2 days ago
"የአንተን ውለታ ከፍለን የምንጨርሰው አይደለም!"— የዱባይ አልጋ ወራሽ
#ethiopia | አልጋ ወራሹ የ174 ሰዎችን ህይወት የታደገውን አብራሪ በሆስፒታል ጠየቁ!
ከዱባይ ወደ ቴል አቪቭ ይበር በነበረው የ Flydubai FZ1073 አውሮፕላን ላይ ከተከሰተው አስፈሪ ጥቃት በኋላ የዱባይ አልጋ ወራሽ እና የመከላከያ ሚኒስትር አብራሪውን ጠይቀዋል።
አልጋ ወራሹ ሼክ ሀምዳን ቢን መሀመድ በሆስፒታል ህክምና ላይ የሚገኘውን ህንዳዊውን ዋና አብራሪ በዛሬው እለት ጎብኝተዋል።
ሼክ ሀምዳን አብራሪውን አድንቀው "ካፕቴን ማቻር ከፍተኛ በሆነ ጀግንነትና የሀላፊነት ስሜት ለሰው ልጅ ህይወት ያለውን ክብር አሳይቷል" ሲሉ ገልጸዋል።
የተባበሩት አረብ ኤመሬትስ አቃቤ ህግ ድርጊቱ "የሽብር ጥቃት ሙከራ" ሊሆን እንደሚችል የሚያሳዩ ምልክቶች መገኘታቸውንና ሙሉ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል።
በስለት ጥቃት ያደረሰው የኦማን ዜጋ የሆነው ረዳት አብራሪ ባለፈው ዓመት ከኦማን ብሔራዊ አየር መንገድ በስነምግባር ምክንያት ተባርሮ እንደነበር CNN ዘግቧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #flydubai #fz1073 #sheikhhamdan #captainsmitmachchhar

2 months ago
አዲስ አልበም — «በዝምታ» ተለቀቀ
🎶 90ዎቹን የሙዚቃ ዘመን በስሜት የሚያስታውስ አዲስ ድምፅ!
#ዳን_አብ ለዓመታት በጥንቃቄ ሲያዘጋጀው የቆየውን አዲስ አልበሙን «በዝምታ» ለሙዚቃ አፍቃሪያን አቀረበ።
ዳን አብን ብዙዎቻችሁ የምታውቁት በቴዲ አፍሮ ስራዎች ላይ የከቨር ሙዚቃዎችን በመስራት ሲሆን፣ አሁን ግን በራሱ ግጥም፣ ዜማ እና የሙዚቃ ቅንብር የተሰራ ሙሉ አልበም ይዞ መጥቷል።
🎼 አልበሙን በራሱ ስቱዲዮ በራሱ አቅም ያዘጋጀው ዳን አብ፣ ከዚህ በፊትም ለበርካታ ጀማሪና ታዋቂ አርቲስቶች የተለያዩ የሙዚቃ ስራዎችን በመስጠትና በማዘጋጀት ይታወቃል።
📅 ነሐሴ 15
⏰ ከቀኑ 8:00 ሰዓት
🎵 አልበሙ በዳን አብ ይፋዊ የYouTube ቻናል ተለቋል።
👇 ከአሁኑ ቻናሉን Subscribe አድርጉና የአልበሙን ሙሉ ልቀት ያጣጥሙ።
የዳን አብ ይፋዊ YouTube ቻናል
https://youtube.com/dan_a...
#በዝምታ #ዳን_አብ #danab #አዲስአልበም #ethiopianmusic #ethiopianartist #90smusic

ቅድስት ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መልካም መሻት ትሙላላችሁ!!!
በአንቺ አማላጅነት፣በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷና ተራዳኢነቷ በብዙ መልኩ ዛሬም ድረስ ያልተለየን የዘለዓለም ቃል ኪዳን የተገባላትና በቃል ኪዳኗም አማልዳ የምታስምር ናት፡፡ በመዝሙር 88÷3 “ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ” ተብሎ እንደተጻፈው ለመረጣቸው ቃል ኪዳን የሰጣቸው አምላካችን እግዚአብሔር ማደሪያው ትሆን ዘንድ ለመረጣት ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከሌሎች ቅዱሳን በተለየ ይህን ቃል ኪዳን አብዝቶ ሰጥቷታል፡፡ ”መታሰቢያዋን የሚያደርግ፣ ስሟን የሚጠራ፣ ለድሆችና ለችግረኞች እስከ ቀዝቃዛ ውኃ የሚሰጥ” የአማላጅነት የእናትነት ቃል ኪዳን በነፍስም በስጋም ይጠብቀዋል፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት “በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች” ሲል በመዝሙር 44÷9 እንደገለጸው ከፍጥረት ሁሉ በላይ ነችና በቀኙ ቆማ በተሰጣት ቃልኪዳን ታማልደናለች፡፡
የዐሥራት ልጆቿ እኛ ክርስቲያኖችም ዘወትር “ንጽሕት ድንግል ማርያም የታመነች አምላክን የወለደች ናት። ለሰዎች ልጆችም የምሕረት አማላጅ ናት እንላለን። የቅዱስ ኤፍሬምን አንደበት አንደበታችን አድርገንም ኃጥአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ወደ ልጅሽ ወደ ክርስቶስ ለምኝልን” እያልን እናመሰግናታለን እንለምናታለን። ከአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ጋርም በእሑድ አርጋኖን “ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! እታመንሻለው፤ ከተሠወረው መከራ፣ በግልጽ ከሚመጣብኝ ጥፋት ሁሉ በዚህ ዓለም እንድታድኚኝ። በሚመጣውም ዓለም ከገሃነመ እሳት ጥርስ ማፋጨት ጽኑ ለቅሶም ካለበት፣ ከሚያስጨንቅ መቅሠፍትም ትሠውሪኝ ዘንድ፣ እኔም በአንቺ አማላጅነት፣ በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ። በፈረሰኞች ሰልፍ በሠረገላም መንኮራኩር የምታመን አይደለሁም በአንቺና በልጅሽ እታመናለው እንጂ።” እያልን እንማጸናታለን፡፡ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ጸሎታችንን ትስማን
እኛም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ ከሞትና መቃብር መለየትና ማረግን አስመልክተን በምንጾመው ጾመ ፍልሰታ ለተቸገሩት ድጋፍ በማድረግ የበረከት ስራን እንስራ።በከባድ ንፋስና ዝናብ ምክንያት ቤተ መቅደሱ ለፈረሰበት “ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም” ድጋፍ በማድረግ ቤተ መቅደሱን መልሰን እንስራ፤በድርቅና በርሃብ በከባድ ፈተና ውስጥ ለሚገኙት መነኮሳት እንድረስላቸው።ለመነኮሳቱ ምግብና መሠረታዊ ፍላጎቶች ለማሟላት በአቅማችን እንረባረብ። በመስጠት ነፍሳችንን ደስ እናሰኛት፡፡
ድጋፍ ለማድረግ፡- ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡- 1000766349227
አቢሲንያ ባንክ ፡- 262281132
ለበለጠ መረጃ:- 0944672222 ወይም 0916106921

8 months ago
"ትዳር በዕውቀት ወይስ በሰርተፊኬት? የኢትዮጵያ አዲሱ የቅድመ ጋብቻ ስልጠና መመሪያና ተያያዥ ስጋቶች"
በአዲስ አበባ ከተማ የፍቺ መጠን በ54 በመቶ ማደጉን የሚገልጸው መረጃ፣ የማህበረሰባችንን መሰረት እየናጋ መሆኑን የሚያሳይ አሳሳቢ ምልክት ነው። ይህንን ተከትሎ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር "የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ሰርተፊኬት" ለጋብቻ ምዝገባ እንደ ቅድመ ሁኔታ ለማስቀመጥ ማቀዱ፣ በሀገሪቱ የፖሊሲ አቅጣጫ ላይ አዲስ ክርክር ቀስቅሷል።
ይህ እርምጃ የቤተሰብ መፍረስን ለመከላከል የተዘረጋ የደህንነት መረብ ነው? ወይስ የግል ህይወትን የሚገታ አላስፈላጊ ቢሮክራሲ?
ከስሜታዊ ግፊት ወደ አዕምሯዊ ዝግጁነት
የስነ-ልቦና ባለሙያዎች እንደሚስማሙበት፣ አብዛኛው ትዳር የሚመሰረተው በ"ፍቅር ስሜት" (Infatuation) ላይ ብቻ ነው። ሆኖም ትዳርን ዘላቂ የሚያደርገው ስሜት ሳይሆን የግጭት አፈታት ክህሎት እና የስነ-ልቦና ብስለት ነው።
የግንኙነት ክህሎት ማነስ፦ ጥናቶች እንደሚያሳዩት 60% የሚሆኑ ፍቺዎች የሚከሰቱት በትዳር አጋሮች መካከል ባለ "የመግባባት ችግር" (Communication Breakdown) ነው። የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ተጋቢዎች ስለ ቁጣ አመራር፣ ስለ ይቅርታ እና ስለ ስሜታዊ ድጋፍ እንዲማሩ እድል ይሰጣል።
የግዴታነት ተጽዕኖ፦ በሌላ በኩል፣ ሳይኮሎጂስቶች "Reactance Theory" በሚሉት ጽንሰ-ሀሳብ መሰረት፣ ሰዎች አንድን ነገር እንዲያደርጉ ሲገደዱ ውስጣዊ ተቃውሞ ያሳያሉ። ስልጠናው "የግዴታ" ከሆነ፣ ጥንዶች ትምህርቱን በልባቸው ከመቀበል ይልቅ ለወረቀቱ ብቻ ብለው ሊያሳልፉት ይችላሉ። ይህ ደግሞ የስልጠናውን ዋና ግብ (ለውጥ ማምጣትን) ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል።
ቤተሰብ እንደ ማህበረሰብ ህንፃ
ከሶሾሎጂ አንጻር ቤተሰብ "የማህበረሰብ ትንሿ ሴል" ናት። ቤተሰብ ሲፈርስ ማህበረሰቡ ይፈረካከሳል።
ማህበራዊ ቁጥጥር (Social Control)፦ ቀደም ባሉት ጊዜያት የሃይማኖት ተቋማትና የሀገር ሽማግሌዎች የቅድመ ጋብቻ ምክር በመስጠት ረገድ ትልቅ ሚና ነበራቸው። ዘመናዊነት ይህንን ሚና እያጠፋው በመጣበት ወቅት፣ መንግስት በህግ አማካኝነት ይህንን ክፍተት ለመሙላት መሞከሩ እንደ አዎንታዊ እርምጃ ሊታይ ይችላል።
የባህል ተጽዕኖ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋብቻ የሁለት ግለሰቦች ብቻ ሳይሆን የሁለት ቤተሰቦች ትስስር ነው። ሚኒስቴሩ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ለመስራት ማቀዱ፣ ፖሊሲው ከህዝቡ ባህልና እምነት ጋር እንዲዋሃድ ያደርገዋል። ነገር ግን "ሰርተፊኬት" የሚለው ቢሮክራሲያዊ ቃል፣ ትዳርን ከማህበራዊ ቅዱስ ቃል-ኪዳንነት ወደ መንግስታዊ ኮንትራት ዝቅ እንዳያደርገው ስጋት አለ።
የፍቺ ዋጋና የኢንቨስትመንት ስሌት
ኢኮኖሚስቶች ትዳርን እንደ "የረጅም ጊዜ የጋራ ኢንቨስትመንት" ያዩታል።
የፍቺ ኪሳራ፦ ፍቺ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ኪሳራ ያስከትላል። የሀብት መባከን፣ የህጻናት ቀለብ እና በብቸኛ ወላጅ የሚደገፉ ህጻናት ለድህነት የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው። የፍቺ መጠንን በስልጠና መቀነስ ማለት፣ ለሀገር የሚተርፍ የሰው ኃይልና ሀብት ማዳን ማለት ነው።
የስልጠናው ወጪ፦ ስልጠናውን ለመስጠት የሚወጣው ወጪ፣ ጊዜ እና የሰው ኃይል በራሱ ሌላ የኢኮኖሚ ጫና ነው። በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ስልጠናውን ለመከታተል ከስራ ገበታቸው የሚቀሩ ከሆነ፣ ይህ አሰራር "ለሀብታሞች ብቻ የተተወ ጋብቻ" እንዳይፈጥር መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
4. የአራት ሀገራት ተሞክሮ፡ ጥሩና መጥፎ ልምዶች
ይህንን አሰራር በተሳካና ባልተሳካ ሁኔታ የሞከሩ ሀገራትን መመልከት ለኢትዮጵያ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል።
ሀ. ኢንዶኔዥያ (አስገዳጅ ግን የተቀናጀ)
ኢንዶኔዥያ የቅድመ ጋብቻ ስልጠናን የግዴታ ካደረጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት። ስልጠናው ስለ ጤና፣ ስለ ኢኮኖሚ እና ስለ ሃይማኖት ያካትታል።
ጥሩ ልምድ፦ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በቅርበት በመስራታቸው በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት አግኝቷል።
ፈተና፦ ስልጠናውን በብቃት የሚሰጡ ባለሙያዎች እጥረት ማጋጠሙ ጥራቱን ዝቅ አድርጎታል።
ለ. ፊሊፒንስ (በጤና ላይ ያተኮረ)
ፊሊፒንስ ለጋብቻ ፈቃድ የቤተሰብ ምጣኔ ስልጠናን የግዴታ ታደርጋለች።
ጥሩ ልምድ፦ የህዝብ ቁጥርን ለመቆጣጠርና የእናቶችን ጤና ለመጠበቅ ረድቷል።
መጥፎ ልምድ፦ ትኩረቱ በስነ-ልቦና ላይ ስላልሆነ የፍቺ መጠንን በመቀነስ ረገድ የሚጠበቀውን ያህል ውጤት አላመጣም።
ሐ. አሜሪካ - ፍሎሪዳ (የማበረታቻ ሞዴል)
ፍሎሪዳ ስልጠናውን የግዴታ አታደርግም፤ ነገር ግን ስልጠና ለወሰዱ ጥንዶች የጋብቻ ምዝገባ ክፍያን ትቀንሳለች።
ጥሩ ልምድ፦ የሰዎችን ነፃነት ሳይነካ ስልጠናውን እንዲወስዱ ያበረታታል። ይህ "ተለዋጭ መፍትሄ" (Incentive) ውጤታማ መሆኑ ተረጋግጧል።
መጥፎ ልምድ፦ የግዴታ ስላልሆነ ዝቅተኛ ግንዛቤ ያላቸው ሰዎች ስልጠናውን ሳይወስዱ ሊቀሩ ይችላሉ።
መ. ቻይና (የግዴታ የማቀዝቀዣ ጊዜ)
ቻይና ፍቺን ለመቀነስ የ30 ቀን "የማቀዝቀዣ ጊዜ" (Cooling-off period) ደንግጋለች።
ጥሩ ልምድ፦ በስሜታዊነት የሚወሰኑ ፍቺዎችን በእጅጉ ቀንሷል።
መጥፎ ልምድ፦ የግል ነፃነትን በመጋፋት እና ሰዎች ትዳርን እንዲፈሩ በማድረግ ረገድ ተቃውሞ ገጥሞታል።
መፍትሄው የት ነው?
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያቀደው አሰራር በራሱ ክፉ አይደለም፤ ነገር ግን አፈፃፀሙ ላይ ጥንቃቄ ይፈልጋል። የፍቺ መጠን መጨመር "የግንዛቤ እጥረት" ብቻ ሳይሆን የኑሮ ውድነት፣ የስራ አጥነት እና የማህበራዊ እሴቶች መሸርሸር ውጤት መሆኑ መዘንጋት የለበትም።
የሙስና እና የቢሮክራሲ ስጋት
የመንግስት ዝግጅት በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ "ለቤተሰብ መረጋጋት" ቢሆንም፣ በተግባር ግን ከፍተኛ ስጋቶችን ያዘለ ነው። በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ፣ አዳዲስ "አስገዳጅ" መመሪያዎች ሲወጡ በየደረጃው ላሉ አስፈፃሚዎች አዲስ የገቢ ምንጭ (ሙስና) ሆነው የማገልገል ታሪክ አላቸው።
የሰርተፊኬት ገበያ፦ ስልጠናው አስገዳጅ ሲሆን፣ በተለያዩ ምክንያቶች (ጊዜ ማጣት፣ ቸልተኝነት) ስልጠናውን መከታተል የማይችሉ ጥንዶች ሰርተፊኬቱን በገንዘብ ለመግዛት የሚገፋፉበት ሁኔታ ይፈጠራል። ይህ ደግሞ ስልጠናው ሊያመጣ የሚገባውን "የግንዛቤ ለውጥ" ዋጋ አልባ ያደርገዋል።
የአስፈፃሚዎች ብልሹ አሰራር፦ ስልጠናውን የሚሰጡ ተቋማት ወይም ግለሰቦች ሰርተፊኬቱን እንደ "መደራደሪያ" በመጠቀም ከተጋቢዎች ጉቦ የሚጠይቁበት አሰራር ሊዘረጋ ይችላል።
ቢሮክራሲያዊ ጫና፦ ቀድሞውኑ በኑሮ ውድነትና በኑሮ ፈተና ውስጥ ያለውን ወጣት፣ ጋብቻ ደጃፍ ላይ ሲደርስ ሌላ "ወረቀት" እንዲያሳድድ ማስገደድ፣ ተገቢ ያልሆነ ስነ-ልቦናዊና ፋይናንሳዊ ጫና ይፈጥራል። ይህ ደግሞ ዜጎች ህጋዊ ጋብቻን ፈርተው "ያለ ቃል-ኪዳን አብሮ መኖርን" (Co-habitation) እንዲመርጡና ማህበራዊ ቀውሱ ይበልጥ እንዲባባስ ሊያደርገው ይችላል።
ሚዛናዊ የመፍትሄ አቅጣጫዎች
ከማስገደድ ወደ ማበረታታት፦ ስልጠናውን ለወሰዱ ጥንዶች እንደ ፍሎሪዳ ተሞክሮ የማበረታቻ ጥቅማጥቅሞችን (ለምሳሌ፡ የብድር ቅድሚያ ወይም የታክስ ቅናሽ) መስጠት።
ጥራትና ተደራሽነት፦ ስልጠናው በወረቀት ላይ ብቻ የቀረ ሳይሆን፣ በባለሙያዎች የተደገፈ እና በየአካባቢው በቀላሉ የሚገኝ መሆን አለበት።
የይዘት ስፋት፦ ስልጠናው ስለ ፍቅር ብቻ ሳይሆን፣ ስለ ቤተሰብ ፋይናንስ አመራርና ስለ ህግ ግንዛቤ (የንብረት ክፍፍልን ጨምሮ) ትኩረት መስጠት ይኖርበታል።

Sponsored by
Surafel
1 year ago
አባይ ግድብ ለኢትዮጵያ ብዙ ነገሯ ነዉ !/ሙሪቲ ሙቲጋ/
የክራይሲስ ግሩፕ የአፍሪካ ፕሮግራም ዳይሬክተር ሙሪቲ ሙቲጋ፣ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ፣ ፕሮጀክቱ ለአዲስ አበባ ምን ማለት እንደሆነ እና የግድቡ መጠናቀቅ የአባይ የተፋሰስ ሀገራት ግብፅ እና ሱዳን ጋር ውጥረት እንዲፈጠር እንዳደረገው መናገራቸው ተሰማ።
ከክራይሲስ ግሩፕ የአፍሪካ ፕሮግራም ዳይሬክተር ሙሪቲ ከአለን ቦስዌል ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) የአፍሪካ ግዙፉ የሀይል ማመንጫ ግድብ ምረቃና አጠቃላይ በቀጠናዉ ስላለዉ ሁኔታ ተነጋግረዋል ተብሏል ።
በዚህ ጥቅማችን ተነካ ያሉት ግብፅና አጋሮቿ በአካባቢው ግርግር ለመፍጠር እየሞከሩ ባሉበት ወቅት የፕሮጀክቱን እድገት ለኢትዮጵያ ያለውን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ፋይዳ በጥልቀት ደሳዋል። ተብሏል ።
በዉይይቱም ፕሮጀክቱ ለምን ለታችኞቹ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት፣ ግብፅ እና ሱዳን ጋር ውጥረትን እንዳስነሳ፣ ለምንድነው የሽምግልና ጥረቱ ሳይጠናቀቅ የከሸፈው፣ እና በGERD ላይ ያለው ስጋት ምን ያህል ትክክል እንደሆነ ይመረምራሉ። በመጨረሻም ግድቡ ኢትዮጵያ የምትጠብቀውን የኢኮኖሚ ለውጥ ማምጣት ይችል እንደሆነ፣ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን መጪውን ቀውስ ለማስቀረት ምን ሊወስድ እንደሚችል እና በግድቡ ላይ ያለው ውዝግብ አሁንም ለቀጣይ አመታት ቀጠናዊ ውጥረትን ሊፈጥር እንደሚችል ተወያይተዋል ሲል Horn of Africa አሳዉቋል ።
በዚህ ሳምንት በሆርን ላይ ቆይታ ያደረጉት
የክራይሲስ ግሩፕ የአፍሪካ ፕሮግራም ዳይሬክተር ሙሪቲ የአፍሪካ ቀንድ ውዥንብር ውስጥ መግባቱን ያነሱ ሲሆን ከሱዳን አብዮት ጀምሮ በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት፣ ከሶማሊያ የፖለቲካ አለመረጋጋት እና የጂሃዲዝም ቀጣናዊ መስፋፋት እንዲሁም ምስራቃዊ አፍሪካ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት አስጨናቂ መንግስታት እየተፈለፈሉ መሆኑን አስረድተዋል ሲል The Horn of Africa አስነብቧል ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልባችሁን መልካም መሻት ትሙላላችሁ !!!
በአንቺ አማላጅነት፣ በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷና ተራዳኢነቷ በብዙ መልኩ ዛሬም ድረስ ያልተለየን የዘለዓለም ቃል ኪዳን የተገባላትና በቃል ኪዳኗም አማልዳ የምታስምር ናት፡፡ በመዝሙር 88÷3 “ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ” ተብሎ እንደተጻፈው ለመረጣቸው ቃል ኪዳን የሰጣቸው አምላካችን እግዚአብሔር ማደሪያው ትሆን ዘንድ ለመረጣት ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከሌሎች ቅዱሳን በተለየ ይህን ቃል ኪዳን አብዝቶ ሰጥቷታል፡፡ ”መታሰቢያዋን የሚያደርግ፣ ስሟን የሚጠራ፣ ለድሆችና ለችግረኞች እስከ ቀዝቃዛ ውኃ የሚሰጥ” የአማላጅነት የእናትነት ቃል ኪዳን በነፍስም በስጋም ይጠብቀዋል፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት “በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች” ሲል በመዝሙር 44÷9 እንደገለጸው ከፍጥረት ሁሉ በላይ ነችና በቀኙ ቆማ በተሰጣት ቃልኪዳን ታማልደናለች፡፡
የዐሥራት ልጆቿ እኛ ክርስቲያኖችም ዘወትር “ንጽሕት ድንግል ማርያም የታመነች አምላክን የወለደች ናት። ለሰዎች ልጆችም የምሕረት አማላጅ ናት እንላለን። የቅዱስ ኤፍሬምን አንደበት አንደበታችን አድርገንም ኃጥአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ወደ ልጅሽ ወደ ክርስቶስ ለምኝልን” እያልን እናመሰግናታለን እንለምናታለን። ከአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ጋርም በእሑድ አርጋኖን “ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! እታመንሻለው፤ ከተሠወረው መከራ፣ በግልጽ ከሚመጣብኝ ጥፋት ሁሉ በዚህ ዓለም እንድታድኚኝ። በሚመጣውም ዓለም ከገሃነመ እሳት ጥርስ ማፋጨት ጽኑ ለቅሶም ካለበት፣ ከሚያስጨንቅ መቅሠፍትም ትሠውሪኝ ዘንድ፣ እኔም በአንቺ አማላጅነት፣ በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ። በፈረሰኞች ሰልፍ በሠረገላም መንኮራኩር የምታመን አይደለሁም በአንቺና በልጅሽ እታመናለው እንጂ።” እያልን እንማጸናታለን፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስ የእመቤታችን አማላጅነት በማያሻማ ሁኔታ የታየበት የዮሐንስ 2÷3 ነው፡፡ ፍቁረ እግዚእ፣ ቁጽረ ገጽ እየተባለ የሚገለጸ ወንጌላዊው ዮሐንስ በዶኪማስ ሠርግ ቤት ጌታችን ከእናቱና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተገኝቶ ነበር በማለት በሚያነሳው ታሪክ “የወይን ጠጃቸውም ባለቀ ጊዜ እመቤታችን ልጇ ወዳጃን “የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም” በማለት ነግራዋለች፡፡ ወይኑ እንዳለቀባቸው ማንም ሳነይነግራት የፊትን መጥቆር የልብን ኀዘን የምትረዳ ከዓይን ጥቅሻ ፈጥና የምትደርስ እናታችን እመቤታችን፣ ወሳኝ በሆነ ሰዓት ለቃና ሙሽሮችም ፈጥና ነበር የደረሰችላቸው፣ ከውርደትም ያዳነቻቸው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሰው ችግር ቶሎ የሚገባት፣ ቶሎ የሚታያትና የሚሰማት ርኅርኅት እናት መሆኗን አባቶች ይናገራሉ።
በቃና ገሊላም ችግራቸውን ፈጥና የተረዳች እመቤታችን ልጇን ፍጹም ትሑት በሆነ መንገድ ጠየቀችው እንጂ ልጄ ነው ብላም አላዘዘችውም፤ “ባለ ውለታህ ነኝ” ብላም ማሳሰቢያ አልሰጠችም፤ ብቻ “ወይን እኮ የላቸውም” ብላ እጅግ በሚጣፍጥ ትሕትና ለመነችው፡፡ ልጇ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ልመናዋን ሰምቶ ውኃን ወደ ወይን ለውጦላቸው የመጀመሪያውን የአምላክነት ምልክት በሠርጉ ቤት አድርጓል፤ በዚህም የእመቤታችን ምልጃ በጎላ በተረዳ ነገር ታውቋል። እመቤታችን ለሰው ልጆች ያላት ፍቅርና ርኅራኄ በሰውና በመላእክት አንደበት ተነገሮ የሚያልቅ አይደለም፡፡ ገዳማውያን አባቶችም ይህን ምልጃዋን ተስፋ በማድረግ በሌሊትና በቀን ሰዓሊ ለነ ቅድስት ይሏታል፡፡ ገዳማቸውን ስነደግፍ በዓታቸውን ስናጸና በእኛም ላይ በረከቷ ያድርብናል፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

Comments