስተምር፣ ሙሉ የአብነትና የዜማ መሣሪያዎች ትምህርት የሚሰጥበት ማዕከል ይሆናል።
ይህን መንፈሳዊ ፕሮጀክት ለመደገፍ፡
የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000580030088
አቢሲንያ ባንክ 254433217
አዋሽ ባንክ 013200021828000
ቴሌብር 0911 977463
የስልክ ቁጥሮች፡
0911831658
ወይም
0911409508
ቴሌግራም gibiamde
#gibiagabriel #amdehaymanot #ethiopianorthodox #fundraising #churchbuilding #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

ከሰራዊት ቤተመንግሥት አጠገብ የሚገኘው የግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት በተረከበው 1440 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ምድር ቤትን ጨምሮ ባለ አራት ወለል ህንጻ ለመገንባት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል።
የመሠረት እና የምድር ቤት ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሚረዳ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ለማሰባሰብ የታለመ የኢንተርኔት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

የመንፈሳዊ ርቀት ትምህርት በአካል ተገኝተው መማር ለስናቸው ሕፃናት፣ ወጣቶችና አዋቂዎች ባሉበት ሆነው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ከካቴኪስም እስከ ኮሌጅ ደረጃ ያሉ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን የሚከታተሉበት ዕድል ይፈጥራል።

የአብነት፣ የሃይማኖትና የግብረ-ገብ ትምህርት ተቋም ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል መደበኛና መንፈሳዊ ትምህርትን አ hisቀፊ አድርጎ የሚያስተምር፣ ሙሉ የአብነትና የዜማ መሣሪያዎች ትምህርት የሚሰጥበት ማዕከል ይሆናል።

7 months ago
የቤተክርስቲያን ትምህርት በኦሮሚኛ ቋንቋ በቴክኖሎጂ ታግዞ ሊሰጥ ነው #ethiopia | የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ከወልዳ ዳንዲ አቦቲ (ማኅበረ ፍኖተ አበው) ጋር በመሆን፣ መሠረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርትን በኦሮሚኛ ቋንቋ በርቀትና በኢ-ለርኒንግ (Online) ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን፣ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን፣ ነገረ ቅዱሳን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት (ብሉይና ሐዲስ) እና የቤተክርስቲያን ታሪክን ያካተቱ 5 መጻሕፍት በኦሮሚኛ ቋንቋ ተዘጋጅተዋል።
ትምህርቱ በመጽሐፍ (ርቀት) እና በቴክኖሎጂ የታገዘ በይነ-መረብ (ኢ-ለርኒንግ) አማራጮች የቀረበ ሲሆን፣ ማንኛውም ምእመን ባለበት ቦታ ሆኖ በኢንተርኔት መማር ይችላል።
የርቀት ትምህርቱ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፣ የኢ-ለርኒንግ ትምህርቱ ደግሞ በተማሪው ፍጥነት እስከ አንድ ዓመት ድረስ ሊጠናቀቅ ይችላል።
መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በአራት ኪሎ ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ብጹዓን አባቶችና እንግዶች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል።
ይህ አገልግሎት የቤተክርስቲያንን ትምህርት በቋንቋና በአካባቢ ሳይገደብ ለምእመናን ለማድረስ ትልቅ አቅም የሚፈጥር በመሆኑ፣ በምርቃቱ ዕለት የሚዲያ አካላት፣ ባለሀብቶችና ምእመናን በመገኘት ድጋፋቸውን እንዲያሳዩ ጥሪ ቀርቧል።
#getu #ethiopia #orthodoxtewahedo #oromiffaministry #elearning #distanceeducation #amdehaymanot #woldadandiaboti #gospelexpansion #addisababa #መንፈሳዊትምህርት #ኦሮሚኛ #ኢለርኒንግ #ተዋሕዶ #ቅዱስገብርኤል #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Sponsored by
Surafel
Comments