ኸልክ ሆገን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
#ethiopia | ታዋቂው የነፃ ትግል ተዋናይ ኸልክ ሆገን በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል::
ኸልክ ሆገን World Wrestling Entertainment ወይም WWE በመባል የሚታወቀው የነፃ ትግል መድረክ ጋር ስሙ በጉልህ የሚነሳ ሰው ነበር::
ትክክለኛ ስሙ ቴሪ ጂን ቦሌያ ሲሆን 1980ዎቹ ጀምሮ የነፃ ትግል ትዕይንት እንደስትሪ እንዲያድግ ከፍ ያለ አተዋፅዎ ያደረገ ሲሆን ወደ ፖለቲካውም በመቀላቀል የዶናልድ ትራምፕን የምርጫ ቅስቀሳ ሲያሳልጥ ታይቷል::
ኸልክ ባለትዳር የነበረ ሲሆን በትዳሩም 2 ልጆችን አፍርቷል::

1 year ago