15 days ago
ኔታንያሁ በተመድ፦ «እኛ እናሸንፋለን፤ ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም»
#ethiopia | የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢንያም ኔታንያሁ፣ እየጨመረ በመጣው ዓለም አቀፍ ጫና ውስጥ ሆነው የእስራኤልን አቋም ለዓለም ለማስረዳት በተባበሩት መንግሥታት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር አደረጉ።
ኔታንያሁ ወደ መድረኩ ሲወጡ የበርካታ ሀገራት ልዑካን አዳራሹን ለቀው የወጡ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ በጭብጨባ ተቀብለዋቸዋል። ከእስራኤል ልዑካን ቡድንም «አም ይስራኤል ኻይ» የሚል፣ «የእስራኤል ሕዝብ በሕይወት ይኖራል» የሚል መፈክር ተሰምቷል።
ኔታንያሁ ንግግራቸውን ሲጀምሩም አዳራሹን ለቀው ለወጡት ልዑካን «ሌሎች የሞራል ፈሪዎች ካሉ እባካችሁ አሁኑኑ ውጡ» ሲሉ ተናግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከ14 ዓመታት በፊት በተመድ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም ለማስጠንቀቅ የቦምብ ምስል በማሳየት ቀይ መስመር ማስመራታቸውን አስታውሰዋል።
«የኢራን አምባገነን መንግሥት አቶሚክ ቦምብ እንዳታደራጅ ለመከላከል ቃል ገብቼ ነበር፤ ያደረግኩትም በትክክል እሱን ነው» ብለዋል።
የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም ማፍረስ «በጣም ከባድ» ቢሆንም፣ እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሳለፏቸው ውሳኔዎች ሁሉ ቀላሉ ውሳኔ እንደነበር ገልጸዋል።
ኔታንያሁ እስራኤል ራሷን በመከላከል አዳራሹን ለቀው የወጡትን ሀገራት ጭምር እንደታደገች ገልጸው፣ የእነዚህ ሀገራት መሪዎች በግል እንደሚያመሰግኗቸው ተናግረዋል። ይህንንም «ዓለም አቀፍ ግብዝነት» ሲሉ ገልጸውታል።
ለሶሪያው ፕሬዝዳንት አህመድ አል-ሻራዕ ምላሽ ሲሰጡም፣ አይሁዶች በጎላን ኮረብታዎች ላይ ከሙሴ ዘመን ጀምሮ ይኖሩ እንደነበር ጠቅሰው፣ ይህንንም በመጽሐፍ ቅዱስ ማረጋገጥ እንደሚቻል ተናግረዋል።
እስራኤል ከአጠቃላይ የአረብ ምድር 0.3 በመቶ ብቻ የምትሸፍን ትንሽ ሀገር መሆኗን የጠቀሱት ኔታንያሁ፣ እስራኤልን «ቅኝ ገዥ» በማለት የሚቀርብባትን ክስ አጣጥለዋል።
«ቅኝ ገዥነትን ፈጥረው ዓለምን በሙሉ የገዙት የእንግሊዝ እና የፈረንሳይ ሰዎች እኛን ይከሰናሉ» ብለዋል።
በ1967 ዓ.ም. በተካሄደው ጦርነት ወቅት ወንድማቸውን ዮኒ ኔታንያሁን ለመጎብኘት ወደ ጦር ግንባር በሄዱበት ወቅት ወንድማቸው «እኛ እናሸንፋለን፤ ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም» እንዳላቸው አስታውሰዋል።
ይህ አባባል ዛሬም ለእስራኤል የሚሰራ መሆኑን የገለጹት ኔታንያሁ፣ ኦክቶበር 7 ቀን 2023 የእስራኤል ታሪክ «ጨለማው ቀን» እንደነበር ገልጸዋል።
«ጠላቶቻችን እስራኤል ትወድቃለች ብለው አስበው ነበር፤ አልወደቅንም። ይልቁንም ተነስተን እንደ አንበሳ ተዋጋን» ብለዋል።
እስራኤል ከአሜሪካ ጋር በመተባበር በበርካታ ግንባሮች መዋጋቷን የጠቀሱት ኔታንያሁ፣ በኢራን ላይ የተወሰዱ የጦር እርምጃዎችን፣ እንዲሁም ሐማስና ሂዝቦላህ ላይ የተወሰዱ ወታደራዊ እርምጃዎችን ጠቅሰዋል።
በንግግራቸው ወቅት ፔጀር ከኪሳቸው በማውጣትም የሂዝቦላህ አባላት በ2024 በተካሄደው የፔጀር ፍንዳታ ጥቃት የተጎዱበትን ክስተት አስታውሰዋል።
በይሁዳና ሰማሪያ የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች በዓለም አቀፍ ሚዲያ በቂ ሽፋን እንደማያገኙ የተናገሩት ኔታንያሁ፣ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በአንዳንድ የሰፋሪዎች ጥቃት ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሲሰጡ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቃቶችን ችላ እንደሚሉ ከሰዋል።
«እኛ የሕግ ሀገር ነን፤ ሺን ቤትንም በእነሱ ላይ አሰማርተናል» ያሉት ኔታንያሁ፣ ይህንን የሚዲያ አቀራረብ «ትልቅ ማዛባት» ብለው ንግግራቸውን ደምድመዋል።

1 month ago
የቅዱስ ላሊበላ የትርጓሜ ትምህርት ቤት ጉዞ
ክፍል ፪
#ethiopia | በባለፈው ክፍላችን — ደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ከአንድ አለት የተፈለፈሉ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መገኛ ብቻ ሳይሆን፣ ወንጌልን በምድር ላይ አውርዶ የተረጎመ ታላቅ የአራቱ ጉባኤያት መጻሕፍት የትርጓሜ ማዕከል እንደነበረ ተመልክተናል።
በወቅቱ የነበረው 120 ሊቃውንት የተሰበሰቡበት ታላቅ ጉባኤ፣ የሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን የውጭ ሀገር ተማሪዎችንና የግብፅ ጳጳሳትን ሳይቀር በምስጢርና በትምህርት ይደግፍ እንደነበር፣ ቅዱስ ላሊበላም አብያተ ክርስቲያናቱን ከመስራቱ አስቀድሞ ለአራት ዓመታት በጉባኤው ውስጥ የአዲስ ኪዳን ምስጢራትን ያስረዳ እንደነበር መዳሰሳችን ይታወሳል።
በአሁኑ ክፍላችን ደግሞ — ይህ የቅዱስ ላሊበላ የአዲስ ኪዳን ትርጓሜና ምጥቀት በመሬት ላይ እንዴት ይገለጥ እንደነበር፣ የደብረ ሮሃ መልከአ-ምድርና የስም አሰያየም ከነገረ ድኅነት ጋር ያለውን ጥልቅ ትስስር፣ እንዲሁም በወቅቱ ከነበረው የግብፅ ጳጳስ ጋር ተያይዞ የተከሰተውን የታሪክ አጋጣሚና የትርጓሜ ትምህርት ቤቱን ታሪካዊ ጉዞ አያይዘን እንመለከታለን።
በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የወንጌል ትርጓሜና የነገረ ድኅነት ምስጢር በቀጥታ ከሕንፃዎቹ አሰራርና ከሁለንተናዊው አደረጃጀት ጋር ተያይዞ የቀረበበት መንገድ እጅግ ድንቅና ጥልቅ ነው። ምንም እንኳ በጊዜው የካህናት ቁርባን፣ ጥምቀትና አዲስ ኪዳናዊ ሥርዓታት ሙሉ በሙሉ ይከናወኑ የነበረ ቢሆንም፣ የብሉይ ኪዳን ሥርዓትና ትውፊት ፈጽሞ አልተተወም ነበረ።
የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የአራቱ ጉባኤያት መጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት ቤት መምህር ሊቀ ሊቃውንት ሳሙኤል አስናቀ እንደሚገልጹት፤ ቅዱስ ላሊበላ ደብረ ሮሃ ላይ ሲደርስ ግን አዲስ ኪዳን በገዛ እግሩ በትክክል እንዲቆም አድርጎታል። በቦታው ላይ በብዛትና በልዩ ልዩ ዓይነቶች የሚታዩት የመስቀል ቅርጻ ቅርጾች ደብረ ሮሃ የአዲስ ኪዳን ትምህርትና ምስጢር ዋና ማዕከል ለመሆኑ ትልቅ ማሳያ ናቸው።
የደብረ ሮሃን መልከአ ምድርና የስም አሰየየም ስንመለከትም፣ ቅዱስ ላሊበላ ከዘመነ ዳዊትና ከደብረ ጽዮን የሚጀመረውን የብሉይ ኪዳን ታሪክ በማስታወስ ይጀምራል። በመቀጠልም ወደ አዲስ ኪዳን ታሪክ በመሸጋገር ቢታንያን፣ ደብረ ዘይትን፣ ዮርዳኖስን፣ ደብረ ሲናን፣ ጎልጎታንና ቀራንዮን በደብረ ሮሃ ምድር ላይ በጎላ ሁኔታ አዘጋጅቷል። ይህ የሚያሳየው ቅዱስ ላሊበላ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ መጻኢው ዘመን ድረስ ያለውን የእግዚአብሔርን የድኅነት ጉዞ፣ ኢትዮጵያውያን ልጆቹ መርምረውና ተጋድለው የደረሱበትን ምጥቀት ሙሉ በሙሉ በምድር ላይ ለማስፈር መጣሩን ነው።
"ቅዱስ ላሊበላ የስነ-ፍጥረት ምስጢርን፣ የመዓዛረ ፀሐይንና የብዕዛረ ፀሐይን መመላለሻ፣ የከዋክብትንና የብርሃኑን እንዲሁም የሙቀቱን መስፈሪያ ጭምር እያጠናን የምንመራመርበትን ጥበብ አስቀምጦልን ነው የሄደው። እስከ ዛሬ ድረስ ትርጓሜያቸውን እንኳን ሳንደርስባቸው፣ እያየናቸው ሳይሰወሩ የተሰወሩብን ብዙ ምስጢራት አሉ፤ በተለይም በአዲስ ኪዳን ላይ የነበረው መረዳት እጅግ ልዩ ነበረ" ሲሉ ሊቀ ሊቃውንት ሳሙኤል ያስረዳሉ።
በዚያ ዘመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶችና መጻሕፍት በቀጥታ ከአረብኛ ወደ ግዕዝ ቋንቋ መተርጎም የጀመሩበት ጊዜ ነበረ። አሁን በቅዱስ ላሊበላ ወንጌል ላይ ገብተን ብናይ በሦስትና በአራት ቋንቋዎች የተጻፉ ማብራሪያዎችና የትርጓሜ አጻጻፎች ይገኛሉ፤ ይህም ቦታው የትላንትናው የትርጓሜ ሊቃውንት ማዕከል እንደነበረ ህያው ምስክር ብለው ይሞግቷሉ።
ንጉሡ የሰራቸው ሕንፃዎች፣ እዚያ ላይ የተሳሉና የተጻፉ ሐረጎች፣ ከቤተ ማርያም ጀምሮ የተወቀሩት አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የአዲስ ኪዳን ማዕከልነትን የሚያበስሩ ናቸው። እመቤታችን ከምድር እስከ ሰማይ የተተከለች መሰላል መሆኗን የሚያስረዱት እነዚህ ሕንፃዎች፣ በነገረ ድኅነትና በአዲስ ኪዳን ትምህርት ላይ የነበረውን ከፍተኛ ትኩረት ያሳያሉ።
ጉባኤ ቤቱ በተመሠረተበት በዚያ ዘመን፣ ከዛሬው ይልቅ እጅግ በርካታ ደቀ መዛሙርት የነበሩበትና ሙሉዋን ቤተ ክርስቲያንን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ሃይማኖታዊ አስተሳሰብ ይመራ የነበረ ታላቅ ትምህርት ቤት ነበረ። ቅዱስ ላሊበላ እነዚህን አብያተ ክርስቲያናት ከመስራቱ አስቀድሞ፣ ለጉባኤው ሊቃውንት ለአራት ዓመታት ያህል ምስጢሩን ያስረዳ ነበር። ድንጋይና እንጨት ላይ እየሳለ ያቀርብ የነበረ ሲሆን፣ ለምሳሌ ቤተ ጊዮርጊስን ከማዋቀሩ አራት ዓመት አስቀድሞ በእንጨት ላይ ስሎ ለጉባኤው አቅርቦት ነበረ።
በወቅቱ የነበረው የታሪክ ክስተት እንደሚያስረዳው፤ በጊዜው የነበረው የግብፅ ጳጳስ ቅዱስ ላሊበላ ሕንፃዎቹን ከላይ ወደ ታች እየቆፈረ ሲሰራ ባየ ጊዜ ነገሩ ድንገት ስለሆነበትና የሥራውን ምስጢር ስላላወቀ ደንግጦ ነበር። ጳጳሱ ሥራውን እንደ ምሽግና ለጦርነት እንደሚያገለግል መደበቂያ አድርጎ በመመልከቱ ወርቅ መሰብሰብ ጀመረ። ሆኖም ያገለግለው የነበረው አገልጋይ ፍቅረ ንዋይ አድሮበት ከወርቁ በመስረቁ፣ ጳጳሱ አገልጋዩን እስከ መግደል ደረሰ።
ቅዱስ ላሊበላ ግን ለጳጳስና ለሃይማኖታዊ ማዕረጉ በነበረው ታላቅ ክብር ምክንያት ድርጊቱን ለሕዝብ ይፋ በማድረግ አላሳጣውም። ይልቁንም ለኢትዮጵያ ሊቃውንት ደብዳቤ በመጻፍ፣ ይህንን ታላቅ መንፈሳዊና ጥበብ የተቀላቀለበት ሥራ የሚመጥን፣ በትምህርቱና በአቀራረቡ የተለየ ሊቅ መርጠው እንዲልኩለት በማድረግ ከጳጳሱ ጎን እንዲሆን አድርጓል።
ኋላ ላይ ጳጳሱ ቅዱስ ላሊበላን ሲከሰስ ከተናገራቸው ምክንያቶች አንዱ "እኔ ሳላውቅ ቤተ ክርስቲያን ይሠራል" የሚል ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ "ሥራው ከተጀመረ አራት ዓመት ሆኖታል" የሚል ነበረ። ሆኖም በመሬት ላይ ሕንፃው መቆፈር ከተጀመረ ገና የመጀመሪያ ዓመቱ የነበረ ሲሆን፣ አራት ዓመት የተባለው ንጉሡ ከሊቃውንቱ ጋር በጉባኤ ቤት ምስጢሩን ሲወያይበትና ሲያስተምርበት የነበረው ጊዜ ነበረ። ይህ የሚያሳየው በወቅቱ የነበረው የትርጓሜ ጉባኤ ቤት ምን ያህል አርቆ አስተዋይ፣ ተሰሚነት ያለውና የቤተ ክርስቲያኒቱን አደራ በአግባቡ መወጣት የሚችል እንደነበረ ነው።
ሆኖም ግን በሂደት መንግሥታዊውና ሃይማኖታዊው መዋቅር መዳከም ሲጀምር፣ የታሪኩና የትርጓሜው ምስጢር አብሮ እየጠፋና እየተሸፈነ እንዲሄድ ሆኗል።
በቀጣዩ ክፍል (ክፍል ፫)፦
የደብረ ሮሃ ታሪክና የትርጓሜ ትምህርት ቤት በሂደት እንዴት ሊጠፋ ቻለ?
የጸሐፊያንና የታሪክ አጠናቃሪዎች ክፍተት ምን ነበረ?
ከብዙ ዘመናት መቋረጥ በኋላ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጥረት ትምህርት ቤቱ እንደገና እንዴት ሊያንሰራራ ቻለ?
የሚሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዘን እንቀርባለን።
ይቀጥላል......
የጉባኤ ቤቱ ሚዲያ ቤዛ ኩሉ ተከታተሉ
በቴሌግራም
https://t.me/lalibelagubab...
በዮቲዮብ
https://youtube.com/channe...
በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@.b...
ጌትነት ተመስገን
ላስታ - ደብረ ሮሃ
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#ethiopia #lalibela #debreroha #ethiopianorthodox #orthodoxtewahedo #africanhistory #lalibelachurches #orthodoxhistory #christianhistory

2 months ago
ሌስተርን ሲቲን መግዛት የሚፈልግ ወደ ኪንግ ፓወር ጎራ ይበል ተብሏል
#ethiopia | የእንግሊዙ ሌስተር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ ባለቤቶች የሆኑት ታይላንዳዊው ኪንግ ፓወር ኩባንያ ከ16 ዓመታት የባለቤትነት ቆይታ በኋላ ክለቡን ከ200 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ በሆነ ዋጋ ለመሸጥ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸው ተገለጸ።
የሲቲ ግሩፕ የኢንቨስትመንት ባንክ ክለቡን የሴቶች ቡድኑን የ32 ሺህ ተመልካች የመያዝ አቅም ያለውን ኪንግ ፓወር ስታዲየም በ121 ሚሊዮን ፓውንድ የተገነባውን ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል እንዲሁም ኦኤች ሊቨን የተሰኘውን የቤልጂየም እህት ክለብ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ 'ፕሮጀክት ላይንአፕ' የተሰኘ ስምንት ገጽ ያለው የሽያጭ ማስተዋወቂያ ሰነድ አዘጋጅቶ ለገዢዎች ማቅረቡ ታውቋል።
የቀድሞው የፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊ የሆነው ሌስተር ሲቲ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ተከታታይ ውድቀቶች አስተናግዶ ወደ ሶስተኛው የውድድር እርከን (ሊግ ዋን) የወረደ ቢሆንም የሽያጭ ሰነዱ የክለቡን ታሪካዊ ስኬቶች እና አዋጭነት በጎላ ሁኔታ አጉልቶ አቅርቧል።
በአንፃሩ ክለቡ በቅርብ ዓመታት ያጋጠመውን የ180 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ከባድ የፋይናንስ ክሳራ እና ያለበትን የ103.6 ሚሊዮን ፓውንድ የባንክ ዕዳ በሰነዱ ላይ ሳይጠቀስ አልፏል።
በ2010 እ.ኤ.አ ክለቡን በ35 ሚሊዮን ፓውንድ የገዙት የሲቫድናፕራባ ቤተሰቦች ክለቡን ለረጅም ዓመታት ሲመሩ የቆዩ ቢሆንም የክለቡ ውጤት ማሽቆልቆል እና በታይላንድ የሚገኘው የኪንግ ፓወር የንግድ እንቅስቃሴ መዳከም ባለቤቶቹ ክለቡን እንዲሸጡ ምክንያት ሆኗል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

10 months ago
''ውብ አዲስ ፩''
በአንድ ዓመት ውስጥ ሦስት የግል ሥዕል ትርዒት (Three solo -art shows) ለማዘጋጀት የተሰናዳው ሠዓሊ -ሀሮን የመጀመሪያውን ''ውብ አዲስ ፩'' በጎላ ጋለሪ እያሳየ ይገኛል። የሥዕል ትርዒቱም እስከ ህዳር 28/2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል።
የሥነጥበብ አድናቂዎችና፣ወዳጆች በነፃ መታደም ትችላላችሁ።

Sponsored by
Surafel
1 year ago
ሶሪያ በዚህ ዓመት አጋማሽ ድረስ ከእስራኤል ጋር በርካታ ስምምነቶችን ትፈርማለች ተባለ
ይህ ፕሬዝዳንት ባሻር አል-አሳድ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ሶሪያን የሚለውጥ እርምጃ ነው ይሆናል ተብሎ ተገምቷል።
ሶሪያ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ ከእስራኤል ጋር ተከታታይ የደህንነትና ወታደራዊ ስምምነቶችን እንደምትፈራረም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን ለአኤፍፒ ተናግረዋል።
የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስ-ሳድ አል-ሻይባኒ ዛሬ ወደ ዋሽንግተን ማቅናታቸውን የሶሪያ የመንግስት ቴሌቪዥን ዘግቧል።
ይህ የአንድ ሶሪያዊ መሪ ከ25 ዓመታት በላይ በኋላ ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት የመጀመሪያ ጉብኝት ነው።
ይፈረማሉ የተባሉ ስምምነቶች በዋናነት በደህንነትና ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚያተኩሩ ተናግረዋል። ስምምነቱ በእስራኤል ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በሶሪያ ውስጥ እንዳይደረጉ ለመከላከል ትኩረት ይሰጣል።
የቀድሞው አይኤስአይኤስ ተባባሪ የሆኑ አማፂያን ፕሬዝዳንት ባሻር አል-አሳድን ከስልጣን ካስወገዱ በኋላ አሜሪካ አብዛኛውን ማዕቀቦቿን ባለፈው ዓመት ታህሳስ ላይ አንስታለች።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወደ ዋሽንግተን ያደረጉት ጉብኝት በቀሪዎቹ የአሜሪካ ማዕቀቦች ላይ ለማንሳት ያለመ ነውም ተብሏል።
የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለመጨረሻ ጊዜ አሜሪካን የጎበኙት በፈረንጆቹ 1999 ነበር። በወቅቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ፋሩክ አል-ሻራ ከእስራኤል ጋር የሰላም ንግግር አድርገው ነበር።
ይህ በእንዲህ እንዳለ እስራኤል የአሳድ ውድቀት ከደረሰበት ከታህሳስ ወር ጀምሮ ወታደሮቿን በጎላን ኮረብታዎች ላይ አስፍራለች።
በተመሳሳይ ጊዜ እስራኤል በተለያዩ የሶሪያ አካባቢዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የአየር ጥቃቶችን ፈጽማለች።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልባችሁን መልካም መሻት ትሙላላችሁ !!!
በአንቺ አማላጅነት፣ በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷና ተራዳኢነቷ በብዙ መልኩ ዛሬም ድረስ ያልተለየን የዘለዓለም ቃል ኪዳን የተገባላትና በቃል ኪዳኗም አማልዳ የምታስምር ናት፡፡ በመዝሙር 88÷3 “ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ” ተብሎ እንደተጻፈው ለመረጣቸው ቃል ኪዳን የሰጣቸው አምላካችን እግዚአብሔር ማደሪያው ትሆን ዘንድ ለመረጣት ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከሌሎች ቅዱሳን በተለየ ይህን ቃል ኪዳን አብዝቶ ሰጥቷታል፡፡ ”መታሰቢያዋን የሚያደርግ፣ ስሟን የሚጠራ፣ ለድሆችና ለችግረኞች እስከ ቀዝቃዛ ውኃ የሚሰጥ” የአማላጅነት የእናትነት ቃል ኪዳን በነፍስም በስጋም ይጠብቀዋል፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት “በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች” ሲል በመዝሙር 44÷9 እንደገለጸው ከፍጥረት ሁሉ በላይ ነችና በቀኙ ቆማ በተሰጣት ቃልኪዳን ታማልደናለች፡፡
የዐሥራት ልጆቿ እኛ ክርስቲያኖችም ዘወትር “ንጽሕት ድንግል ማርያም የታመነች አምላክን የወለደች ናት። ለሰዎች ልጆችም የምሕረት አማላጅ ናት እንላለን። የቅዱስ ኤፍሬምን አንደበት አንደበታችን አድርገንም ኃጥአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ወደ ልጅሽ ወደ ክርስቶስ ለምኝልን” እያልን እናመሰግናታለን እንለምናታለን። ከአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ጋርም በእሑድ አርጋኖን “ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! እታመንሻለው፤ ከተሠወረው መከራ፣ በግልጽ ከሚመጣብኝ ጥፋት ሁሉ በዚህ ዓለም እንድታድኚኝ። በሚመጣውም ዓለም ከገሃነመ እሳት ጥርስ ማፋጨት ጽኑ ለቅሶም ካለበት፣ ከሚያስጨንቅ መቅሠፍትም ትሠውሪኝ ዘንድ፣ እኔም በአንቺ አማላጅነት፣ በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ። በፈረሰኞች ሰልፍ በሠረገላም መንኮራኩር የምታመን አይደለሁም በአንቺና በልጅሽ እታመናለው እንጂ።” እያልን እንማጸናታለን፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስ የእመቤታችን አማላጅነት በማያሻማ ሁኔታ የታየበት የዮሐንስ 2÷3 ነው፡፡ ፍቁረ እግዚእ፣ ቁጽረ ገጽ እየተባለ የሚገለጸ ወንጌላዊው ዮሐንስ በዶኪማስ ሠርግ ቤት ጌታችን ከእናቱና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተገኝቶ ነበር በማለት በሚያነሳው ታሪክ “የወይን ጠጃቸውም ባለቀ ጊዜ እመቤታችን ልጇ ወዳጃን “የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም” በማለት ነግራዋለች፡፡ ወይኑ እንዳለቀባቸው ማንም ሳነይነግራት የፊትን መጥቆር የልብን ኀዘን የምትረዳ ከዓይን ጥቅሻ ፈጥና የምትደርስ እናታችን እመቤታችን፣ ወሳኝ በሆነ ሰዓት ለቃና ሙሽሮችም ፈጥና ነበር የደረሰችላቸው፣ ከውርደትም ያዳነቻቸው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሰው ችግር ቶሎ የሚገባት፣ ቶሎ የሚታያትና የሚሰማት ርኅርኅት እናት መሆኗን አባቶች ይናገራሉ።
በቃና ገሊላም ችግራቸውን ፈጥና የተረዳች እመቤታችን ልጇን ፍጹም ትሑት በሆነ መንገድ ጠየቀችው እንጂ ልጄ ነው ብላም አላዘዘችውም፤ “ባለ ውለታህ ነኝ” ብላም ማሳሰቢያ አልሰጠችም፤ ብቻ “ወይን እኮ የላቸውም” ብላ እጅግ በሚጣፍጥ ትሕትና ለመነችው፡፡ ልጇ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ልመናዋን ሰምቶ ውኃን ወደ ወይን ለውጦላቸው የመጀመሪያውን የአምላክነት ምልክት በሠርጉ ቤት አድርጓል፤ በዚህም የእመቤታችን ምልጃ በጎላ በተረዳ ነገር ታውቋል። እመቤታችን ለሰው ልጆች ያላት ፍቅርና ርኅራኄ በሰውና በመላእክት አንደበት ተነገሮ የሚያልቅ አይደለም፡፡ ገዳማውያን አባቶችም ይህን ምልጃዋን ተስፋ በማድረግ በሌሊትና በቀን ሰዓሊ ለነ ቅድስት ይሏታል፡፡ ገዳማቸውን ስነደግፍ በዓታቸውን ስናጸና በእኛም ላይ በረከቷ ያድርብናል፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

እስራኤል ደማስቆን በአየር መደብደቧ አለምን አስቆጣ !
እስራኤል የሶርያን ሉአላዊነት በመጣስ በደማስቆ ላይ ያደረገችዉን በርካታ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ የአየር ድብደባ ጥቃት የተለያዩ ሀገራት ማዉገዛቸዉ ተነገረ ።
ሩሲያ አሜሪካ ቱርክ የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ ባህሬን፣ ኩዌት፣ ኦማን፣ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ የእስራኤልን ድርጊት በፅኑ ኮንነዋል ።
ራሽያ ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሐሙስ ዕለት የእስራኤልን ጥቃት አጥብቆ አውግዟል።
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ "በሶሪያ ያለው አዲሱ የዓመፅ ማዕበል በጣም አሳሳቢ ነው" ብሏል። "የሩሲያው ወገን እስራኤል በሶሪያ የምታደርገውን የዘፈቀደ የኃይል እርምጃ በተደጋጋሚ አውግዟል።እነዚህ ጥቃቶች የሀገሪቱን ሉዓላዊነት እና አለም አቀፍ ህግን የሚጥስ ጠንካራ ውግዘት ይገባቸዋል።"
"ይህን ችግር ለመፍታት መንገዱ በውይይት እና ሀገራዊ አንድነትን በማጠናከር እንደሆነ እርግጠኞች ነን" ሲል አክሏል።
ዩናይትድ ስቴተት ፦የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዩናይትድ ስቴትስ የዓመፅ መባባስ “በጣም አሳስቧታል” ብለዋል።
"በዚያ ጉዳይ ላይ እንሰራለን ... አሁን ከስልኩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተወያየን ነዉ።ድርጊቱ በጣም አሳስቦናል" ሲል ሩቢዮ ተናግሯል።
የተባበሩት መንግስታት ፦ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእስራኤልን የአየር ጥቃት አውግዘዋል።
"ዋና ጸሃፊው በሱዌይዳ, ዳራ እና በደማስቆ መሃል ላይ የእስራኤልን የአየር ድብደባ እንዲሁም የ IDF ሃይሎችን በጎላን እንደገና ማሰማራቱን የሚገልጹ ሪፖርቶች ደርሰዉናል ተመድ የእስራኤልን ድርጊት ያወግዛል" በማለት የጉተሬዝ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች በሰጡት መግለጫ ገልጿል።
ቱርኪ ፦ የቱርኪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥቃቱን አውግዞ የሶሪያን ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነትን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት ለማበላሸት የተደረገ ሙከራ ነው ብሏል።
"የሶሪያ ህዝብ በሰላም የመኖር እና ከአለም ጋር የመዋሃድ ታሪካዊ እድል አለው" ሲል ሚኒስቴሩ ተናግሯል።
"ይህን እድል የሚደግፉ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሶሪያ መንግስት ሰላምን ለመመለስ ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ማድረግ አለባቸው" ያሉ ሲሆን
የፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የአኪ ፓርቲ ቃል አቀባይ ኦመር ሴሊክ ጥቃቱን አውግዘዋል።
"የእስራኤል ጥቃቶች ለአካባቢው እና ለአለም ሁሉ የደህንነት ስጋት ይፈጥራሉ" ሲል ሴሊክ በ X ላይ ጽፏል.
ፓርላማው እስራኤል በሶሪያ ላይ ያደረሰችውን “አስከፊ” ጥቃት በጽኑ ለማውገዝ የቀረበለትን ጥያቄ አጽድቋል።
ኢራን ፦ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አባስ አራግቺ ጥቃቱ በጣም የሚገመት ነው ሲሉ ኢራን የሶሪያን "ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት" ትደግፋለች ብለዋል።
“ጨቋ"ኙ የእስራኤል አገዛዝ ወሰን የለውም እና አንድ ቋንቋ ብቻ ነው የሚያውቀው። ዓለም፣ ቀጣናውን ጨምሮ፣ ያልተቋረጠ ወረራውን ለማስቆም አንድ መሆን አለበት። ብለዋል ።
ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬት ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሶሪያን ሉዓላዊነት የሚጻረር ማንኛውንም አይነት ጥሰት ሙሉ በሙሉ ውድቅ እንዳደረገ በመግለጽ የእስራኤልን ጥቃት እንደሚያወግዝ ገልጿል።
ጂ.ሲ.ሲ ፦ የባህሬን፣ ኩዌት፣ ኦማን፣ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ያቀፈው የባህረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት ጥቃቶቹን “በጠንካራ መልኩ” አውግዟል።
የጂሲሲ ዋና ፀሃፊ ጃሴም መሀመድ አልቡዳይዊ በሰጡት መግለጫ የእስራኤል ጥቃት የሶሪያን ሉዓላዊነት " ጥሰት"፣ "አለም አቀፍ ህጎችን እና ደንቦችን መጣስ እና ለአካባቢው ደህንነት እና መረጋጋት ከፍተኛ ስጋት" ናቸው ብለዋል ።
አልቡዳይዊ የጂ.ሲ.ሲ ለሶሪያ የግዛት አንድነት ድጋፉን እንደሚያደርግ ገልፀው የእስራኤል ጥቃቶች ቀጣይነት ያለው "ኃላፊነት የጎደለው " እንደሆነ እና በሶሪያ እና በአካባቢው መረጋጋት ለማምጣት ዓለም አቀፍ ጥረቶችን ችላ ብለዋል.
የአውሮፓ ህብረት ፦ የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አንቶኒዮ ኮስታ በኤክስ ላይ እንደተናገሩት እስራኤላውያን በደማስቆ ላይ ስላደረሱት ጥቃት "በጣም አሳስቦኛል" ሲሉ "የሶሪያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት መከበር አለበት" ብለዋል።
"ሁሉም ወገኖች ከሁከት እንዲቆጠቡ እና ተባብሰው እንዳይቀጥሉ ጥሪዬን አቀርባለሁ" ብሏል።
ኖርዌይ ፦ የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዳሉት የእስራኤል የቅርብ ጊዜ ጥቃቶች በሶሪያ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ሊያበላሽ ይችላል ።
ኢስፔን ባርት ኢይድ በኤክስ ላይ "በቅርብ ጊዜ የእስራኤል የአየር ድብደባ እና እየጨመረ ያለው የቤት ውስጥ ውዝግብ በጣም ያሳስበኛል ። መባባሱ ወደ ሰላማዊ የሶሪያ ሽግግር የሚደረገውን ጥረት ሊያበላሽ ይችላል" ሲል ጽፏል።
ኵዌት ፦ የኩዌት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥቃቶቹን በማውገዝ መግለጫ አውጥቷል "በመሰረተ ልማት እና በህዝብ መገልገያዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ አሰ"ቃቂ ጥቃት" ሲል ጠርቶታል።
መግለጫው ብጥብጡ “አካባቢውን ወደ ተጨማሪ ትርምስ፣ አለመረጋጋት እና ደም መፋሰስ ውስጥ ሊያስገባው ይችላል” ሲል አስጠንቅቋል፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብም ጣልቃ እንዲገባ አሳስቧል።
እስራኤል በሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ መሃል ላይ በተከታታይ ባደረገችው በርካታ የአየር ድብደባዎችን በጥቃቱ ቢያንስ 3 ሰዎች ሲገደሉ 34 ሰዎች ቆስለዋል ሲል የሶሪያ መንግስት መገናኛ ብዙሃን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ዘግቧል።
የኔታ ቲዩብ

የመንግስታቱ ድርጅት እስራኤልን አስጠነቀቀ !
እስራኤል በጎላን አካባቢ በሶሪያ ጦር ቁጥጥር ስር ያሉ አካባቢዎች ላይ ድብደባ ማካሄዷን ተከትሎ የመንግስታቱ ድርጅት እስራኤል የሶሪያን ሉዓላዊነት እንድታከብር መጠየቁ ተሰማ።
የመንግስታቱ ድርጅት በኒውዮርክ በዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኩል ባወጣው አጭር መግለጫ እስራኤል የሶሪያን ሉዓላዊነት እና ግዛት አንድነት እንዲሁም ነጻነት በመጣስ በደቡባዊ ሶሪያ የፈጸመችውን ጥቃት ኮንነዉ
የሶርያን ሉአላዊት ከመጣስ እንድትታቀብ ጥሪ አቅርበዋል ።
ዋና ጸሃፊው በስዊዳ ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በድሩዝ-አብዛኛዎቹ አካባቢዎች ያየነው ግጭት ቀጣይ ሁከት የሚያስነሳ በመሆኑ በእጅጉ ያሳስበናል ብለዋል ።
በታኅሣሥ ወር የእስልምና አማፂያን የቀድሞውን የፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድን መንግሥት ከሥልጣን ካስወገዱ በኋላ እና አዲስ ጊዜያዊ መንግሥት ከተቋቋመ በኋላ እሁድ እለት በስዊዳ በሱኒ ቤዱዊን ጎሳ ተዋጊዎች እና በድሩዝ ሚሊሻዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሰላሳ በላይ ሰዎች በላይ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በሶሪያ የተፈጠረው አለመረጋጋት የእስራኤል ጦር በጎላን ተራሮች አካባቢ ያለውን ግዛት ለማስፋት እንደመልካም አጋጣሚ እየተጠቀመበት እንደሚገኝ ተገልጿል ።

የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ተስፋ ሶርያና እስራኤል !
እስራኤል እና ሶሪያ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም ስምምነትን ሊያመጡ የሚችሉ የጸጥታ ውይይቶችን ማድረግ መጀመራቸው የተነገረ ሲሆን አሜሪካም በሽብርተኝነት የፈረጀችዉን አስተዳደር ከሽብር መዝገብ ሰርዛለች ።
የሶሪያው ፕሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ እና የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ዛቺ ሃኔግቢን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ሰኞ እለት ተገናኝተው በሁለቱ ሃገራት ለዘመናት የዘለቀዉን የጎላን ተራሮች ድንበር ጉዳይና ጠላ""ትነት ወደ መግባባት ለማምጣት መወያየታቸውን ገለልተኛ የሶሪያ ጋዜጣ አል-ጁምሁሪያ ማክሰኞ ዘግቧል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም ስምምነትን ሊያመጡ የሚችሉ የጸጥታ ውይይቶችን ቢቀጥሉም ይሁን እንጂ በንግግሮቹ ውስጥ ትልቅ ፈተና ታይቷል ሲል ዘ ጀሩሳሌም ፖስት ከዉስጥ ምንጮች አገኘሁ ባለዉ ዘገባ መረጃ ሰጥቷል ።
እንደ መረጃዉ ከሆነ የአልሻራ አስተዳደር በማንኛውም ስምምነት መሰረት እስራኤል በሶሪያ ግዛት ውስጥ ኢላማዎችን እንድትሰራም ሆነ እንድትመታ እንደማይፈቀድላት እስራኤል ከጎላን ተራሮችና ለቃ ትወጣለች ሲል አቋሙን ግልጽ አድርጓል።
እስራኤል በበኩሏ የጸጥታ የብሄራዊ ስጋቶችን ለመፍታት በጎላን ተራሮች ዙርያ የሚገኘዉ 235 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ከውትድርና ነፃ የሆነ የሁለቱ ድንበር ቦታ በእስራኤል ስር እንደሚቆይ ተናግራለች ። ይህን ጉዳይ ወደ ስምምነት ለማምጣትም ቀጠሮ ይዘዋል ።
አሜሪካም ይህን የእስራኤል ሃሳብ በመደገፍ ከጎኗ ቁማለች ባለፈው ማክሰኞ የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሀገሪቱ ከአመታት የእርስ በእርስ ጦርነት በኋላ እንደገና ወደ አለም እንድትቀላቀል ለማገዝ በማለም ለሶሪያው ሀያት ታህሪር አል ሻም (ኤችቲኤስ) የተባለውን በአሸባሪነት ተፈርጆ የነበረዉን ድርጅት ስም ከአሸባሪዎች ዝርዝር ላይ ሰኞ ሰርዟል።
ውሳኔው የተላለፈው ዩናይትድ ስቴትስ በሶሪያ ላይ የጣለችውን የማዕቀብ መርሃ ግብር የማቋረጥ የትራምፕ አስፈፃሚ ትዕዛዝ ተግባራዊ ሲሆን፥ ሀገሪቱ ከአለም አቀፍ የፋይናንስ ስርዓት መገለሏን ለማስቆም ያለመ ነው።
የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሮይተርስ እንደተናገረው በኤችቲኤስ ላይ የተጣለው ማዕቀብ መነሳት “ከዚህ ቀደም ገንቢ ተሳትፎን የሚያደናቅፍ አካሄድን ለማስተካከል አዎንታዊ እርምጃ ነው” ብሏል።
የጽሑፍ መግለጫው ሶሪያ ርምጃው “በሶሪያ ተቋማት እና ባለሥልጣናት ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ ያሉትን ቀሪ ገደቦች እንዲወገዱ እና ለዓለም አቀፍ ትብብር ምክንያታዊ እና ሉዓላዊ ተኮር አቀራረብ በር ይከፍታል” የሚል ተስፋ እንዳላት ተናግሯል።
ሚኒስቴሩ ሻራ በመጪው መስከረም በሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ እቅድ ማውጣቱን ገልጿል። የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አሁንም በኤችቲኤስ እና በሻራ እራሱ ላይ ማዕቀብ አለው ይህም የምክር ቤት ውሳኔ እንዲወገድ ይጠይቃል ። ተብሏል ።
ለዘገባዉ አልጀዚራ ጀሩሳሌም ፖስት ቢቢሲን ተጠቅመናል ።
የኔታ ትዩብ ዘጋቢ ታዴ የማመይ ልጅ

ከእስራኤል ጋር መስማማትን እፈልጋለሁ !/ ሶርያ /
ደማስቆ ከዋሽንግተን ጋር በመተባበር ከእስራኤል ጋር በ1974 የተደረሰውን እና የአላሳድ መንግስት መዉደቅ ተከትሎ በእስራኤል የተጣሰዉን የድንበር መለያየት ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ ነች። ሲሉ የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ አል ሻይባኒ ተናገሩ ።
ሻይባኒ ከአሜሪካው አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ ጋር ባደረጉት የስልክ ጥሪ ተከትሎ በሰጡት መግለጫ ሶሪያ “እ.ኤ.አ. በ1974 ወደ ተደረገው የመለያየት ስምምነት ለመመለስ ከአሜሪካ ጋር ለመተባበር ፍላጎት እንዳላት ገልፀዋል ።
ይህ ሶርያ ዳግም እንዲከበር የጠየቀችዉ በጎላን ተራሮች ዙርያ የሚገኘዉ 235 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ከውትድርና ነፃ የሆነ የሁለቱ ድንበር ቦታ የዮም ኪፑር ጦርነት በኋላ በ1974 የተቋቋመው በእስራኤል እና በሶሪያ መካከል በተደረገው የመለያየት ስምምነት መሰረት በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሃይሎች ለአስርት አመታት ሲታገል ቆይቷል።
ሆኖም የአሳድ መንግስት ሲወድቅ በሶሪያ ስርአቱ እስኪመለስ ድረስ ስምምነቱ ውድቅ እንደሆነ በመግለፅ እ.ኤ.አ.ዲሴምበር 8፣ 2024 ጀምሮ ወረራ መፈፀሟና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ድንበሩን በጎበኙበት ወቅት ስምምነቱ “ፈራርሷል” ሲሉ የተናገሩ ሲሆን በወቅቱም ኢራን ሳኡዲ የእስራኤልን ወረራ ማዉገዛቸዉ ይታወሳል ።
በወቅቱ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢስሜል ባጋሃይ በሰጡት መግለጫ “ይህ ጥቃት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተርን በግልፅ መጣስ ነው” ብለዋል።
የሳውዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ “በጎላን ሃይትስ የሚገኘው የግዛት ክልል መያዙ… እስራኤል የአለም አቀፍ ህግ ደንቦችን እየጣሰች መሆኑን እና የሶሪያን ደህንነት፣ መረጋጋት እና የግዛት ንፁህነቷን የመመለስ እድሏን ለማበላሸት መወሰኗን ያረጋግጣል” ሲሉ እስራኤልን አዉግዘዉ የነበረ ቢሆንም እስራኤል ከ300 በላይ ወታደሮቿን አስፍራበት ቆይታለች ።
ሁኔታዎች በዚህ መልክ ባሉበት ወቅት የሶሪያ መንግስት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ አል ሻይባኒ በኩል የቀረበው ወደነበረበት የመመለስ ሀሳብ በእስራኤል በኩል ተቀባይነት ያገኛል ወይ የሚለው ጥያቄ እየተጠበቀ ቢሆንም እስካሁን ከቴላቪቭ የወጣ መረጃ የለም ።
የኔታ ትዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

እስራኤል በደቡባዊ ሶሪያ የሚገኘውን የኢራን 'የሽብር ቡድን' እንደያዘች ተናገረች
#ethiopia | የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሶሪያ የሚገኘውን “በኢራን የሚንቀሳቀስ የአሸባሪ ቡድን” መያዙን ገልፆል። የእስራኤል መንግስት በሶሪያ "ምንም አይነት የአሸባሪዎች አካል እንዳይፈጠር" እና የእስራኤል ዜጎችን እና የጎላን ሃይትስ ነዋሪዎችን ለመጠበቅ እየሰራሁ ነው ብሏል።
አከባቢው አብዛኛው አለም አቀፉ ማህበረሰብ በወረራ የተያዘ የሶሪያ ምድር እንደሆነ ቢቆጥርም፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግን የእስራኤል ሉዓላዊ ግዛት ነው በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ በስልጣን ዘመናቸው እውቅና ሰጥተዋል።
በታህሳስ ወር የረዥም ጊዜ የሶሪያ ገዥ በሽር አል አሳድ መውደቃቸውን ተከትሎ እስራኤል ወደ ፊት በመንቀሳቀስ በጎላን ሃይትስ እና በደቡብ ሶሪያ መካከል ያለውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጥበቃ ቀጠና የወረረች ሲሆን የሀገሪቱን ወታደራዊ አቅም ላይ ያነጣጠረ የአየር ላይ ጥቃት ፈፅማለች። የእስራኤል ባለስልጣናት እንዲሁ ህገወጥ ሰፈራዎችን በዚያ አከባቢ መስፋፋቱን አምነዋል።
በጎላን ኮረብታዎች ውስጥ ወደ 31 ሺ የሚጠጉ እስራኤላውያን ሰፋሪዎች በደርዘን በሚቆጠሩ ህገወጥ የእስራኤል ሰፈሮች ውስጥ ይኖራሉ። ኢራን አል አሳድን የሶሪያ ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ለታጣቂዎች፣ የጦር መሳሪያዎች እና ወታደራዊ ስልጠናዎችን በመስጠት በስልጣን ላይ እንዲቆይ ለማድረግ ስትጥር ነበር።
በሚሊዮን ሙሴ

Comments