"ላሞች ሙዚቃ ሲያዳምጡ የሚሰጡት የወተት መጠን ይጨምራል!" ጥናት
#ethiopia | ይህ አስደናቂና አዝናኝ እውነታ ይፋ የሆነው በእንግሊዝ በሚገኘው ታዋቂው የሌስተር ዩኒቨርሲቲ (University of Leicester) የስነ-ልቦና ተመራማሪዎች በተደረገ ጥናት ነው።
ተመራማሪዎቹ ላሞች በቀን ለ12 ሰዓታት ያህል የተለያዩ የሙዚቃ አያነቶችን እንዲያዳምጡ በማድረግ ባካሄዱት ምርምር ነው ይህንን ውጤት ያወጡት።
ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ሲከፈቱላቸው ላሞች ጭንቀታቸው ቀንሶ ዘና ስለሚሉ በቀን የሚሰጡት የወተት መጠን ከ3በመቶ እስከ 5 በመቶ መጨመሩ ተረጋግጧል።
በአንጻሩ ፈጣንና የሚጮሁ ሙዚቃዎች ሲከፈቱባቸው ግን ላሞቹ እንደሚናደዱ፣ እንደሚጨነቁና የወተት ምርታቸውም እንደሚቀንስ ጥናቱ አመልክቷል።
ባለሙያዎቹ እንደሚሉት ከሆነ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎችን ማጫወት የላሞቹን የሆርሞን ሁኔታ በማስተካከል የመረጋጋት ስሜት ይፈጥርላቸዋል ብለዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #funfacts #sciencenews #dairyfarm #musicandanimals

2 days ago