1 day ago
👉 የ ቤቱን 40% ብቻ ከፍለው ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል እንደሚችሉ ያውቃሉ?
👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ
👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት አደባባይ እና በ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከ studio(ስቱዲኦ )እስከ ባለ ሶስት መኝታ.
👉ከ 832,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት ይሁኑ.
👉በ ቀሪ ክፍያ ላይ ምንም አይነት የ ዋጋ
ጭማሪ የለም
👉 ከ ሀገር ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን እዛው ባላችሁበት በ DHL እንልካለን
👉 እንዲሁም ዘመናዊ የ ንግድ ሱቆች( G+5 mall) በ ፒያሳ አደባባይ, ሳርቤት እና ቡልጋሪያ በ ወር 1% ብቻ እየከፈሉ ሱቅ ይረከባሉ.
ለ በለጠ መረጃ Engineer Abreham
+251910798353
+251908770077
What'sapp ያዋሩን
https://Wa.me/+25191079835...

2 days ago
🎈 በየወሩ 1 ፐርሰንት በመክፈል ብቻ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!
💫 የአዲስ አመት ስጦታ ከቴምር ፕሮፐርቲስ!!
✅ገበያ በሚደራባቸው…
⚫️ሳርቤት
⚫️ቡልጋሪያ እና
⚫️ገላን
✅በተመጣጣኝ ዋጋ በእውነተኛ ቅናሽ እና
ከወለድ ነጻ አከፋፈል፤ ስርአቱ የሚታወቀው
ቴምር ፕሮፐርቲስ
🔔 በ2019 ተጨማሪ ብስራት ይዞ ብቅ ብሏል!
🌟 ነጋዴው በአንድ ጊዜ ክፍያ ወረቱን ሳያጣ የሱቅ ባለቤት የሚሆንበትን እድል!!
ሱቅዎን ከነገበያው ለመውሰድ የሚጠበቅብዎት
✅25 በመቶ ቅድመ ክፍያ
✅ለ24 ወራት በየወሩ የሱቁን ዋጋ 1 በመቶ ብቻ መክፈል ነው!
✅ቀሪውን ክፍያ በ4 የግንባታ ምዕራፎች ሳይጨናነቁ ይከፍላሉ!
✅ቴምር የህልምዎን ማረፊያ በአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫ እየገነባ ነው!
☑️ የእርስዎ ትልቁ ህልም ቋሚ አድራሻ ስለሚያስፈልገው ምርጫዎን ብቻ ይንገሩን!
በፈለጉት አካባቢና ካሬ ንግድ ሳይጀምሩ የሚያተርፉባቸው ሱቆች አሉን!
☎️ለበለጠ መረጃ 09-88-34-49-12 ይደውሉልን

3 days ago
👉 የ ቤቱን 40% ብቻ ከፍለው ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል እንደሚችሉ ያውቃሉ?
👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ
👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት አደባባይ እና በ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከ studio(ስቱዲኦ )እስከ ባለ ሶስት መኝታ.
👉ከ 832,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት ይሁኑ.
👉በ ቀሪ ክፍያ ላይ ምንም አይነት የ ዋጋ
ጭማሪ የለም
👉 ከ ሀገር ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን እዛው ባላችሁበት በ DHL እንልካለን
👉 እንዲሁም ዘመናዊ የ ንግድ ሱቆች( G+5 mall) በ ፒያሳ አደባባይ, ሳርቤት እና ቡልጋሪያ በ ወር 1% ብቻ እየከፈሉ ሱቅ ይረከባሉ.
ለ በለጠ መረጃ Engineer Abreham
+251910798353
+251908770077
What'sapp ያዋሩን
https://Wa.me/+25191079835...
#realestate #temerrealestate #ethiopiarealestate #temerproperty

🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን::
ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው::
በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ::
በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ
☕️ ለካፌ
🍽 ለሬስቶራንት
🛒 ለሱፐር ማርኬት
🏋️♂️ ለጂም
እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን።
100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው
በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል:
📍መገናኛ ሳይት
100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
40/60 አከፋፈል አመቻችተናል
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ።
እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ
👇🏽👇🏽👇🏽
http://t.me/realtorbisrat_...

4 days ago
🎈መገናኛ ዲያስፖራ ጫካ ፕሮጀክት ፊትለፊት
✅ 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 90,99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 120 -145 ካሬ
ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 7.2 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.4ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=4.6ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 1 መኝታ 69ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=1.6 ሚሊዮን ብር
🔑100 % ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 90ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 10.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.1 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 7 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 11.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=7.7 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=14.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=2.8 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=10 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=17.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=3.4 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=12.1 ሚሊዮን ብር
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
☎️ 09-81-85-88-35
Temer Real Estate Temer
Properties ቴምር ሪልስቴት
✅ 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 90,99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 120 -145 ካሬ
ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 7.2 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.4ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=4.6ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 1 መኝታ 69ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=1.6 ሚሊዮን ብር
🔑100 % ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 90ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 10.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.1 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 7 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 11.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=7.7 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=14.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=2.8 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=10 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=17.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=3.4 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=12.1 ሚሊዮን ብር
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
☎️ 09-81-85-88-35
Temer Real Estate Temer
Properties ቴምር ሪልስቴት
10 days ago
የራሶትን የንግድ ሱቅ በወር 1% ብቻ እየከፈሉ ባለቤት ይሁኑ!
ንግዶትን ለማስፋፋት ወይም አትራፊ በሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ላይ ለመሰማራት አስበዋል? ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) እጅግ በጣም ቀላል እና አቅምን ያገናዘበ የክፍያ አማራጭ ይዞሎት ቀርቧል!
📍 ፕሮጀክቶቻችን፦
• ቡልጋሪያ
• ሳር ቤት
✨ የክፍያ ሁኔታው :
1️⃣ ቅድመ ክፍያ (Advance Payment): 25% ብቻ ውል ሲፈራረሙ ይከፍላሉ።
2️⃣ ወርሃዊ ክፍያ (Monthly Installment): ለ 24 ተከታታይ ወራት (ለ 2 ዓመት) በወር 1% ብቻ እየከፈሉ ይቀጥላሉ!
🎁 ልዩ የቅናሽ አማራጮች:
• አማራጭ1 : 100% ለሚከፍሉ — 30% የቅናሽ ስጦታ ከጠቅላላ የሱቁ ዋጋ ላይ!
• አማራጭ1: 50% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ — 15% ቅናሽ
⏳ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ደውለው የሱቅዎ ባለቤት ይሁኑ!
WhatsApp https://wa.me/251949806560
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለግዢ ደውሉልን፦
📲 +251949806560

Sponsored by
Surafel
13 days ago
🚨 ሰበር ዜና! 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት የምትሆኑበት እድል እንደቀጠለ ነው::
በሳርቤት,በቡልጋሪያ እና በገላን
ከ10ካሬ ጀምሮ እስከ 861ካሬ በፈለጉት የካሬ አማራጭ
ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው ቦታዎች፣ ለሬስቶራንት፣ ካፌ እና የንግድ መደብሮች የተመቸ።
ከ1.8 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ ወይም በ25% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉ
ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።
+251998878106
ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇

15 days ago
ቴምር ሪል እስቴት
+251 946 14 24 08
👉 ሱቆችን ከፈለጉ በቅድመ ክፍያ 25% ብቻ ከፍለው ቀሪውን በየወሩ 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት መሆን ይቻላል ።
👉 ሱቆችን ከፈለጉ
በ ሳር ቤት ፤ በቡልጋሪያ፤ በገላን እና ፤በፒያሳ ሳይታችን ላይ ከ 10% እስከ 30% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተን ለሽያጭ አውጠናል
👉 አፓርትመንቶችን ከፈለጉ
በመገናኛ ፤ በሳር ቤት ፤ በቡልጋሪያ ፤ በአዋሬ ፤ በፒያሳ ፤ በአያት አካባቢ ባሉን ሳይቶቻችን ከ እስቲዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶችን እስከ 35% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተን በሽያጭ ላይ ነን ።
👉 ማሳሰቢያ ፤ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም ።
https://t.me/walely
ለበለጠ መረጃ በ 09 46 14 24 08 ይደውሉ
ቴምር ሪል እስቴት የህልሞ ማረፊያ🙏

17 days ago
ማስታወቂያ!
👉እምነት ፣ ፍጥነት እና ጥራት መገለጫው ከሆነው ቴምር ፕሮፐርቲስ በመሃል ሳር ቤት አደባባይ እና መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ መኖርያዎትን እነሆ ይለዎታል ::
👉በ 10 ዓመት 11 ፕሮጀክቶችን ጥንቅቅ አድርጎ ያስረከበው temer property ከ ethiopian አየር መንገድ ጋር አብሮ እየሰራ ቤት ለሚገዙ ደንበኞቻችን ዓለምን የሚዞሩበት ልዩ የ sheba miles ስጦታ ይበረከትልዎታል
👉40% ከፍለው 60% ቤትዎ ጥንቅቅ ብሎ ካለቀ ቡሃላ የሚከፍሉበት አማራጭ አዘጋጅተናል
👉ባለ አንድ መኝታ ጠቅላላ ክፍያ 4.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ 1.3 ሚሊዮን ብር
👉ባለ ሁለት መኝታ ጠቅላላ ክፍያ 6. 7 ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ 2 ሚሊዮን ብር
👉ባለ ሶስት መኝታ ጠቅላላ ክፍያ 8.9ሚሊዮን ብር ወይም 2.7 ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ
👉 እስከ 35% የሚደርስ ልዩ ቅናሽም አለን temer property
👉 ውጭ ሀገር ለምትኖሩ ethiopian እዛው ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ የምትጨርሱበት አማራጭ አለን
ለበለጠ መረጃ
0910 79 83 53
0908 77 00 77
ወይም በ WhatsApp ያዋሩን

በ1% ወርሃዊ ክፍያ በሳርቤት፣ ቡልጋሪያ እና ገላን ደንበኞቻችንን የሱቅ ባለቤት እያደረግን ነው።
ከእርስዎ የሚጠበቀው 25% ቅድመ ክፍያ ቦታውን ማስያዝ ብቻ ነው፤ ቀሪውን በወር 1% ብቻ እየከፈሉ በ2 ዓመት ውስጥ የሱቅ ባለቤት ይሆናሉ።
ግልጽ የሆነ የ ግንባታ ሂደት ስላለን ግንባታው በምን ደረጃ ላይ እንዳለ እየተመለከቱ የሚከፍሉበት የአከፋፈል ሁኔታም አለ። ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።
+251998878106
ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇
http://t.me/realtorbisrat_...
በ1% ወርሃዊ ክፍያ በሳርቤት፣ ቡልጋሪያ እና ገላን ደንበኞቻችንን የሱቅ ባለቤት እያደረግን ነው።
ከእርስዎ የሚጠበቀው 25% ቅድመ ክፍያ ቦታውን ማስያዝ ብቻ ነው፤ ቀሪውን በወር 1% ብቻ እየከፈሉ በ2 ዓመት ውስጥ የሱቅ ባለቤት ይሆናሉ።
ግልጽ የሆነ የ ግንባታ ሂደት ስላለን ግንባታው በምን ደረጃ ላይ እንዳለ እየተመለከቱ የሚከፍሉበት የአከፋፈል ሁኔታም አለ። ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።
+251998878106
ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇
http://t.me/realtorbisrat_...
17 days ago
የአፋርን የቴምር አቅም ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ውጤት እንቀይራለን - አቶ አወል አርባ
********************
የአፋር ክልል ለቴምር ልማት ያለውን እምቅ የተፈጥሮ አቅም ወደ ውጤት በመቀየር ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ለማሳደግና ለዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ።
ይህ የተገለፀው በሰመራ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ የቴምር ፌስቲቫል ላይ ነው።
ኢትዮጵያ ያላት ምቹ የአየር ጠባይና ለም አፈር፣ አገሪቱን ከፍተኛ የምግብ እና የኢኮኖሚ እሴት ላለው የቴምር ልማት እጅግ ተስማሚና ተመራጭ እንደሚያደርጋት በፌስቲቫሉ ላይ ተመላክቷል።
በሰመራ ከተማ እየተካሄደ ያለው ይህ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫልም፣ ኢትዮጵያ ይህንን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም በዘርፉ ሰፊ የልማት ምዕራፍ ለመክፈት አቅጣጫ መያዟን ማሳያ መሆኑ ተገልጿል።
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በንግግራቸው፤ ክልሉ ለቴምር ልማት ያለውን እምቅ አቅም ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለአጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማዋል በርካታ ተስፋ ሰጪ ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ አብራርተዋል።

18 days ago
ኢትዮጵያ በቴምር ልማት መስክ ያላትን እምቅ አቅም የምታሳይበት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በይፋ ተጀምሯል!
የልምድ ልውውጦች፣ ሳይንሳዊ ውይይቶች እና የላቁ የግብርና ፈጠራዎች የቀረቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ይጎብኙ።
📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
#datepalmfestivalethiopia #afardatepalm #khalifaaward #agriculturalinnovation #ethiopiaevents

19 days ago
1 ቀን ቀረው!
2ኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ነገ በሰመራ ይጀምራል
2ኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ነገ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኘው አሰብ ሆቴል ይከፈታል።
ለሦስት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል የግብርና መሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ የቴምር አምራቾች፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ተዋናዮች ይሳተፋሉ። ፌስቲቫሉ በተለይም በቴምር ምርትና ልማት ዙሪያ ያለውን ዕውቀትና ልምድ ለመለዋወጥ፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ልምዶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም የንግድና የኢንቨስትመንት ትስስሮችን ለማጠናከር መድረክ ይፈጥራል።
ፌስቲቫሉ በግብርና ሚኒስቴር፣ በአፋር ክልል መንግሥት እና በካሊፋ ዓለም አቀፍ ሽልማት በጋራ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ ከመስከረም 10 እስከ 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ይቆያል።
📍 ሰመራ፣ አፋር | አሰብ ሆቴል
📅 መስከረም 10–22፣ 2019 ዓ.ም.

20 days ago
2 ቀን ብቻ ቀረው!
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ለመካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት። የዘርፉ ተመራማሪዎች፣ አምራቾች እና የፈጠራ ባለቤቶች የሚሰበሰቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት ለማስተናገድ አፋር ዝግጁ ናት!
ይምጡ! ይሳተፉ! አዳዲስ ዕድሎችን ያግኙ!
📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ለመካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት። የዘርፉ ተመራማሪዎች፣ አምራቾች እና የፈጠራ ባለቤቶች የሚሰበሰቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት ለማስተናገድ አፋር ዝግጁ ናት!
ይምጡ! ይሳተፉ! አዳዲስ ዕድሎችን ያግኙ!
📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
20 days ago
“ቤት ለመግዛት ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋል” ብለው እያሰቡ ነው?🤔
🔥 ቴምር ሪል እስቴት | መገናኛ ዲያስፓራ አደባባይ ፊት ለፊት ላይ አዲስ ዕድል! 🏠
💥40% ብቻ ከፍለው 60% ቤቱን ሲረከቡ እንዲከፍሉ እኛ አመቻችተንልዎታል! ✨
💥 ልዩ ልዩ የክፍያ አማራጮች
✅ 40% ብቻ ይክፈሉ፤ 10% ቅናሽ ያግኙ! ቀሪውን 60% ቤትዎን ከተረከቡ በኋላ መክፈል ይችላሉ
✅ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ3 ዓመት የግንባታ ጊዜ ውስጥ በቀላሉ ይክፈሉ።
✅ 100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ አለን
🏠 60 ካሬ – ባለ1 መኝታ
ጠቅላላ ዋጋ - 7,500,000 ብር
20% - 1.5 ሚሊየን
40% - 3 ሚሊየን
100% ከከፈሉ - 4,875,000 ብር
🏠 90 ካሬ – ባለ2 መኝታ
ጠቅላላ ዋጋ - 11,250,000 ብር
20% - 2.2 ሚሊየን
40% - 4.5 ሚሊየን
100% ከከፈሉ ፦ 7,312,500 ብር
🏠 112 ካሬ – ባለ3 መኝታ
ጠቅላላ ዋጋ - 14,000,000 ብር
20% - 2.8 ሚሊየን
40% - 5.6 ሚሊየን
100% ከከፈሉ ፦ 9,100,000 ብር
📞 ለበለጠ መረጃ +251 980 782 850
ቴምር ሪል እስቴት ለደንበኞቹ ታማኝ

21 days ago
ከሜሶፖታሚያ እስከ ሰመራ፤ ኢትዮጵያን የቴምር ኤክስፖርት ማዕከል የማድረግ ታላቁ ሀገራዊ ራዕይ እና እምቅ አቅም
*************************
ቴምር በሰው ልጅ የታሪክ መዛግብት ውስጥ ረጅም ዘመናትን የተሻገረ፣ ለምግብነት እና ለማህበራዊ ህይወት ከፍተኛ ዋጋ ያለው ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ ነው።
የታሪክ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የቴምር ዛፍ እርሻ የተጀመረው ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት በመካከለኛው ምስራቅ እና በሜሶፖታሚያ (የአሁኗ ኢራቅ) አካባቢ ነበር።
በበረሃማ እና ሞቃታማ የአየር ፀባይ ውስጥ በፅናት የማደግ ተፈጥሯዊ ምስጢር ያለው ይህ ሰብል፣ ጥንታውያኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ለረጅም መንገድ ጉዞዎች እና ለድርቅ ጊዜያት እንደ ዋና የምግብ ምንጭ እንዲጠቀሙበት አስችሏቸዋል።
ረጅም ጊዜ የመቆየት ባህርይውም በንግድ መስመሮች በኩል በፍጥነት ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች እንዲሰራጭ አድርጎታል።
በአሁኑ ወቅት የቴምር ምርት እና ንግድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የሚታይበት ዘርፍ ሆኗል።
እንደ ግብፅ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራን፣ አልጄሪያ እና ኢራቅ ያሉ ሀገራት ከፍተኛውን የቴምር ምርት ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ዋና ዋና አምራቾች ናቸው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቴምር ፍላጎት በመላው ዓለም እየጨመረ የመጣው ምርቱ በተፈጥሯዊ ስኳር፣ በፋይበር፣ በቪታሚኖች እና በማዕድናት የበለፀገ በመሆኑና በርካታ የጤና አወንታዊ ጎኖች በመኖራቸው ነው። ይህም አህጉራዊ እና አለም አቀፍ የቴምር ገበያ በከፍተኛ ፍጥነት እንዲስፋፋ ምክንያት ሆኗል።
ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስንመጣ፣ ኢትዮጵያ ለቴምር ልማት እጅግ በጣም ምቹ የሆነ የተፈጥሮ አየር ጠባይ እና የበለፀገ የመሬት ሀብት አላት።
በተለይም እንደ አፋር፣ ሶማሊ፣ ድሬዳዋ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በታችኛው ኦሞ ሸለቆ ያሉ ዝቅተኛ እና ሞቃታማ (ቆላማ) አካባቢዎች ለቴምር ዛፍ እድገትና ምርታማነት እጅግ ተስማሚ ናቸው።
ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሀገራችን ከ500 እስከ 700 ሺህ ሄክታር የሚደርስ መሬት ለቴምር ልማት ከፍተኛ ተስማሚነት ያለው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአፋር ክልል 453 ሄክታር መሬት በቴምር እየለማ እንደሚገኝ የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።
እነዚህ ሰፊ የከርሰ ምድር ውሃ እና የወንዞች ፍሰት ያላቸው ቆላማ አካባቢዎች በስፋት ጥቅም ላይ ከዋሉ ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን የቴምር ምርት በሀገር ውስጥ ሙሉ በሙሉ መተካት ትችላለች።
ዘርፉ በስፋት ሲለምድ በቆላማ አካባቢዎች ለሚኖሩ አርብቶ አደሮች እና ከፊል አርብቶ አደሮች ዘላቂ የገቢ ምንጭ ከመፍጠሩ በላይ፣ ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድል ይፈጥራል።
በተጨማሪም ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ለቴምር ምርት ገቢ የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለማዳን እና በቀጣይም ምርቱን ወደ ጎረቤት ሀገራት በመላክ ተጨማሪ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት ትልቅ መንገድ ይከፍታል።
ለዚህም በምርምር የተደገፉ የቴምር ዝርያዎችን በማስተዋወቅ፣ አምራቹን ማህበረሰብ በማሰልጠን እና የኢንቨስትመንት ድጋፎችን በማመቻቸት ዘርፉን ማጠናከር የሀገርን የኢኮኖሚ ህዳሴ ያፋጥነዋል።
ይህንን ሀገራዊ እምቅ አቅም ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ለማስተዋወቅ ታላቅ ሁነት ተዘጋጅቷል።
ሁለተኛው አለምአቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ከመስከረም 10 እስከ 12/2019 ዓ.ም በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል።
#ethiopia #datepalm #afar #agriculture #economicgrowth

30 days ago
u1333u1309u121cu1295 u1260u134bu1293u1363u1274u121du122d u1355u122eu1350u122du1272u1235","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2OTY3MjY0MTY1OTpWSzoxNjM1NDAzMTM4MjE0NzE3
ጳጉሜን በፋና፣ቴምር ፕሮፐርቲስ
30 days ago
1 month ago
6ኛው “Arki Homes Expo" ከ20 በላይ የሪል እስቴት አልሚዎችን በማሰባሰብ ሊካሄድ ነው!
#fastmereja :- በአዲሱ ዓመትና በመስቀል በዓል ምክንያት ወደ ሀገራቸው የሚገቡ ዳያስፖራዎችን እና የሀገር ውስጥ ቤት ፈላጊዎችን ማዕከል ያደረገው 6ኛው "Arki Homes Expo” ከመስከረም 8 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል ሊካሄድ መሆኑ በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ ተገልጿል።
“በአዲስ ዓመት አዲስ ቤት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ይህ ኤክስፖ፣ ከ20 በላይ ታዋቂ፣ ታማኝ እና በግንባታ ጥራታቸው የሚታወቁ የሪል እስቴት አልሚዎችን በአንድ መድረክ የሚያሰባስብ መሆኑ ተገልጿል።
ዝግጅቱ ቤት የመግዛት እቅድ ያላቸው ወገኖች ከብዙ አማራጮች መካከል መርጠው በቂ መረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ እንዲወስኑ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተመልክቷል።
የዝግጅቱ ተሳታፊ የሆኑት ቴምር ሪል እስቴት፣ ሜሪት ፕሮፐርቲስ እና ጃንቦሮ ሪል እስቴት ከአዘጋጆቹ ጋር በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት የገነቧቸውን የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች በልዩ የበዓል ቅናሽና አመቺ የክፍያ አማራጮች ማዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል።
ከዚህ ቀደም በሚሊኒየም አዳራሽና በስካይላይት ሆቴል ይዘጋጁ የነበሩትን ኤክስፖዎች በማስፋፋት፣ ዘንድሮ በጊዮን ሆቴል ቤተሰቦች ከልጆቻቸው ጋር መጥተው እየተዝናኑ የሚገበዩበት ሰፊ የመጫወቻና የመዝናኛ ስፍራ መዘጋጀቱ ተገልጿል።
የኤክስፖው ዋና ዓላማ ገዥዎችንና አልሚዎችን በቀጥታ ማገናኘት፣ ለአልሚዎች የገበያ ዕድል መፍጠር እንዲሁም ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት እንዲሆን ማስቻል መሆኑን አዘጋጆቹ ገልጸው፤ ቤት ፈላጊዎች ኤክስፖውን ሳይጎበኙ የግዢ ውሳኔ እንዳይወስኑ ጥሪ አቅርበዋል።
#ኹነት

👉 የ ቤቱን 40% ብቻ ከፍለው ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል እንደሚችሉስ ??
👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ
👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት አደባባይ እና በ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከ studio(ስቱዲኦ )እስከ ባለ ሶስት መኝታ.
👉ከ 832,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት ይሁኑ.
👉በ ቀሪ ክፍያ ላይ ምንም አይነት የ ዋጋ
ጭማሪ የለም
👉 ከ ሀገር ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን እዛው ባላችሁበት በ DHL እንልካለን
👉 እንዲሁም ዘመናዊ የ ንግድ ሱቆች( G+5 mall) በ ፒያሳ አደባባይ ከ 1,400,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ለ በለጠ መረጃ Engineer Abreham
+251910798353
+251908770077
What'sapp ያዋሩን
https://Wa.me/+25191079835...
👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ
👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት አደባባይ እና በ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከ studio(ስቱዲኦ )እስከ ባለ ሶስት መኝታ.
👉ከ 832,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት ይሁኑ.
👉በ ቀሪ ክፍያ ላይ ምንም አይነት የ ዋጋ
ጭማሪ የለም
👉 ከ ሀገር ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን እዛው ባላችሁበት በ DHL እንልካለን
👉 እንዲሁም ዘመናዊ የ ንግድ ሱቆች( G+5 mall) በ ፒያሳ አደባባይ ከ 1,400,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ለ በለጠ መረጃ Engineer Abreham
+251910798353
+251908770077
What'sapp ያዋሩን
https://Wa.me/+25191079835...
1 month ago
ቴምር ፕሮፐርቲስ ለአካባቢ ጥበቃ ብርቱ ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ሰጠ
#ethiopia | በሪል እስቴት ዘርፍ ላለፉት 10 ዓመታት በላይ የዘለቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ የንግድ ስራውን ከማህበራዊ ኃላፊነት ጋር በማጣመር ለአካባቢ ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የደን ጥበቃ ሬንጀሮች የእውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት አካሂዷል።
የጉለሌ እፅዋት ማዕከል እፅዋትን በመሰብሰብ፣ በማሰራጨትና ወደ ተፈጥሯዊ መኖሪያቸው እንዲመለሱ በሚደረጉ የምርምርና የጥበቃ ሥራዎች ወሳኝ ሚና ይወጣል። በማዕከሉ ሥር የሚገኙ ሬንጀሮችም የደን ሀብትን፣ ብዝሃ ሕይወትንና የሥነ-ምህዳርሚዛንን ለመጠበቅ በየዕለቱ ከፍተኛ ኃላፊነት ይወጣሉ፡፡
በመሆኑም ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ 75 ለሚጠጉ ሬንጀሮች ለሚያከናውኑት የማይተካ የደን ጥበቃ ሥራ ዕውቅና በመስጠት፣ ለሥራቸው ተስማሚ የሆነ ስጦታ አበርክቷል።በተጨማሪም "Plogging Ethiopia" በተባለው ተቋም አማካኝነት የወደቁ ፕላስቲኮችንና ቆሻሻዎችን በበጎ ፈቃደኝነት በመሰብሰብ ለአካባቢ ጥበቃ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለአቶ ፍራኦል ክፍለወልድ ልዩ እውቅና ሰጥቷል።
በሌላ በኩል ቴምፕ ፕሮፐርቲስ በመገናኛ በሚገነባው ዘመናዊ የሜጋ ፕሮጀክት ግንባታ ዙሪያ ከውጭ ሀገር የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
ከምድር በታች 8 ወለል (ቤዝመንት) እና ከምድር በላይ 18 ወለል የሚኖረውን የዚህን ህንፃ ግንባታ ለማፋጠንና የጥራት ደረጃውን ለመጠበቅ ከሁዋን አው እና ሳንሼንግ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመስራት ተስማምቷል።
በዚህ ስምምነት መሠረት፣ Hui Chen የመሬት ቁፋሮ ሥራን ያከናውናል እንዲሁም Sansheng በበኩሉ የኮንክሪት አቅራቢ በመሆን በፕሮጀከቱ ይሳተፋል ተብሏል።
ድርጅቱ በዚሁ ተግባሩ የደንበኞቹን እምነት ያተረፈውን የሪል እስቴት ልማት ስራ ከማህበራዊና አካባቢ ጥበቃ ኃላፊነት ጋር አስተሳስሮ ለመቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት አሳይቷል።
📸 ከበደ መክብብ
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

ቴምር ፕሮፐርቲስ በመገናኛ ለሚያስገነባው ህንፃ ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ!
#fastmereja :- ቴምር ፕሮፐርቲስ በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ያስመዘገበውን የ10 ዓመታት ስኬታማ ጉዞ ምክንያት በማድረግ፣ ለአካባቢ ጥበቃ አርአያ ለሆኑ ወገኖች በዛሬዉ እለት በመገናኛ ወደ ጫካ ፕሮጀክት በሚወስደው እዲሱ የቴምር ፕሮፐርቲ ሳይት ዕውቅናና ስጦታ ያበረከተ ሲሆን ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች ጋርም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
በዚሁ መርሃ-ግብር ላይ የደን ሀብት፣ ብዝሃ ሕይወትና የሥነ-ምህዳር ሚዛንን ለመጠበቅ በየዕለቱ ከፍተኛ ሀላፊነት ተግባራትን ለሚያከናውኑ የጉለሌ እፅዋት ማዕከል 75 የደን ጠባቂ ሬንጀሮች ዕውቅናና ለሥራቸው ተስማሚ የሆነ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
በተጨማሪም "Plogging Ethiopia" የተባለውን ተቋም በመመስረት ላለፉት 6 ዓመታት በበጎ ፈቃደኝነት የወዳደቁ ፕላስቲኮችንና ቆሻሻዎችን በመሰብሰብ ለአካባቢ ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ለአቶ ፍሬው ከፍያለው ልዩ ዕውቅናና ስጦታ ተሰጥቷል።
የቴምር ፕሮፐርቲስ የኢቨንትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ኡስማን መሀመድ በበኩላቸው፤ ይህ ዕውቅና ድርጅቱ የንግድ ሥራ ስኬትን ከአካባቢ ጥበቃና ከማኅበራዊ ኃላፊነት ጋር አስተስስሮ ለመሄድ ያለውን ጽኑ አቋም የሚያንጸባርቅ መሆኑን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ድርጅቱ በመገናኛ ጫካ አካባቢ ለሚያካሂደው ከመሬት በታች 8 ወለል (ቤዝመንት) እና ከመሬት በላይ 18 ወለል ያለው ህንፃ ግንባታ የጥራትና የደህንነት ደረጃዎችን ለማስጠበቅ ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን ስምምነት ተፈራርሟል።
በተደረሰው ስምምነት መሠረት፡-Hui Chen: የመሬት ቁፋሮ (Excavation) ሥራዎችን የሚያከናዉን ሲሆን Sansheng ደግሞ የኮንክሪት አቅርቦት ኃላፊነቱን በመውሰድ በፕሮጀክቱ እንደሚሳተፉ ነዉ የተገለፀዉ።
ቴምር ፕሮፐርቲስ የደንበኞችን ፍላጎትና ምርጫ መሠረት ያደረገ የሪል እስቴት አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅ ሲሆን፣ ወደፊትም የግንባታ ዘርፉን ከአካባቢ ጥበቃ ጋርበማስተሳሰር ለዘላቂ ልማት እንደሚሠራ አስታውቋል።

2 months ago
📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር
#ቴምርፕሮፐርቲስ #ያለምንም #ወለድ እና #የግንባታዕቃዎችጭማሪ
ከ8 በላይ ሳይቶችን ማስረከባችን የመልካም ውጤታችን ሕያው ምስክር ነው።
አሁን ደግሞ
በ40/60 አከፋፈል
60% ቤትዎን ሲረከቡ የሚከፍሉት ይዞሎት መቶአል
👉 1 መኝታ 60 ካሬ
( 60 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ= 7,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 1,440,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 2,880,000 ብር
ቀሪውን 4,032,000 ብር ቤትዎን ሲረከቡ ብር
👉 2 መኝታ (90 ካሬ )
(90 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 10,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,160,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 4,320,000 ብር
ቀሪውን 6,048,000 ብር ቤትዎን ሲረከቡ
👉 3 መኝታ (112-154 ካሬ )
(112 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 13,440,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,688,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 5,376,0000ብር
ቀሪውን 7,526,400ብር ቤትዎን ሲረከቡ
⩩ ቀሪውን 80% እስከ 15ዙር፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ ቀሪውን 60% ቤትዎን ሲረከቡ፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ ለተወሰኑ ቀናት ብቻ ነው ፈጥነው የግሎ ያድርጓቸው።
👉 በተጨማሪም አፓርትመንቶችን
ሳርቤት አዳምስ ጋር አዋሬ እና ቡልጋርያ
💥 የንግድ ሱቆች
# ሳር ቤት አደባባይ
# ቡልጋሪያ ለቢሮ
# ፒያሳ እንዲሁም
#ገላን አቅርበንሎታል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251901211153

3 months ago
👉 በ 2.7 ሚልዮን ብር ጠቅላላ ክፍያ ብቻ የ ቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ?
👉 የ ቤቱን 40% ብቻ ከፍለው ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል እንደሚችሉስ ??
👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ
👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት አደባባይ እና በ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከ studio(ስቱዲኦ )እስከ ባለ ሶስት መኝታ.
👉ከ 832,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት ይሁኑ.
👉በ ቀሪ ክፍያ ላይ ምንም አይነት የ ዋጋ
ጭማሪ የለም
👉 ከ ሀገር ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን እዛው ባላችሁበት በ DHL እንልካለን
ለ በለጠ መረጃ Engineer Abreham
+251910798353
+251908770077
What'sapp ያዋሩን
https://Wa.me/+25191079835...
👉 የ ቤቱን 40% ብቻ ከፍለው ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል እንደሚችሉስ ??
👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ
👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት አደባባይ እና በ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከ studio(ስቱዲኦ )እስከ ባለ ሶስት መኝታ.
👉ከ 832,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የ ቤት ባለቤት ይሁኑ.
👉በ ቀሪ ክፍያ ላይ ምንም አይነት የ ዋጋ
ጭማሪ የለም
👉 ከ ሀገር ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን እዛው ባላችሁበት በ DHL እንልካለን
ለ በለጠ መረጃ Engineer Abreham
+251910798353
+251908770077
What'sapp ያዋሩን
https://Wa.me/+25191079835...
3 months ago
በቀን 3 ቴምር መብላት ለአእምሮ ጥንካሬና ከአልዛይመር ለመከላከል ፍቱን መፍትሔ _ጥናት
በሎማ ሊንዳ ዩኒቨርሲቲ (ካሊፎርኒያ፣ አሜሪካ) ተመራማሪዎች የተጠናና በቅርቡ ‘ጆርናል ኦፍ ኒውትሪሽን’ ላይ የታተመ ጥናት እንደሚያመለክተው በቀን ሦስት ቴምር መመገብ ለአእምሮ ጤና ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ከመሆኑም በላይ የትርሳን (የአልዛይመር) በሽታ የመያዝ ተጋላጭነትን በእጅጉ ይቀንሳል።
ቴምር የአእምሮ ሴሎችን ከጉዳት የሚጠብቁና እብጠትን የሚከላከሉ እንደ ፍላቮኖይድስ እና ፌኖሊክ አሲድ ያሉ አንቲኦክሲዳንቶች እንዲሁም በርካታ ጠቃሚ ቪታሚኖች በውስጡ ይዟል።
በሳይንሳዊ ምርምሮች መሠረት፣ ቴምር በአእምሮ ውስጥ የሚፈጠሩትንና ለአልዛይመር በሽታ መከሰት ዋነኛ መንስኤ የሆኑትን የ"አሚሎይድ ፕላኮች" (amyloid plaques) ክምችት የመከላከል ከፍተኛ አቅም አለው።
ሆኖም ግን ቴምር ከፍተኛ የካሎሪና የስኳር መጠን ስላለው (በ100 ግራም ውስጥ ወደ 66 ግራም ስኳር ይገኛል)፣ በተለይ የስኳር ህመምተኞች እና የጨጓራ ወይም የአንጀት ችግር ያለባቸው ሰዎች በሚመገቡበት ጊዜ መጠን ማወቅና ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን ያሳስባሉ።
Seledadotio

📍በአዲሲቷ ፒያሳ አድዋ ፊትለፊት
👉ግንባታቸው 50% በላይ የተጠናቀቀ ዘመናዊ የንግድ ሱቆችን በመሃል ፒያሳ አደባባይ
👉 ከ 20 ካሬ ጀምሮ 2B+G+5 Mall
👉 ከ 1,400,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ወይም 4,800,000 ጠቅላላ ክፍያ
👉 በ 4ቱም አቅጣጫ ዋናውን መንገድ መያዙ ለ ንግድ ተመራጭ ያደርገዋል
👉 እስከ 200,000 ብር የመከራየት አቅም ያላቸው
👉 የ ሱቅ ቁልፍ ብቻ በሚሸጥባት ፒያሳ ላይ ብቸኛው የ ግልዎን ሱቅ የሚያገኙበት አማራጭ በመሆኑ
........ ልብ ይበሉ
1. ቴምር ሪል እስቴት በ11 ዓመት 10ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርጎ ያስረከበ ግዙፍ ታማኝ ተቋም ነው
2. ምንም ዓይነት የዋጋ ግሽበት አይመለከተዎትም
3. ቀስ ብለው ካለ ምንም ወለድ ከፍለው ያጠናቀቃሉ
4. ያሉበት አገር በ DHL ልከን እናስፈርመዎታለን
5. ቀሪ ክፍያ በ ግንባታ ሂደት ብቻ ይከፍላሉ(ምቹ አከፋፈል አለን )
🧩 ሳርቤት እና ቡልጋሪ አፍሪካ ህብረት ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶች አሉን
ዋና የሽያጭ ቢሮ በታች ባለው ስልክ ይደውሉልን
☎️ 09 10 79 83 53
09 08 77 00 77
ወይም በ WhatsApp ላይ ያዋሩን Https://Wa.me/+25191079835... #realestateagent #realestate #temerproperty #ethiopianrealestate

ጃንቦሮ ሪል እስቴት የ«ኢትዮ ሪል ስቴት ካፕ» አሸናፊ ሆነ
#fastmereja I በሀገራችን የሪል እስቴት ዘርፍ ተዋናዮች መካከል ያለውን ትስስር፣ መነቃቃት እና ጤናማ ውድድር ለማጠናከር ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው «ኢትዮ ሪል እስቴት ካፕ» ውድድር ዛሬ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ፍፃሜውን አግኝቷል።
በአርኪ ኢቨንትስ ኦርጋናይዘር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየውና በርካታ የዘርፉ ተወካዮችና ተቋማት የተሳተፉበት ይህ ውድድር፤ የፍፃሜ ጨዋታውን ዛሬ በ24 ሜዳ ላይ በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።
ብርቱ ፉክክር በተስተዋለበት የፍፃሜ ጨዋታ ጃንቦሮ ሪል እስቴት ተጋጣሚውን ቴምር ሪል ስቴትን 2 ለ 1 በማሸነፍ የዘንድሮው የ«ኢትዮ ሪል እስቴት ካፕ» ባለቤት መሆን ችሏል። በውጤቱም የክብሩ ባለቤት የሆነበትን ዋንጫ፣ የወርቅ ሜዳሊያ እና የ300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል።
የዘርፉ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የተቋማት ኃላፊዎች፣ ስፖርተኞችና በርካታ ደጋፊዎች በተገኙበት በዚህ የፍፃሜ ፕሮግራም ላይ ውድድሩ በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል። ለባለዋንጫው ጃንቦሮ ሪል እስቴት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እናስተላልፋለን!

Comments