የአረብ ሀገራት የእስራኤልን ጥቃት ተከትሎ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂዱ ነው።
#ethiopia | አስቸኳይ ስብሰባውን የጠራችው ኳታር መሆኗ ተገልጿል። የሀገራቱ መሪዎች ወደ ዶሃ እየገቡ ነው ተብሏል።
እስራኤል ዶሃ ላይ በፈጸመችው ጥቃት አምስት ሰዎች ህይወት አልፏል። አብዛኞቹ የአረብ ሀገራት በወቅቱ ጥቃቱን አውግዘዋል። #aljazeera #thiqah

9 months ago