2 months ago
🙏 አስቸኳይ የረድኤት ጥሪ የመድኃኔዓለምን ቤት ከመፍረስ እንታደግ! ✨
«እናንተ ባማረ ቤታችሁ ተቀምጣችሁ የእግዚአብሔር ታቦት በተጎሳቆለ ቤት መኖር ጊዜው ነውን?» (ሐጌ 1፡4)
በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በቀይት ወረዳ የሚገኘው ባሶ ደንጎራ መለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ በሆነ አደጋ ላይ ይገኛል።
የቤተክርስቲያኑ ቋሚ ምሰሶዎች በምስጥ ተበልተው በማለቃቸው ህንጻው በማንኛውም ሰዓት የመፍረስ አደጋ ተደቅኖበታል።
ጣራው በማፍሰሱ ምክንያት ንዋያተ ቅድሳቱ በዝናብ እየበሰበሱና በአይጥ እየተበሉ ይገኛሉ።
ዛሬ የመድኃኔዓለም ዕለት ጥንተ ስቅለቱ እንደመሆኑ፣ ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን በቀራንዮ አደባባይ መከራ ተቀብሎ ነፍሱን አሳልፎ ለሰጠን ለአባታችን ለመድኃኔዓለም ስንል ቢያንስ ከ200 ብር ጀምሮ፤ የፈቀደውን ያህል በመለገስ ይህንን ታሪካዊ ደብር ከመፍረስ እንታደግ።
🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000756255626
(መለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን)
📞 ለበለጠ መረጃ፦
0920950007
የመድኃኔዓለም ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! መረጃውን ሼር (Share) በማድረግ ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን።
#getu #medhanealem #orthodoxtewahedo #churchrestoration #northshewa #ethiopia #spiritualcall #bassodengora #መድኃኔዓለም #የረድኤትጥሪ #ሰሜንሸዋ #ቤተክርስቲያን #በረከት #ጌጡተመስገን #getutemesgen