12 hours ago
የታጠቁ ኃይሎች አራት ኪሎ ባዶ ሁኖ "ኑና ቤተመንግሥት ግቡ" ቢባሉ ወደ አዲስ አበባ አይመጡም‼️
👉 የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን የነበሩት እና በአሁኑ ወቅት በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ጀነራል አምባሳደር #ባጫ_ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ (BBC News Amharic) ጋር ያደረጉት ሰፊ ቃለ-መጠይቅ በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ የተገለፀ ሲሆን፤ ቢቢሲ ከቃለ-መጠይቁ አጠር አድርጎ ያወጣው አነስተኛ የቪዲዮ ምስል ቀጣዩን አቅጣጫ ጠቋሚ በመሆኑ በድጋሚ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።
በዚህ አጭር መግለጫቸው በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ የታጠቁ ግጭቶች ከመጨራረስ ውጭ ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው ፖለቲካዊ ለውጥ ሊያመጡ እንደማይችሉ ያስገነዘቡት ጀነራል አምባሳደሩ፤ የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ አካላትን አቅም አስመልከተው ሲናገሩም "አራት ኪሎ ክፍት ሆኖ ኑና ግቡ ቢባሉም እንኳን #ፋኖም ሆነ #ኦላ (ጃል መሮ) አይመጡም፤ መጥተውም የሚያደርጉት ነገር የለም" ሲሉ ገልፀዋል።
አክለውም፤ "እንደ #ዘመነ_ካሴ ያሉ የውጊያ መሪዎች መጥተው አራት ኪሎ የመግባትና ሀገር የመምራት አቅም የላቸውም" ሲሉ ተናግረዋል።
በመጨረሻም በጦርነት ውስጥ አሸናፊና ተሸናፊ የሚባል ነገር እንደሌለ የጠቆሙት ጀነራል አምባሳደሩ፣ "የታጠቁ ኃይሎች ገንዘብ ከፈለጉ ከመንግስት ይውሰዱና ህዝቡን ይተውት" ሲሉ ተናግረዋል።
ይህ ካልሆነ ግን የትግሉ መጨረሻ የህዝብና የሀገር መጨራረስ ብቻ ሆኖ እንደሚቀርና ማንኛውም ወገን የፖለቲካ ማተርፊያ እንደማያገኝበት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
Seledadotio

2 months ago
u12a8u12a0u121du1263u1233u12f0u122d u1304u1294u122bu120d u1263u132b u12f0u1260u120c u130bu122d u12e8u1270u12f0u1228u1308 u1246u12edu1273 - u1235u1208u1203u1308u122d #generalbachadebele #ethiopiangeopolitics #bachadebele #tplf #eritrea #egypt #gerd ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ - ስለሃገር #generalbachadebele #ethiopiangeopolitics #bachadebele #tplf #eritrea #egypt #gerd
2 months ago
"የሰባተኛው አገራዊ ምርጫ እጅግ አስደናቂ ከሆኑት ገጽታዎች አንዱ በመላው የምርጫ ሂደት፣ በተለይም በመራጮች ምዝገባ እና በምርጫ አስተዳደር ላይ ታይቶ የማይታወቅ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መኖሩ ነው።
የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን መሪ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያስተዋወቃቸውን የቴክኖሎጂ ማሻሻያዎች አደንቃለሁ።
“የእጅ ምዝገባ ሂደትን ለማገዝ በተለይም በመራጮች ምዝገባ ላይ የቴክኖሎጂ መተግበሩ የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር እንዲጨምር ሳያደርግ አልቀረም፣ በተለይም ቴክኖሎጂን መልመድ ለቻሉ ወጣቶች.... የምርጫ ባለሥልጣናት ያሳዩት ሙያዊ ብቃት፣ የድምጽ አሰጣጥ ሥነሥርዓቶች በትክክል መተግበራቸው እና በምርጫው ዕለት የተከናወኑ ተግባራት በሥርዓት መመራታቸው የተቋማዊ ዝግጁነት እና ገለልተኝነት ነጸብራቅ መሆኑ ነው። የቴክኖሎጂ ውህደት በምርጫ ሥርዓቱ ላይ ያለውን ብቃት፣ ግልጽነት እና የሕዝብ አመኔታ በከፍተኛ ሁኔታ አሳድጎታል።"
- አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ በኬንያው ስታር ጋዜጣ ላይ ዛሬ ከጻፉት

(ዘ-ሐበሻ መረጃ) "በሀሰት መረጃ ዘመቻዎች፣ በፖለቲካዊ ጫናዎች እና በሁከት ሙከራዎች የምርጫ ሂደቱን ለማደናቀፍ የተቀናጁ ሙከራዎች ቢደረጉም፣ ኢትዮጵያውያን የመከፋፈል እና ያለመረጋጋት ትረካዎችን በከፍተኛ ሁኔታ ውድቅ አድርገዋል። ወደ ምርጫው በሚመራው ወራት ውስጥ፣ በተለይም በውጭ አገር ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፍላጎት ካላቸው ቡድኖች የተቀናጁ የሀሰት መረጃዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ በሰፊው ተሰራጭተው ነበር። እነዚህ ዘመቻዎች የሕዝብ ተሳትፎን ለማዳከም እና የምርጫ ሂደቱን ተዓማኒነት ለማበላሸት የሞከሩ ነበሩ። ቢሆንም ግን፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊ መንገድ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ ሕገ-መንግሥታዊ መብታቸውን በቁርጠኝነት፣ በክብር እና በራስ መተማመን ተጠቅመዋል። በመሆኑም ምርጫው የዲሞክራሲ ሂደት ብቻ ሳይሆን፣ የብሔራዊ ጽናት እና የፖለቲካ መረጋጋት ጠንካራ ማሳያ ሆኗል።"
- አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ በኬንያው ስታር ጋዜጣ ላይ ዛሬ ከጻፉት
- አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ በኬንያው ስታር ጋዜጣ ላይ ዛሬ ከጻፉት
8 months ago
"አሰብን በጋራ መጠቀም አለብን'' ኤርትራኖች ሞኞች ናቸው! ''አምባሳደር ጀኔራል ባጫ ደበሌ‼️
የሚያስቡ ከሆነ አሰብን በጋራ ጥቅም ማዋል'' ለጋራ ጥቅም ካላዋልክ ደግሞ አይቀርም እናመጣዋለን። አሰብን አስቀራለሁ ስትል ይጠፋል።
በውጊያ የመሄድ ፍላጎት የለንም፣ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንሄዳለን።
የነሱ ሃሳብ ኢትዮጵያን በማመስ ኤርትራ በሰላም ትኖራለች የሚል ፖሊሲ ነው ያላቸው። ይህ ደግሞ የሞኞች ፓሊሲ ነው አንተ የሰው ቤት እየበጠበጥክ በሰላም አትኖርም ሰውን ሰላም አሳጥተህ አንተ በሰላም አትኖርም።
አንተ መስታወት ቤት ውስጥ ቁጭ ብለህ ድንጋይ ብትወረውር ምን ሊያመጣ እንደሚችል ይታወቃልና የኢትዮጵያ የባህር በር የማገኘት ጉዳይ ምንም ጥርጥር የለውም"።
አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ
seledadotio

9 months ago
9 months ago
ጄኔራል ባጫ ስለ አሰብ
በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደርና ከፍተኛ የጦር መኮንን የሆኑት ጀነራል ባጫ ደበሌ በትግርኛ ቋንቋ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደ አንድ ዝግጅት ላይ "እኔና ኢሱ የምንጋራው ዓሰብን ነው" ማለታቸውን አስታውሰዋል።
ጀነራሉ አክለውም፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስም ይህንን ሀሳብ እጃቸውን ግንባራቸው ላይ በማድረግ (በመደገፍ ምልክት) ዓሰብን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለማካፈል እንደሚስማሙ ገልጸው ነበር ብለዋል።
በዚህም መሠረት የዓሰብ ጉዳይ አሁን በድንገት የተነሳ አዲስ አጀንዳ ሳይሆን፣ ከዚህ ቀደም በሁለቱ መሪዎች መካከል መግባባት ላይ የተደረሰበት እንደሆነ ጀነራሉ ተናግረዋል። በመጨረሻም "ዓሰብ በአሻጥር የተወሰደ የኢትዮጵያ ሀብትና ቅርስ ነው" ሲሉ ጽሑፋቸውን ደምድመዋል።
እ.ኤ.አ. በ2018 በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ታሪካዊ የሰላም ስምምነት ሲፈረም፣ በሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ የሆነ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና የኢኮኖሚ ትስስር ለመፍጠር ተስፋ ተጥሎ ነበር። በወቅቱ ሁለቱ መሪዎች በተለያዩ መድረኮች ላይ አብረው የታዩ ሲሆን፣ የሚሊኒየም አዳራሹ ዝግጅትም የዚሁ አካል ነበር።
በወቅቱ በነበሩት ይፋዊ መድረኮች ላይ ሁለቱም መሪዎች ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅርና ስለ ኢኮኖሚያዊ ትብብር በስፋት ተናግረዋል። ይሁንና ጀነራል ባጫ የጠቀሱት "እኔና ኢሱ የምንጋራው ዓሰብን ነው" የሚለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግርም ሆነ የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ይሁንታ በይፋ በተላለፉ የሚዲያ ዘገባዎች ውስጥ ተመዝግቦ አይገኝም። ይህ ምናልባት በዝግ ወይም መደበኛ ባልሆነ ውይይት የተባለ ሊሆን እንደሚችል ግምቶች ይኖራሉ፤ ነገር ግን በይፋ የተረጋገጠ መረጃ አይደለም።

Comments