ፍራሽ አዳሽ ተስፋሁን ከበደ እና ጦቢያ ገጣሚ ምስራቅ ተረፈ በአሜሪካ 🇺🇸
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ ‼️ አዲሱ ዓመት፦
👉 ያሰብነው እና ያቀድነው የሚሳካበት፤
👉ረኃብና ጦርነት የሚቆምበት፤
👉የተፈናቀሉ ወደ መኖሪያቸው ፤
👉ሕጻናት ወደ ትምህርታቸው የሚመለሱበት፤ የምሕረት፣ የይቅርታ፣ የእርቅና የሰላም ብሩክ ዘመን ይሁንልን🤲🤲
👉ዲሴምበር 10 ቲጂ የሰብዓዊ እርዳታ ኤድን ለማስተዋወቅ እና ለተማሪዎችና በችግር ለተሰቃዩ ወገኖቻችን ድጋፍ ለማሰባሰብ፦ ፍራሽ አዳሽ ተስፋሁን ከበደ እና ጦቢያ ገጣሚ ምስራቅ ተረፈ በአሜሪካ 12 ከተሞች ዝግጅታቸውን ይዘው ይጠብቋችኋል።
የፊታችን ፦
👉Parish hall - September 20&21
👉Atlanta - October 5
👉Dallas -October 11
👉Ssn Jose -October 23
👉Seattle -October 25
ሰዓት፦ከ4:00PM-8:00PM
ዓላማዋን የምትደግፉ ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል 🤲 #december_10_tg_humanitarian_aid
#በቀጠሯችን_ቀን_እንገናኝ ‼️
9 months ago