Logo
YeneTube
#adigratuniversity

በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር ትምህርታችሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የምትከታተሉ #ነባር_ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

የመጀመሪያ ቀን ትምህርት ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።

@Yenetube Fikerassefa
7 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.