1 month ago
🔥የምስጋና መልእክት🔥
በ“ሳላያት” ፊልም ምርቃት ፕሮግራማችን ስኬት ላይ ከፍተኛ ሚና ለተጫወታችሁ ተቋማት፣ ድርጅቶች እና አጋሮቻችን ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ለፕሮግራሙ ስኬታማ አፈጻጸም ያደረጋችሁት የገንዘብ፣ የቁሳቁስ፣ የሙያ እና የሞራል ድጋፍ ለእኛ ትልቅ አቅምና ብርታት ሆኖናል። በእናንተ ትብብር ይህን የጥበብ ድግስ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ችለናል።
ለኢትዮጵያ የፊልም እና የጥበብ ዘርፍ እድገት ያላችሁ ቁርጠኝነት እና ድጋፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው። ለወደፊትም ይህ ውድ አጋርነት እንዲቀጥል እንመኛለን።
ፕሮግራሙን ስፓንሰር በማድረግ
*ለሁሉም ሪልእስቴት
* ቤተልሔም ወርቁ ጀነራል ኮንትራክተር
* ናታኖል ዴንታል ክሊኒክ
* ግራንድ ኩዳ ሬስቶራንት
*ለኩሪፍቱ ሪዞርት
* ለማያዬ አድቨርት
ከፍተኛ ድጋፍ ላደረጉልን
* ለቦናንዛ ሆቴል
* ለአዲካ ኤቨንትስ
* ለዱዱ ፍላወር
* ሳውዝጌት ሆቴል
* ለፎከስ ስቱዲዮ
* ለዋዜማ ባንድ
* ለዲጄ ሳሚዜማ
* ለዞላ ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ
* ለEML ሴኩሪቲ
*ለጎልድ ሲቲ ክለብ
* ለሰቨን ላውንጅ
* ለመራዊ ፕሮዳክሽን
* ለክላሲክ ፈርኒቸር
* Nola Event and Catering
*ለፕሮሞተር ደረጄ ስጦታው
* ለፕሮሞተር ሚኪያስ አቢ
እና በግልም ስማችንሁ ያልተዘረዘረ ሁላችሁም ለዚህ ፕሮግራም ማማር የጀርባ አጥንት ናችሁ። ከልብ እናመሰግናለን።
“ሳላያት “ከሰኔ 25 ቀን ጀምሮ በሁሉም የመንግስትና የግል ሲኒማ ቤቶች ለእይታ ይበቃል። ብዙዎች አይተው የወደዱትን ፊልም እናንተም እንድታዩት እንጋብዛለን።
በእውነት ሚልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ሞሪያድ ኢንተርቴመንት

3 months ago
የፈገግታ ተአምር
በአንድ እናት ሕይወት ላይ የታየው አስገራሚ ለውጥ
#ethiopia | "መልክ ጥርስ ነው" የሚባለው አባባል በተግባር የታየበት አጋጣሚ!
በጥርሷ ምክንያት ትሸማቀቅ የነበረችውና ልጆቿ ሳይቀሩ ያፍሩባት የነበረችው እናት፣ ዛሬ በናታኖል የጥርስ ሕክምና ማዕከል አማካኝነት አዲስ ሕይወትና ሙሉ በራስ መተማመን አግኝታለች።
የቀድሞው ፈተና፦
ባለታሪኳ ህይወት በጥርሷ አቀማመጥ ምክንያት አፏን ለመክፈት ትቸገርና በሰቀቀን ትኖር ነበር።
የናታኖል በጎነት፦
ማዕከሉ ሙሉ ወጪዋን በመሸፈን በዶ/ር ህሊና እና ባልደረቦቿ አማካኝነት ድንቅ ስራ ሰርቶላታል።
ውጤቱ፦
ፎቶዋ ላይ እንደሚታየው፣ ጥርሷ ከተስተካከለ በኋላ ያላት ፈገግታና ደስታ ለሕይወት ያላትን አመለካከት ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል።
ጥራትና እውቅና፦
በሀገር ውስጥና በውጭ ታካሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ተመራጭነትን ያተረፈ ማዕከል።
"ውበት ከውስጥ ይጀምራል፤ በራስ መተማመን ደግሞ በፈገግታ ይገለጻል። ናታኖል የጥርስ ሕክምና ማዕከል ለአንዲት እናት የሰጠው ስጦታ ጥርስን ብቻ ሳይሆን ሕይወትን ነው የቀየረው። የዶ/ር ህሊና እና የቡድኗ ስራ በእውነት የሚያስመሰግን ነው!"
📍 አድራሻና ስልክ፦
ቦሌ ከሀያት ሆስፒታል አጠገብ፣ ከፕላቲኒየም ጂም ጀርባ፣ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ።
📞 0930-30-3333 / 0983-77-9999
ፈገግታዎ በራስ መተማመንዎ ነው!
#getu #natanoldental #cosmeticdentistry #smilemakeover #ethiopianhealth #dentalcareaddis #confidencerestored #ናታኖል #የጥርስሕክምና #ፈገግታ #ውበት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

ሁለቱም የ1 ሰው ፎቶ ነው የሚገርም ለው!!
ጥርሷ ከመስተካከሉ በፊትና በኋላ… ጥርሷ ከተስተካከለ በኋላ ያላት ፈገግታ በራስ መተማመኗን እንዴት እንደጨመረው ማየት ትችላላችሁ ለካ መልክ ጥርስ ነው የሚባለው እውነት ነው።
ይህች ሴት ከዚህ በፊት በጥርሷ ምክንያት እንደምትሸማቀቅ ልጆቿ ሳይቀሩ ለምንድን ነው አፍሽን የማትከድኝው እያሉ ይጠይቋት እንደነበር እና ያፍሩባት እንደነበር ተናግራ
ባለታሪኳ ህይወት እየገፋችው ያለው የሰቀቀን ኑሮ ላይመለስ በናታኖል የጥርስ ህክምና ማእከል ተለውጧል:: የናታኖልየጥርስ ህክምና ማእከል ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የህይወትን ታሪክ የቀየረው ሲሆን ስራውንም ዶ/ር ህሊና እና ባልደረቦቿ በተራቀቀው ቴክኖሎጂ የአንድ ሰው ህይወት ሊቀየር ችሏል።
ዶ/ር ህሊና እንደገለፀችው ናታኖል ሁሉንም የጥርስ ህክምናዎች እየሰጠ ሲሆን በዋነኝነት የሚታወቅበት ግን አለም ያፈራውን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የጥርስ ማስዋብ ወይም Cosmetic Dentistry በጥራት እየሰጠ ይገኛል::አገልግሎቱንም ለማግኘት በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ታካሚዎች ወደክሊኒኩ እየጎረፉ ነው::
አድራሻ:- ቦሌ ከሀያት ሆስፒታል አጠገብ ከፕላቲኒየም ጂም ጀርባ
ኬኬር ህንፃ አራተኛ ፎቅ - 0930-30-3333 /0983-77-9999

8 months ago
ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል በቦሌ ብራስ አዲስ ቅርንጫፍ በመክፈት ይበልጥ ተደራሽነቱን አስፋፋ
#ethiopia | በከተማችን ውስጥ ካሉ ዘመናዊ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ግንባር ቀደም የሆነውን ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል ላለፉት አመታት ጥራት ያለው የጥርስ ህክምና አገልግሎትን ዘመኑ በዋጀው የህክምና መሳሪያዎች እና የአመታት ልምድ ባላቸው የጥርስ ሀኪም ስፔሻሊስቶች ሁሉንም የህክምና አይነቶች በይበልጥ ደግሞ (Cosmetic Dentistry) ጥርስን የማስዋብ ህክምና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ሲሰጥ እና በማህበራዊ ገጹም ተደራሽነቱ እና እውቅናውን ሲያስፋፋ ቆይቷል።
አሁን ደግሞ፣ በአዲስ አበባ ከተማ መሃል ቦሌ ብራስ አካባቢ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍቶ ዛሬ በይፋ አስመርቋል።
በምርቃቱም ላይ የተከበሩ የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ የመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል መስራች እና መሪ የዕለቱ የክብር እንግዳ በተገኙበት እንዲሁም የሀገራችን ታላላቅ አርቲስቶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል።
ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የጥርስ ህክምና ብቻ አይደለም። ይልቁንም ዘመናዊ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የጥርስ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት በጥልቅ ፍላጎት፣ በላቀ ዕራይ እና በብርቱ ስራ የተገነባ ትልቅ ተቋም ነው ።
የጥርስ ህክምና የአንድን ሰው በራስ መተማመኑን እና ሙሉ ህይወት ይቀይራል ። ናታኖል ስፔሻሊቲ የጥርስ ማዕከል የተጀመረው ለሙያው ትልቅ ፍቅር እና አክብሮት ባላቸው የሙያው ባለቤቶች ሲሆን መለኪያችን ተግባራችን በሚል መርህ እንዲሁም አንድ ታካሚ ናታኖል ሲመጣ የሚረዳው እና የሚያከብረው
ባለሙያ እንዳለ እና በላቀ ደረጃ እና ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ እታከማለው የሚል ሙሉ እምነት እና ስሜት በልቡ ይዞ የሚጣበት የጥርስ ህክምና ማዕከል ነው።
በዛሬው እለትም እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የሆነውን ክሊኒክ በመክፈት የዘመኑን የአሰራር ስልቶችን በመጠቀም የላቀ ጥራት ያላቸው የጥርስ ህክምና አገልግሎት እና ሞቅ ያለ ምቹ የሆነ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት በመቻሉ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።
ስነምግባርን ከዘመናዊነት ጋር ተላብሶ ታካሚዎቹን ማዕከል አድርጎ ስራውን በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል ቃል ይገባል።
ጥራትን የሚሹ ይመርጥናል ::
አድራሻ
ቦሌ ከሐያት ሆስፒታል አጠገብ
ከኤርፖርት ሞቴል ጀርባ ኬኬር ህንፃ 4 ተኛ ፎቅ
0930303333
098379999

Sponsored by
Surafel
Comments