Logo
Getu Temesgen
ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ገቡ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት አመሻሽ 12:00 ከዋሺንግተን ዲሲ በመነሳት ከ13 ሰዓታት በረራ በኋላ አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፍያ በሰላም ደርሷል።
#eff

12 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.