Logo
Tikvah-University
#assosauniversity

በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም ዋና ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
● ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ፣
● ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ሁለት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ።

@tikvahuniversity
15 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.