Logo
Getu Temesgen
ተድላ አምፑላንስ
🌼🌼🌼
#ethiopia | ባለፉት አመታት ከእናንተ ጋር አብረን ለመስራት ዕድሉ ስላገኘን የላቀ ምስጋናችንን ማቅረብ እንወዳለን።

አብሮነታችሁ ለኛ ትልቅ ዋጋ ያለው ሲሆን፣ ለነበረን የስራ ግንኙነትም ከልብ እናመሰግናለን።

አዲሱ 2018 ዓ.ም ለተቋማችሁ የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን።

መልካም አዲስ ዓመት!
ጌጡ ተመስገን ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽንስ

.....
ተድላ አምቡላንስ እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ እያለ፣ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የደስታና የሥኬት እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል!
መልካም በዓል!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 tedlaambulance.com
📍 ኢትዮ ቻይና ጎዳና ፣ ጎተራ ወንጌላዊት ህንጻ አጠገብ፣ ኢሻአል ህንጻ 3ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
#ethiopiannewyear2018 #holiday #ethiopian #enkutatash #ተድላ #tedlaambulance

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.